en
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

Open in Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

Show more
904
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1530 days
Posts Archive
✍ በ A+ tutorial class ተዘጋጅቶ የቀረበ። 📚 CHAPTER ONE ESSENCE OF PSYCHOLOGY 📍 በዚህ ቻፕተር ስር ምን ምን እናያለን 🌹 Definition of psychology and related concepts. 🌹 Goals of psychology 🌷 Historical background and major perspectives in psychology 🌹 Branches/subfields of psychology 📌 Definition of Psychology & Related concepts The word "psychology" is derived from two Greek words 'psyche' and 'logos'. 🎈 Psyche(ሳይኬ) - refers to mind, soul or sprit. 🎈 Logos (ሎጎስ) - means study, knowledge or discourse. Therefore, by combining the two Greek words the term "psychology" epistemologically(አንድ ነገር በብዙ መንገድ ትርጉም ሊሰጠው ይችላል Etymologically, Epistemologically... ወደ ፊት Logic ላይ ትማሩታላችሁ) refers to the study of the mind, soul, or spirit. ሳይኮሎጂስቶች ግን በተለያየ መንገድ ነው ሳይኮሎጂን የሚያብራሩት ነገረ ግን አብዛኞቹ በዚህ ላይ ይስማማሉ፦ 📖 Psychology is the scientific study of human behavior and the underlying mental. 🎯 ሳይኮሎጂ ማለት ስለ ሰው ልጅ ባህሪና ስለ ዋናው አይምሮአቸው(አስተሳሰባቸው) የሚያጠና ሳይንስ ነው። 👆 ልብ በሉ ከላይ በዋናነት 3 ነገሮች ተጠቅሰዋል፦ 1⃣ Science ፦ psychology uses scientific methods to study behavior and mental processes in both humans and animals. ይህ ማለት አንድ ሳይኮሎጂስት የሰዉን ባህሪ እና ስነልቦና ሊመረምር ከፈለገ ከመሬት ተነስቶ ስሜት ላይ ተመስርቶ አይደለም:: He Must use Sceintific methods. Scientific methods ደግሞ lower class ላይ እንደተማርነው (observation,asking the question,hypothesis...እያለ የሚቀጥለው ነው፥ Psychologyም ይህንን ሂደት መከተል አለበት።) 2⃣ Behavior : refers to all of our overt actions and reactions. 👉 Overt ማለት ውጫዊ ባህሪያት ማለት ነው:: such as talking( የአነጋገራችን ሁኔታ), facial expressions( ፊታችን ላይ የሚነበበው ስሜት), movement(እንቅስቃሴዎቻችን), etc. 3⃣ Mental processes: refer to all the internal, covert activities of our minds, such as thinking, feeling, remembering, etc. 👉 Mental process ማለት ደግሞ ሌሎች ሰዎች ሊያዩት የማይችሉ ፡ ድብቅ የሆነ በ ውስጣችን ያለ የ አዕምሮአችን ስራ ወይም እንቅስቃሴ ነው። ለምሳሌ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ማሰላሰል ፡ ስለ አንድ ነገር የተሰማን ስሜት ፡ ስለ አንድ ነገር ማስታወስ ወዘተ። 😎 ስለዚህ psychology ማለት ሳይንሳዊ ዘዴዎችን ተጠቅመን ስለ ሰው ልጆች ውጫዊ እና ውስጣዊ ባህሪ እንዲሁም አስተሳሰብ ማጥናት ማለት ነው። 🤔እናንተስ ቀድሞ ስለ ሳይኮሎጂ ምን አይነት መረዳት ነበራችሁ? 📌 Goals of Pyschology 🤔 ይህ ማለት ሳይኮሎጂ ለምን አስፈለገ? ግቡ ምንድነው? 👨‍🏫 ሳይኮሎጂ ስለ ሰው ልጆች ባህሪ ና አስተሳሰብ ሲያጠና ሊያሳካቸው የሚፈልገው አራት መሰረታዊ አላማዎች ወይም ግቦች አሉት። Psychology has four goals፡ 📍description 📍explanation 📍 prediction 📍 control አንድ በአንድ እንያቸው እስኪ። 🔶 Description - it involves observing the behavior and noticing everything about it. 🔷 Description ማለት አንድ ሰው ውስጡ ላይ ያለውን ስሜት(ሀዘን ፡ ደስታ ፡ ጭንቀት ወዘተ) በውጨኛው የስሜት ህዋሱ በሚያንፀባርቅበት ጊዜ የሰውየውን ውጫዊ ባህሪ ፡ የሚያሳየውን ውጫዊ ስሜት ማወቅ ፡ መረዳት ፡ ማስተዋል ማለት ነው። 👉በአጭሩ ሰዎች የሚያሳዩትን ስሜት ፡ የሰዎችን ባህሪ መረዳት መገንዘብ description ይባላል። ስለዚህ🙌 "What is happening?" (ምን ሁኖ ነው ? ምን ተፈጥሮ ነው?) "Where does it happen?" (መቼ ነው የተፈጠረው?) " To Whom does it happen?.." ( ማን ላይ ነው የተፈጠረው?) እና ለመሳሰሉት ጥያቄዎች መልስ መፈለግ ነው። ለምሳሌ😎 አንዱ ፍሬው(ፍሬሽማን) ትምህርቱን በ አግባቡ ለመከታተል ከተቸገረ ፣ ውጤት ቢቀንስበት እና Class ውስጥ ጭንቀት ቢታይበት፣ ...ይሄ Description ነው ምክንያቱም ውጫዊ የሆነ የጭንቀት የመረበሽ ስሜት ከሱ ላይ ማየት ስለምንችል እና ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥያቄ ይመልሳል። 🔶 Explanation: It is about trying to find reasons for the observed behavior. 🔷 Explanation ማለት የሰውየውን ውጫዊ ስሜት እና ባህሪ ከተረዳን ካወቅን በሗላ ፡ ሰውየው ያንን ስሜት ወይም ባህሪ ያሳየበትን ምክንያት ለማወቅ ጥረት የማድረግ እና ምክንያቱን የመግለፅ ሒደት ነው። ይሄ ደግሞ "Why it is happening?🤔" ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚፈለግ ነው። 😎ለምሳሌ በላይኛው👆 የፍሬው ልጅ ምሳሌ "ልጁ #ለምን እንደዛ ሆነ?🤔" " ልጁ ለምን ውጤቱ ቀነሰ?🤔" " ልጁ ለምን የመረበሽ የመጨነቅ ስሜት እና ባህሪ አሳየ?🤔" ብለን በመጠየቅ ምክንያቱን ማወቅ እና መግለፅ explanation ይባላል። ☹️ለምሳሌ ልጁ እንደዚያ የሆነው ምናልባት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቶ ይሆናል። (Also explanation is the process forming Theory.) 🔶 Prediction : It is about determining what will happen in the future. 🔷 Prediction ከስሙ እንደምንረዳው ስለወደፊቱ መተንበይ ነው። ስለዚህ ሰውየው ከሚያሳየው ስሜት በመነሳት እንዲሁም ምክንያቱን መሰረት በማድረግ ወደ ፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፡ ሰውየው ወደፊት ምን ሊሆን እንደሚችል መተንበይ prediction ተብሎ ይጠራል። ከላይ በወሰድነው ምሳሌ መሠረት "ይሄ ልጅ ወደፊት ምን ሊሆን ይችላል?" ምናልባት በትምህርቱ ውጤታማ ላይሆን ይችላል ፡ ትምህርቱን ሊያቋርጠው ይችላል ወይም ደግሞ እራሱን ሊያጠፋ ይችላል።" ይሄ prediction(ትንበያ) ነው። ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

