cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SOFA multimedia prodaction

የኢስላሙ ዓለም እውነተኛ ነጸብራቅ!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
571
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ዳናዎች የታሪካዊ መጽሃፍ ትረካ ክፍሎች ክፍል 01 https://youtu.be/uZysTydaGq0 ክፍል 02 https://youtu.be/M3ye-UlhjLI ክፍል 03 https://youtu.be/zcvbUoYcRSk ክፍል 04 https://youtu.be/HXpCY5IFb-E ክፍል 05 https://youtu.be/Ezh5g95G_QM ክፍል 06 https://youtu.be/b7hbmPpIZhg ክፍል 07 https://youtu.be/Z3cfr-7F6BM ክፍል 08 https://youtu.be/tInL10KrmZ8 ክፍሎቹን በሊንኮቹ በኩል ያገኟቸዋል። ይዚህን ታሪካዊ መጽሃፍ ትረካ ይከታተሉ
Show all...
ዳናዎች || ደራሲ ኸድር ታጁ || ተራኪ ሷሊህ አስታጥቄ || ኢስላማዊ መጻህፍት ትረካ || @sualih astatke - ሷሊሕ አስታጥቄ

ይህ ኢስላማዊ መጻህፍት በትረካ መልክ የሚቀርቡበት ፕሮግራማችን ነው። በፕሮግራሙም ታሪካዊ ይዘት ያላቸው እጅግ ጠቃሚ መጻህፍትን እንተርክላችኋለን። ሰብስክራይብ በማድረክ ቤተሰብ ይሁኑ ! ተጨማሪ ስራዎች እንዲደርሷችሑም የደወል ምልክቱን ይጫኑ! ላይክና ኮሜንት በማድረግም አጋርነትዎን ይግለጹልን!

Photo unavailableShow in Telegram
#የያሲን_ንቅናቄ ************* SUALIH ASTATKE || እውነትና ፍትህ ከአላህ ዘንድ እንጂ ከሌላ አካል የማግኘቱ ጉዳይ አፈር የገባ ይመስለኛል። እኛም ስንበደል አላህ ሆይ ማለት ሲገባን የመንግስት ያለህ አልንና አላህም እስኪ የጠራችሁት ይድረስላችሁ የሚል በሚመስል ምጸት ነገሩን አዘገየው። መንግስትም አረ ደህና ናችሁ፣ አይዟችሁ፣ ብዙም አይደለም፣ ማን አጠፋና፣ የለሁበትም፣ እነሱም ተጎጂ ናቸው እያለ አሳረረን። መለኛ ነኝ ያለ በመላው ደከመ በመላህ ውጣ ሲል ጀሊልም ሐከመ ያለውም ይሄንኑ ይመስላል። ዋናው ነገር አሁን ወደ አላህ እንመለስ፣ ሁላችንም፣ በጋራ፣ በአንድነት፣ በአንድ ለሊት፣ በያለንበት እናም ባለ ሲሩን የያሲን ምዕራፍ ከላይ ለተዘረዘሩት ሃጃዎቻችን ስንል ነይተን እንቅራው። ፈረጃ ከአላህ ነው። ይህን ልጥፍ ሼር በማድረግ በመላው ዓለም አዳርሱትና አላህም ቁድራውን ያሳየን፣ መንግስትም ከሱ ይልቅ ሊተማመኑበት የሚገባ ኃያል አምላክ እንዳለን ይገንዘብ፣ አጥፊዎችም የክፋታቸውን ወጤት ባፈሱት ቁና ታፍሰው ይዩት!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
#ዓላ_ነብዪከ||#ሷሊህ_አስታጥቄ|| @Al Faruk Multimedia Production

ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!**************Share Share Share⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን*...

በሀበሻ መሻይኾች ዘንድ በፍቅር የሚወደደውን ዓላ ነብዪከ የተሰኘ መንዙማ ወጣቱ ማዲህ ሷሊህ አስታጥቄ በራሱ ግጥም አሽሞንሙኖ የመሻይኾቹን ለዛ ሊያስታውሰን ብቅ ብሏል። አል ፋሩቅ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ይህን መንዙማ በቪዲዮ ክሊፕ በተቻለ ፍጥነት ወደናንተ ያደርሳል! በአል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን YouTube ቻናል ወደ እናንተ ሊደርስ ቀናቶች ብቻ ቀሩት። በቅርብ ቀን... ቅንጭብ 👇👇👇 https://youtu.be/CmVwaaYVa34 https://youtu.be/CmVwaaYVa34 https://youtu.be/CmVwaaYVa34
Show all...
#ዓላ_ነብዪከ||#ሷሊህ_አስታጥቄ||በቅርብ ቀን ይጠብቁ@Al Faruk Multimedia Production

ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!**************Share Share Share⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን*...

Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ቀዳማዊ ዳና ሸህ አህመደ ዳንይ ወላጆች የጥምረት ታሪክና የሸህ አህመደ ዳንይ ውልደትና እድገት በሰፊው የሚያትተው ዳናዎች ክፍል 02 ትረካ እነሆ ተለቋል። ትረካውን በሊንኩ በኩል ታገኙታላችሁ። መልካም ጊዜ! https://youtu.be/M3ye-UlhjLI
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.