𝐏𝐥𝐞𝐚𝐬𝐞 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 𝐢𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐥𝐚𝐬𝐬 𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩 🅸🆃 🅸🆂 🅶🅾🅾🅳 🅵🅾🆁 🅰🅻🅻 🆄🅽🅸🆅🅴🆁🆂🅸🆃🆈 🆂🆃🆄🅳🅴🅽🆃 ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

እስኪ የተለያዩ ሰዎች ስለ Anthropology ያላቸውን የተሳሳተ መረዳት እንመልከት፣ 📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies. ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም! Anthropology ስለ ጥንት/ስለ ቀደሙት ሰዎች/ነገሮች ብቻ ሳይሆን በአሁን ዘመን ስላሉትም👱‍♂ የሚያጠና ነው! 📌Anthropologists only study the rural people and rural areas. ነገር ግን ስለ urban Peoples እና ስለ urban areasም ያጠናል [Urban Anthropology]. 📌Anthropology is the study/analysis of fossil evidences of the proto-humans like that of Lucy/Dinkeneshe. ስለ እነዚህም ያጠናል ነገር ግን anthropology ስለ human Evolution ብቻ ነው የሚያጠናው ካልን ስህተት ነው። እነዚህና የመሳሰሉት ማብራርያቸው ስለ anthropology የተሳሳቱ ናቸው! ድንገት ፈተና ላይ ከመጡ miss ልታረጓቸው አይገባም!👌 UNIT TWO Human Culture and Ties that Connect በዚህ Chapter ስር በስፋት የምናየው "The anthropological concept of culture and helps students to increase their understanding the role and impact of culture in human life" 📝What Culture is and What Culture isn't ምናልባት Culture ማለት ምን ማለት ነው ብትባሉ "ባህል" ልትሉኝ ትችላላችሁ። ባህል ማለትስ ምን ማለት ነው? ብንባል የማንነት መገለጫ😐። ነገር ግን ባህል እንዲህ በቀላሉ አይብራራም! Alright, Now let's see some best definition about Culture. 📍Culture is a system of learned behavior shared by and transmitted among the members of the group. በተወሰኑ ሰዎች መካከል የተለመደ፣ እነዚያ የአንድ ቡድን ሰዎች የሚጋሩት የተለመደ ባህሪ ነው ባህል የሚባለው። 📍Culture is a collective heritage learned by individuals and passed from one generation to another. በሰዎች የተለመደ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ ቅርፅ ነው። 📝Characteristic Features of Culture 1. Culture Is Learned: Culture is not transmitted genetically rather; it is acquired through the process of learning. ባህል በዘር አይተላለፍም፣ ነገር ግን በመማር ልታገኙት የምትችሉት ነው። This process of acquiring culture after we born is called enculturation. 🔖Enculturation is specifically defined as the process by which an individual learns the rules and values of one's Culture. "ኢንከልቸሬሽን"👌 አንድን ባህል ለመልመድ የምታልፉበት Process ነው። ለምሳሌ፦ ቋንቋውን መልመድ፣ አለባበሱን ማድረግ.. 2. Culture Is Shared ሌላው የCulture Characteristics ይሄ ነው፣ ማለትም Culture Society ውስጥ ባሉት ቢያንስ ሁለት/ሶስት ሰዎች👨‍👩‍👧 የሚጋሩት መሆን አለበት። እንጂ አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ የራሴ የሆነ አለባበስ🥻ና ቋንቋ🗣 አለኝ ስለዚህ የራሴ #Culture አለኝ ማለት ትክክል አይደለም።🙅‍♂ 3. Culture is Symbolic 📌ባህል በምልክት ሊገለፅ የሚችል መሆን አለበት፣ ለምሳሌ ሌላ ሀገር ሄዳችሁ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ የለበሰ ሰው🇪🇹 ስታዩ በፍጥነት ኢትዮጵያዊ😍 እንደሆነ ትገምታላችሁ! 📌Symbol is something verbal or nonverbal, within a particular language or culture that comes to stand for something else. 4. Culture is All Encompassing 📌Culture is the sum total of human creation: intellectual, technical, artistic, physical, and moral! ባህል እንደምናስበው ቀላል ነገር እንዳይመስላችሁ👀፣ ስለ አንድ ህዝብ ባህል እያጠናችሁ ነው ማለት፣ ስለዚያ ህዝብ አስተሳሰብ🧠፣ አነጋገር🗣፣ ድርጊት👩‍🚒 እና የመሳሰሉት ነገሮችንም ማጥናት ይኖርባችኋል። 5. Culture is Integrated Cultures are not haphazard collections of customs and beliefs. ባህል ቅርፅና መጣጣም ያጣ የትውፊትና የእሴት ውቅር አይደለም። [አማርኛዬ ከበዳቹ አ😁😁] ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ አካል ውስጥ ብዙ System አለአ (Respiratory system, Digestive System, Reproductive...Bio ረሳችሁ😊) እነዚህ አንድ ላይ መጥተው ነው አካላችን ጤነኛ ሚሆነው፣ Cultureም ልክ እንዲሁ ነው😃:- እሴቱ፣ ቋንቋው፣ አለባበሱ ምያምን አንድ ላይ Integrated ሆነው ነው ጤነኛ Culture ሚፈጠረው። 6. Culture Can Be Adaptive and Maladaptive ይሄ ማለት ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ ከTechnology💻 ጋር Adapt ማደረጉ (መልመዱ) በብዙ ጠቅሞታል፣ ነገር ግን ደግሞ በዚያው ልክ ብዙ Side effect አለው።[Maladpativeness] Cultureም ልክ እንደዚሁ ነው Adapt ካደረጋችሁት ጥቅም ሲኖረው👌 ምናልባትም ደግሞ ችግርም ይኖረው ይሆናል[Maladpative]. 7. Culture is Dynamic 📌Culture is changing constantly as new ideas and new techniques are added as time passes modifying or changing the old ways. አየውላችሁ Culture አዳዲስ ሀሳብ እየተጨመረበት በመጣ ቁጥር በየጊዜው ሊቀያየር ይችላል። Static ነው ካለ እንዳትሰሙ🙅‍♂ 📝𝔼𝕝𝕖𝕞𝕖𝕟𝕥𝕤/𝔸𝕤𝕡𝕖𝕔𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕔𝕦𝕝𝕥𝕦𝕣𝕖 Two of the most basic aspects of culture are material and nonmaterial culture. 1⃣Material Culture 🎈Material culture consist of man-made objects such as tools, implements, furniture, automobiles, buildings, dams, roads.. ከስሙ ራሱ እንደምትረዱት የቅርፃቅርፅ፣ የሚታዩት ነገሮች ባህል ነው። እኛ ባህል/Culture የሚመስለን አለባበስና ቋንቋ ምናምን ብቻ ነዋ😔 🎈The physical substance which has been changed and used by man. የሰው ልጅ የፈጠራቸውና እራሱ የሰው ልጅ እየቀያየረ ሊጠቀምባቸው የሚችል ናቸው። 🎈It is referred to as Civilization. 2⃣Non-Material Culture All Rights Reserved

1.3 Unique/Basic Features of Anthropology 📌What Makes Anthropology Unique? Anthropologyን ከሌሎች ተመሳሳይ Subjectኦች የሚለየው ነገር ምንድነው ካልን፣ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፦ 📌Its Scope 📌Its Approach 📌Its Focus 📌Its Method of Study. 1. Its Scope: Anthropology has broad Scope. It is the broad study of human kind, around the world and throughout time. ከዚህ በፊት እንዳየነው Anthropology የሚያጠነጥነው (ይሄ word..😂) ብዙ ነገሮች ላይ ነው። ይህም ከሌሎች disciplineኦች ልዩ ያደርጓል። 2. Its Approach: In its approach anthropology is holistic, relativistic, and focused one. 📍Holistic: Holism means that an anthropologist looks at the entire context of a society when analysing any specific feature. ለምሳሌ: አንድ Anthropologist👨‍💼 ስለ ኢትዮጵያ የቡና ስረዓት ማወቅ ከፈለገ የሀገሪቱን ባህል፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ👑 በስፋት ማጥናት ይኖርበታል። ይህ ነው Holism የሚያስብለው። 📍Relativistic: Anthropology አንድን እምነት፣ ባህል...ሲያብራራ በራሱ Context ውስጥ ሆኖ ነው፣ ማለት ይህ ባህል መጥፎ ነው🙅‍♂ ወይም ጥሩ ነው💁‍♂ በሎ Judge አያረግም። 📍Focused: Anthropological studies give attention to how people perceive themselves and understand their world. ይሄኛውን አይነት Perspective Anthropologistኦች "Emic Perspective" ብለው ይጠሩታል። 3. Its Method of Study: Anthropology is highly dependent on qualitative research (quantitative ካለ እንዳትሸወዱ😎) to understand the meaning behind any human activity. 📖Misconceptions about anthropology እስኪ የተለያዩ ሰዎች ስለ Anthropology ያላቸውን የተሳሳተ መረዳት እንመልከት፣ 📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies. ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም! Anthropology ስለ ጥንት/ስለ ቀደሙት ሰዎች/ነገሮች ብቻ ሳይሆን በአሁን ዘመን ስላሉትም👱‍♂ የሚያጠና ነው! 📌Anthropologists only study the rural people and rural areas. ነገር ግን ስለ urban Peoples እና ስለ urban areasም ያጠናል [Urban Anthropology]. 📌Anthropology is the study/analysis of fossil evidences of the proto-humans like that of Lucy/Dinkeneshe. ስለ እነዚህም ያጠናል ነገር ግን anthropology ስለ human Evolution ብቻ ነው የሚያጠናው ካልን ስህተት ነው። እነዚህና የመሳሰሉት ማብራርያቸው ስለ anthropology የተሳሳቱ ናቸው! ድንገት ፈተና ላይ ከመጡ miss ልታረጓቸው አይገባም!👌 በቀጣይ Chapter 2 እንገባለን!🤗 ጥያቄ የሆነባችሁ ካለ All Rights Reserved!

📚Anthropology Course 📖What is Anthropology? 📍It is a Subject that enables human beings to deal with themes such as culture, kinship(ዝምድና፣ጠንካራ ትስስር), marriage, cultural relativism, ethnocentrism, humanity(ሰውነት), human origins, cosmologies, race, ethnicity, ethnic relations, ethnic boundaries.... ለመግቢያ ያክል Anthropology ካላይ በዘረዘርናቸው ነገሮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ካልን፣ አሁን የModuleኡን Content ደግሞ እንየው፦ በአጠቃላይ Anthropology Freshman Course 7 Chapter አለው! ነገር ግን Generally Focus የሚያደርገው በሚከተሉት ላይ ነው፦ 📍Scope of Anthropology 📍Branches of Anthropology 📍Unique features of Anthropology and 📍 Research methods in Anthropology 📖Unit One 🗒Introducing Anthropology and its Subject Matter በዚህ Chapter ስር ስለ Anthropology ምንነት በሰፊው እናያለን፣ ትርጉሙን፣ ስፋቱን (ምን ምን እንደሚያጠቃል/Scope)፣ የAnthropologyን Subfeildኦች፣ መሰረታዊ የሆኑትን የAnthropology መርሆች እናያለን። 🔖Concepts in Anthropology 📍The term anthropology is a compound of two Greek Words 'anthropos' and 'logos'. "Anthropos" ማለት 'Human being/Man kind) ሲሆን "Logos" ማለት ደግሞ እንደምታውቁት "Study/Sceince/" ማለት ነው። So, In General 'Anthropology means The study or science of humankind or humanity.' ስለዚህ በቀላሉ Anthropology ምንድነው ከተባለ ስለ ሰውነት (humanity) የሚያጠና ሳይንስ ነው ብለን መመለስ እንችላለን። Definitionኡን በጣም Precise አድርገን (አጥብበን) ደግሞ ካየነው፦ 📌Anthropology is the study of people---their origins, their development, and contemporary variations, wherever and whenever they have been found. አያቹአ ስለ ሰው ልጅ መፈጠር🐣፣ ስለ እድገቱ🐥፣ ከዚያ ደግሞ የሰው ልጆች ልዩነት (በዘር፣ በቋንቋ..) እነዚህን እና የመሳሰሉትን ጉዳዮች ይዳስሳል። 📌የAnthropology Scope ሰፊ ነው።👇👇 It is the study of humans as a group, from its first appearance on earth to its present stage of development. አያቹ ይህን👆 ሁሉ ነገር ነው በውስጥ ያጠቃለለው [የሰው ልጅ ከተፈጠረበት አንስቶ እስካሁን ያለውን ያጠናል] 🔖The Historical Development of Anthropology Anthropology did not arise as a science until the 1850s. Anthropology እንደ Science of Humanity መቆጠር የጀመረው በተለምዶ ምዕራባውያን "The West" ብለን በምንጠራቸው፣ Specifically ደግሞ France🇫🇷, Great Britain🇦🇺, USA🇺🇸 and Germany🇩🇪! Historically Speaking, We can say that Anthropology is European discipline. 📖Generally speaking, anthropology as an academic discipline was born during the 19th century, out of the intellectual atmosphere of Enlightenment, which is the eighteenth century social philosophical movement. ስለዚህ Anthropology 19th Century ውስጥ ሲወለድ መሠረቱ "Enlightment" እና "Darwin Theory of Evolution" ነበሩ። 📌Ethnography  is a branch of anthropology and the systematic study of individual cultures. Ethnography ማለት የአንድን ግለሰብ🧔/ማህበረሰብ👨‍👨‍👧‍👧 ባህል ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ማጥናት ማለት ነው። ለምሳሌ፣ የሀገራችንን ባህል ማጥናት የፈለገ Anthropologist👨‍💼 መጥቶ በእኛ መካካል እየኖረ፣ ከእኛ ጋር እየበላ እየጠጣ..ባህላችንን ሲያጠና Enthnographic research ይባላል። 📌Ethnology is the comparative study of two or more cultures. ይህ ደግሞ የተለያዩ ማህበረሰብን ባህል እያነፃፀራችሁ ስታጠኑ ምናምን Ethnology ይባላል። 📚Sub-fields of anthropology There are four major sub-fields: 📍Physical/Biological Anthropology 📍Archeology 📍Linguistic Anthropology 📍Socio-Cultural Anthropology 1⃣Physical/Biological Anthropology This branch Seek to understand how humans adapt to different environments, what causes disease and early death, and how humans evolved from other animals. አንብባችሁታላ☝️ They are also interested in how biology and culture work together to shape our lives. It has two broad Areas of investigation: 📌Human evolution is the study of the gradual processes of simple forms into more differentiated structures in hominid. ይህም ብዙ sub branch አለው፣ ነገር ግን Major የሆኑት 2 አሉ። 1. Paleoanthropology is the study of human evolution through the fossil and archaeological records. 🔖ቀድሞ Record ተደርገው የተቀመጡትን መረጃዎች በመጠቀመ ስለ ሰው ልጅ Evolution ስናጠና ማለት ነው። 2. Primatology is the study of the behavior, biology, evolution, and taxonomy of nonhuman [gorillas, Chimpanzees] primates. 📌Human Genetics It focuses to examine the genetic materials of an organism such as DNA and RNA. ይህ የሚያጠናው የሰው ልጅ የፊቱ መልክ፣ ቁመናው፣ በአጠቃላይ genetic ነገሩ ምናምን እንዴትና ለምን እንደዚያ እንደ ሆነ ነው። 2⃣Archaeological Anthropology 🔖Studies the ways of lives of past peoples by excavating and analysing the material culture/physical

𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭 𝐁𝐞 𝐑𝐞𝐚𝐝𝐲 ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

𝐁𝐚𝐬𝐞𝐝 𝐨𝐧 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐪𝐮𝐞𝐬𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐓𝐨𝐦𝐨𝐫𝐫𝐨𝐰 𝐈 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐩𝐨𝐬𝐭 𝐩𝐬𝐲𝐜𝐡𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲 𝐜𝐡𝐚𝐩𝐭𝐞𝐫 𝐭𝐡𝐫𝐞𝐞 ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

Physics Exam ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━
+6
Physics Exam ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

📖 Physics mid exam 🏢 University :-Hawassa 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass
+2
📖 Physics mid exam 🏢 University :-Hawassa 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

📖 Physics mid exam 🏢 University :-Debre Birhan 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass
+1
📖 Physics mid exam 🏢 University :-Debre Birhan 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

📚 GENERAL PSYCHOLOGY 📚 CHAPTER TWO ❇️ በጣም ገራሚ SHORT NOTE ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

❇️General Physics ppt Short Note 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

❇️ GENERAL PSYCHOLOGY PPT SHORT NOTE 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

📚Fallacies of Weak Induction This types of fallacies usually appears in inductive arguments. እነዚህ አሳሳች የሆኑ የግምታዊ አስተሳሰብ አመክንዮዎች ናቸው። Chapter 2 ላይ ባያቿቸው inductive arguments ላይ defect ሲፈጠር Fallacies of weak induction are committed እንላለን። The premises of the argument may be relevant but not sufficient to establish a conclusion. 9. Appeal to Unqualified Authority [Argumentum Ad Verecandium] Sometimes we are in need of the suggestion, comment, advice and information of others that would enable us to reach a conclusion of our own. However, The person that we relied on to provide the information that we seek might be unreliable. ይሄ መረጃ ለመስጠት ብቃት የሌለውን ሰው እማኝ ወይም ምስክር ማድረግ ነው። ለምሳሌ፣ " Dr. Ismail, who is the famous biochemist in this country, told me last night that all economic policies of this country are wrong. It implies thay, this country's Economic policy is wrong." አያቹ Dr. Ismail በህክምና ትልቅ ስልጣን አለው ማለት ስለ ሌላ ነገር የሰጠው ሃሰብ ትክክል ነው ማለት አይደለም። ከዚው ጋር ተያይዞ ግን ስለ ኢኮኖሚው ማብራርያውን የሰጠው Economist ቢሆን ኖሮ Appeal to Authority ወይም Appeal to expert opinion ነው የሚባለው። ስለዚህ ስለማያገባችሁ ወይም በደንብ ስለማታውቁት ነገር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጠቡ😊 So that you do not commit this fallacy😎 10. Appeal to Ignorance [Argumentum ad ignorantiam] This Fallacy is committed when one's conclusion is supported by one's own ignorance, lack of evidence or lack of tangible information or knowledge. ስለ መረጃው ትክክለኛ እውቀት ሳይኖረን እንደምናውቀው ሆነን መደምደሚያ መስጠት። ይሄ Fallacy በሁሉት መንገድ ሊፈጠር ይችላል:- 📌Arguing that something is True Because no one has proved to be false. (ሀሰት እንደሆነ ስላልተረጋገጠ እውነት ነው ማለት) 📌Arguing that something is false Because no one Hassan proved it to be True. (እውነት እንደሆነ ስላልተረጋገጠ ውሽት ነው ማለት) Eg1. "Life After death is real, since no one has proved that there is no such thing as life after death." Eg2. "Life after death is a myth, because no one yet proved that it is real." 11. Hasty Generalization Fallacy This fallacy is just the opposite of Accident fallacy. It is drawing a conclusion or reaching a certain point of generalization from too small evidences. ከተወሰኑ ወይም ከጥቂት መረጃዎች ብቻ ተነስተን መደምደሚያ ስንሰራ የሚፈጠር የአስተሳሰብ ስህተት ነው። Eg. "Addis Zemen Gazeta carried an interview to know the reading skill among young people. It has found out that, among ten young people it interviewed, none of them read a book for the last two years. The conclusion is obvious: all young people in the country do not have the culture of reading books." 12) False Cause Fallacy Is Committed when someone infering causal explanations from premises that do not provide sufficient evidence to it. የስህተት መንስኤን መረጃ ስናደርግ የሚፈጠር Fallacy ነው። ሶስት አይነት የFalse cause fallacy አይነት አለ 📍Post hoc ergo propter hoc fallacy ስሙን ማንበብ ከበዳቹአ😂 This fallacy is committed when we arrive at a certain conclusion by claiming that one thing is the cause of another thing Because it preceds by the time. ለምሳሌ፣ "ፈተና ላይ ሆናችሁ ወደ ክላስ እየሄዳችሁ የሞተ ጥቁር ዶሮ 🧟መንገድ ላይ ካያቹ ከዚያ ያንን ፈተና ከ3/10 ብታመጡ ያ ዶሮ ነው እንዲ ያረገኝ ስትሉ😁" ይህ post hoc...ነው። ሌላ ምሳሌ " Ever since we quit going to church, our business has been going to worse. If we start attending church our business would become good" 📍Non causa pro causa fallacy 🔖Not the cause for the cause ማለት ነው። መንስኤ መሆን የማይገባው መንስኤ ሆኖ ሲወሰድ። Eg1. "እሷ ድሃ ናት ምክንያቱም ጠንቋይ ረግሟታል"😔 Eg2. "What makes Africans poor is because they are black people." 📍OverSimplified cause fallacy አንድ ነገር ለመከሰቱ ብዙ ምክንያቶች እያሉት አንዱን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ። Eg. "Don't worry; she will be all right from her abdominal sicknes. I gave her good advices" ስለመከራት ብቻም አይሻላትም፣ ነገር ግን ከህመሟ እንድታገግም ምክር እንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል። 13. Slippery Slope Fallacy 🔖is a species of negative reasoning from consequences, used where two parties are deliberating together and one warns the other not to take a contemplated action. ለተከሰቱት ሁኔታዎች ሁሉ ወይም መጨረሻ ላይ ለደረሰው ከባድ ችግር የመጀመሪያውን ምክንያት ተጠያቂ ማድረግ። ለሜሳሌ:- Student: I do have a question, teacher. Teacher: I will not allow you to ask me because, If I allow you to ask me, others will start asking me and as a result I will not have enough time for my lecture. 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

📚CHAPTER ONE Propositional Logic and Set Theory በዚህ ቻፕተር ስር የምናየው: 1⃣ G11 ላይ ስለ ተማራቿቸው ስለ 🎈Proposition logic, 🎈logical connectives, quantifiers 🎈arguments. 2⃣ Elementary class እና G9 ላይ ስለ ተማራቿቸው ስለ፦ 🎈set theory and 🎈description of sets and operations of sets 1.1 Propositional Logic ምን ማለት ነው?🤔 እሺ Definitionኡን በምሳሌ ለማብራራት እንሞክር(ጠጅ በብርሌ ነገር በምሳሌ እንዲሉ😊) Consider the following sentences. a. 2 is an even number. b. A triangle has four sides. c. Freshman Students will go to Campus After Election. d. May God bless you! e. Give me that book. እነዚህን ምሳሌዎች ስናይ a ላይ ያለው True ነው( i think ይሄንን የማያውቅ የለም✅) & b ላይ ያለው ደግሞ False ነው ይህም ታዋቂ ነው). ነገር ግን እስኪ c'ን እዩት True ወይም False ሊሆን ይችላል፣ አይታወቅም። 💡ስለዚህ 3ቱ Declarative sentence ይባላሉ ማለትም እንዲሁ አይተናቸው እናቃቸዋለን(አለም ሁሉ የሚስማማበት ነው) የመጨረሻዎቹ(d እና e) ደግሞ Trueም Falseም ሊሆኑ አይችሉም። 💡እነዚህ ደግሞ ምንም Truth Value ስላሌላቸው Non-Declaratives ይባላሉ። So, ከዚህ ተነስተን Propositionንን እንዴት እናብራራለን?🙋‍♂ 🗒Proposition is a sentence that may be asserted or denied. Proposition in this way are different from questions, commands, and exclamations. ይሄ ማለት Proposition ሁሉም ሰው በአንድነት የሚቀበለው ወይም ሁሉም ሰው በአንድነት የማያቀበለው። ማለትም በሌላ መንገድ Proposition Truth Value ያለው Statement ነው። 🔑truth value ማለት True ወይም False ሊባል የሚችል ማለት ነው። 🔑Every proposition has a truth value, namely true (denoted by T ) or false (denoted by F ). እየውላችሁ አንዱ Statement, proposition ወይስ አይደለም የሚለውን ለማወቅ የግድ truth valueውን ማወቅ አይጠበቅባቹም። ለምሳሌ The base of logarithm(e) is irrational. ቢባል እኛ ይህንን ላናውቅ እንችላለን🤷‍♂ ግን True ነው። 📖Logical Connectiveness ይህንን የምታስታዉሱ ከሆነ በG11 Math unit 4 ላይ ተምራቹታል። Logical connectiveness በብዙ ስም ሊጠራ ይችላል ለምሳሌ logical operators Or Propositional Connectiveness ሊባል ይችላል። እና Logical Connectiveness ምንድነው?🤔 በአጭሩ "The Operators that link two or more component propositions in order to modify the statement" ማለት እንችላለን። ማለትም አረፍተ ነገሩን ለማሳመር በአረፍቱ ነገሩ ውስጥ የሚካተቱ አያያዥ ቃላቶች ማለት ነው። እነዚህም👇 🌡"not" 🌡"and" 🌡"or" 🌡"if....then" ወይም "implies" 🌡"if and only if" እነዚህ አምስቱ ናቸው Logical ወይም Propositional Connectiveness የሚባሉት። እነዚህ እያንዳንዳቸው የሚጠሩበት ስም እና ምልክት አላቸው ለምሳሌ "Not" Negation ይባላል ምልክቱ ደግሞ "¬" ነው። Let's see Them one by one ቀላልም ስለሆኑ Highlighቱን ነው የምናየው😊 🔖Negation "¬p" Actually ይሄ Handoutኡ ላይ የለም፣ ነገር ግን ማወቅ ስላለብን ዝምብለን እንይ let p be a proposition, mean that if p is False negation of p(¬p) is True and the reverse. እንዲገባን ምሳሌ እንውሰድ👇 p: You are Freshman Student ¬p: You are not Freshman student.(እዚህጋ አሁን not የምትልዋ አረፈተነገሩ Negation መሆኑን ያሳየናል። ያ ማለት መጀመርያ ለነበረው ስቴትመንት ተቃራኒ ትርጉም ይሰጧል። 📖Conjunction ✧When two propositions are joined with the connective "And", the Proposition formed is said logical Conjunction. ✧denoted by "/\" ቀለለ ምሳሌ ወስደን እናብራራው🗒 p: Man is Mortal 👉True q: 2 is Odd number 👉False r: 5 is prime number👉True እዚህጋ "Find p conjunction q?" ወይም " Find q conjunction r?" ቢል ምንድነው የምናደርገው? Truth Table በመጠቀም መልሱን ታገኛላችሁ። ያው Conjunction ማለት statementኦቹ በ"And" ሲያያዙ ነው ብለን ዬለ🤲 True and True 👉True True and False 👉False False and True 👉False False and False 👉False 🙌እነዚህን ቀለልን አድርጋችሁ በአይምሮአችሁ ለመያዝ "እውነትና ሀሰት አንድ ላይ ሲሆኑ መቼም እውነት አይሆኑም" የሚለውን እውነታ ካወቃቹ በቂ ነው። I think አሁን የላይኛውን ምሳሌ መመለስ አይከብዳቹም። 📖Disjunction ✧When two propositions are joined with the connective "Or", the Proposition formed is said logical Disjunction. ✧denoted by "\/" ከላይ የወሰድነው ምሳሌ ላይ "Find p disjunction q" ወይም "Find r disjunction p" ከተባልንስ..ኑ ተከተሉኝ ላሳያችሁ😊 ደግሞ Disjunction ማለት Statementኦቹ በ"Or" ሲያያዙ ነው ብለናላ Definition ስንሰጥ። ቀጥለን Truth Tableኡን እንይ True or False 👉True True or True 👉True False or True 👉True False or False 👉False ይህን ለመያዝ ቀላሉ መንገድ ምንድነው?🖇 ቆይ እናንተ ከእውነትና ሀሰት ምረጡ ብትባሉ የቱን ነው የምትመርጡት? እውነት🤷‍♂ እሺ ከሀሰት እና ከሀሰት ምረጡ ብትባሉስ?😁 ሀሰት! ምንም አማራጭ ስለሌላቹ! በዚህ መሠረት ከላይ ያሉትን ጥያቄ መመለስ ትችላላችሁ! NB: English ላይ ያለው or እና እዚህ Math ላይ የምንጠቀመው አንድ አይደለም! 📖Implication ✧ When two propositions are joined together with the connective "implies/ if...then" the proposition formed is Logical implication! ✧denoted by p=>q (Read as p implies q) ✧ ልብ በሉ እዚህ ላይ Truth table ላይ False የሚመጣው p=>q ከሆ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

📍ዛሬ የምንማረው ትምህርት ፈተና ላይ መውጣቱ ስለማይቀር ሁላችሁም በደምብ ልትረዱት ይገባል። ያልገባችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በ @Inquiry_receving_bot መጠየቅ ትችላላችሁ። 😊ፈታ በሉ ኣ🕺💃🕺💃። Over መውጣቱን ግቢ ስትገቡ ትደርሱበታላችሁ😜። አሁን ወደ ትምህርት ፡ የትምህርት ጊዜ☺️። 📗 Chapter Two 📕 Basic Concepts of Logic 🎈 Types of Argument ✏️There are two types of Argument: 📍 Deductive Argument 📍 Inductive Argument በባለፈው ትምህርታችን ስለ Deductive argument ተምረናል። እስቲ ማነው የሚያስታውስልኝ🤔? እጁን አውጥቶ የሚመልስ የለም😦! እኔ ቲቸር🙋‍♀ እኔ ቲቸር🙋‍♂ እኔ ቲቸር...😂። እሺ አቦቸር መልስ☺️። እሺ ለማንኛውም ዛሬ የምንማረው ስለ Inductive argument ነው። 🌹Inductive argument 📍Inductive argument - is an argument in which the premises are claimed to support the conclusion in such a way that it is improbable that the premises be true and the conclusion false. 📍Inductive argument - is an argument in which the conclusion is claimed to follow only probably from the premises. 📍Inductive argument - is an argument that involves probabilistic reasoning. 😊 እሺ አሁን ፅንሰ ሀሳቡን ለመረዳት እንሞክር። Inductive argument የ argument አይነት ነው። argument ማለት ደግሞ ማስረጃዎችን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ መስጠት ነው። ታዲያ🤔 🤗ማስረጃዎቹ(premises) ድምዳሜውን(conclusion) በአብዛሀኛው(80% ወይም 90% ምናምን) ዋስትና የሚሆኑት ከሆነ Inductive argument ይባላል። 🤔ይህ ማለት ደግሞ Inductive argument ላይ ያሉት premises(የቀረቡት ማስረጃዎች) እውነት ናቸው ብለን በአምሮኣችን assume እናደርጋለን። ታዲያ እውነት ናቸው ብለን assume ያደርግናቸው premises(ማስረጃዎች) ለ ድምዳሜው(conclusion) 80 ምናምን ፐርሰንት ወይ ደግሞ 90 ምናምን ፐርሰንት ዋስትና ስለሚሆኑት ፡ ድምዳሜው ውሸት የመሆን ዕድል አይኖረውም ወይም ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው(improbable):: 🥺በደምብ ተከታተሉኝ እዚህ ጋ። ማነህ አቦቸር አትረብሽ😁ፈታ እያላችሁ እሺ። ተመልከቱ👇 🔶 Deductive argument ላይ ማስረጃዎቹ(premises) ለ ድምዳሜው(conclusion) ሙለ በሙሉ(100%) ዋስትና ናቸው። 🤗 ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ከሆኑ ድምዳሜውም(conclusion) እውነት ነው(100%) ወይም ውሸት መሆን አይችልም(impossible):: 👆 ማስረጃዎቹ ደግሞ በ ነባራዊው አለም እውነት ቢሆኑም ውሸት ቢሆኑም እኛ በ አምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን ነው assume የምናደርገው። 🔶 Inductive argument ላይ ደግሞ ማስረጃዎቹ(premises) ለድምዳሜው(conclusion) 80% ወይ ደግሞ 90% ምናምን ነው ዋስትና የሚሆኑት። 🤗 ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ከሆኑ ድምዳሜው(conclusion) እውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው(80% or 90% ምናምን)። በሌላ አባባል ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው(improbable):: 👆ታዲያ ማስረጃዎቹ(Premises) በ ነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ እኛ በአምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን assume እናደርጋለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ናቸው፡ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion) ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ(improbable) ፡ በሌላ አባባል እውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ከሆነ ፡ Inductive argument ይባላል። ☺️ በእርግጠኝነት አሁን የ Deductive እና Inductive argument ልዩነት ገብቷችሗል። 🙌 ተወዳጆች ሆይ እስቲ ምሳሌዎችን እንመልከት😘። 🌀Example 1 Argument I👇 All women are beautiful. Hana is a woman. Thus, Hana is beautiful. Argument II Most women are beautiful. Hana is a woman. Thus, Hana is beautiful. 👆 አያችሁ አይደል ሁለቱን argument 🥺:: 😤የትኛው ነው Deductive argument? የትኛው ነው Inductive argument? 🙋‍♂🙋‍♀ እስቲ ማነው የሚመልስ? ጫላ እጁን አውጥቷል። ጫላ እስቲ ና ውጣ ና አስረዳን። ቾክ እዛጋ አለልህ ማርከር እንካ🖍። 😡ሽሽሽ አትረብሹ። ምንድን ነው የሚያስቃችሁ አያስቅም😂። አቦ ሳቁልኝ። እሺ ጫላ ቀጥል ፡ አስተምር። "እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ" ብሎ ጫላ ማስረዳቱን ቀጠለ። አንድ argument Deductive ወይም Inductive መሆኑን ለማወቅ መጀመሪያ የምናደርገው ነገር 🌷Step 1 ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ናቸው ብለን በአምሮኣችን assume እናደርጋለን። በ ትክክለኛው አለም እውነትም ውሸትም ሊሆኑ ይችላሉ። እኛ አያገባንም ዝም ብለን እውነት ነው ብለን assume እናደርጋለን። 🌷step 2 ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premise) እውነት ናቸው። ታዲያ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜውም(conclusion) እውነት ከሆነ ወይም ውሸት መሆን የማይችል ከሆነ argument ቱ Deductive argument ይባላል። በአንፃሩ ደግሞ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion) እውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ከሆነ ወይም ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ argument ቱ Inductive argument ይባላል። ስለዚህ ምሳሌውን እስቲ እናብራራው : Argument I (የመጀመሪያው argument)👇 All women are beautiful.Hana is a woman.Thus, Hana is beautiful. All women are beautiful የሚለው እና Hana is a woman የሚለው ማስረጃዎች(premises) ናቸው። ስለዚህ እውነት ናቸው ብለን በአምሮአችን assume እናደርጋለን። ከዛ "ሁሉም ሴቶች ቆንጆ ከሆኑ ፡ ሀና ሴት ከሆነች ስለዚህ ሀና ቆንጆ ናት።" ስለዚህ "ሀና ቅንጆ ናት" የሚለው ድምዳሜ(conclusion) እውነት ነው ምክንያቱም ማስረጃዎቹ ለድምዳሜው ሙሉ ዋስትና ስለሚሆኑት። ስለዚህ Deductive argument ነው። 🌷ሁለተኛውን argument(argument II) ን እንመልከት። "Most women are beautiful. Hana is a woman. Thus, Hana is beautiful." 📍Most women are beautiful የሚለው እና Hana is a woman የሚለው ማስረጃዎች(premises) ናቸው። ስለዚህ እውነት ናቸው ብለን assume እናደርጋለን። ከዛ

🔶 ስለዚህ logic ማለት ስለ argument የሚያጠና የፍልስፍና ዘርፍ ማለት ነው። በሌላ አባባል በ premises እና conclusion መካከል ያለውን ዝምድና ወይም ግንኙነት የሚያጠና እና የሚገመግም የፍልስፍና ዘርፍ ነው። ስለዚህ ከዚህ ምን እንረዳለን?? Logic ማለት ነባራው ዕውነታ(General truth) ማለት አይደለም። ለምሳሌ ፡ ፕላኔቶች በፀሀይ ዙሪያ ይዞራሉ።ይኸ ነባራዊ ዕውነታ ግን logic አይደለም። አስተውሉ logic ማለት ነባራዊ ዕውነታ ወይም General truth አይደለም። Logic ማለት ስለ argument የሚያጠና ነው ። ማለትም ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት በምንጠቀመው ማስረጃ እና ማስረጃውን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር በምንሰጠው ድምዳሜ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠና እና የሚገመግም የ ፍልስፍና ዘርፍ ነው። ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር በምንሰጠው ድምዳሜ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠና እና የሚገመግም የፍልስፍና ዘርፍ ነው። 👉 እስቲ እንመልከት logic ነባራዊ ዕውነታ አለመሆኑን። 🔷Example ➡️ All human beings are immortal. ➡️ Samuel is a human being. ➡️ Therefore, Samuel is immortal. የሰው ልጅ ሟች አይደለም። ሳሙኤል የሰው ልጅ ነው። ስለዚህ ሳሙኤል ሟች አይደለም። 😜 አያችሁ አይደል ሳሙኤል ሟች አይደለም ብለን ድምዳሜ ለመስጠት ማስረጃ አቅርበናል። ስለዚህ logic ነው። 🤷‍♂ ግን ነባራዊ ዕውነታው የሰው ልጅ ሟች ነው። የ ሰው ልጅ ሟች አይደለም ብለን ያቀረነብነው ማስረጃ ከ ነባራዊ ዕውነታው ጋር ቢጣረስም logic ከመሆን አላገደውም ምክንያቱም logic ነባራዊ ዕውነት ሳይሆን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ እና ድምዳሜውን ለመስጠት ስለተጠቀምንበት ማስረጃ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠና ነው። ስለዚህ 🎈 Argument - is the inferential claim between premises and conclusion. 🎈 Argument - is not the factual claim between premises and conclusion. አደራችሁን እነዚህን👆 ሁለት ሀሳቦች ያዟቸው። ፈተና ላይ ይወጣሉ። Argument ወይም logic ማለት በ ድምዳሜው(conclusion) እና በ ማስረጃዎቹ(premises) መካከል ያለው ግንኙነት የምክንያታዊነት(inferential claim) ግንኙነት ነው እንጂ የ ነባራዊ ዕውነታ(factual claim) ግንኙነት አይደለም። ለዛ ነው ➡️ Human being is immortal. ➡️ Samuel is human being. ➡️ Therefore, Samuel is immortal. 👆👆 ይህ ሀሳብ logic ነው ያልነው። ሌላው የምነግራችሁ መሰረታዊ ሀሳብ፡ Argument= premises + conclusion. Argument የ premises እና conclusion ድምር ነው። Premises አንድ እና ከ አንድ በላይ ዐ.ነገር(statement) ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን conclusion ሁልጊዜ አንድ ዐ.ነገር(statement) ብቻ ነው:: 🎈 Premises can have one or more than one statements. But 🎈 Conclusion always have only one statement. 👆👆ፈተና ላይ ስለሚወጣ ያዙት Argument ማለት የ premises እና የ conclusion ድምር ውጤት ነው ብለናል። ታዲያ በ argument ውስጥ የሚገኙትን premises እና conclusion እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው? የትኛው ነው premise? የትኛው ነው conclusion? እነዚህን እና ሌሎችን በቀጣይ እናያለን። ═══════════ 🎯 Join & Share @Gtutorialclass 🎯 Contact & Ads @Gtutorialclass ═══════════

📚 በ Concise English( @Gtutorialclass) ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። 📚 Entrance ተፈትናችሁ ቁጭ ያላችሁ ልጆች ምናልባት ፍሬሽማን ኮርስ ማንበብ ከጀመራችሁ ይኸው ለአምና ተማሪዎች ያዘጋጀንውን ለእናንተም አቀረብንላችሁ። 📕 CHAPTER TWO` 📑 Basic Concepts of Logic Definition of Logic🤔 ሰዎች ብዙውን ጊዜ ይህ ነገር logical ነው ፡ ይህ ነገር logical አይደለም እያሉ በተለምዶ ይናገራሉ። ግን ሰዎች በተለምዶ logical ነው ወይም logical አይደለም የሚሉት ነገር በትክክል ሎጂክ ን ይገልፀው ይሆን🤔? 🤔 What is Logic❓❓ 🎯 Logic(ስነ-አመክንዮ) - is the science or philosophy that deals with and evaluates Argument. 🎤 Logic(ስነ-አመክንዮ) ማለት ስለ Argument የሚያጠና እና Argument ን የሚገመግም የ ሳይንስ ወይም የፍልስፍና አይነት ነው። ታዲያ Argument ምንድን ነው🤔? Dictionary ላይ ብታዩት Argument ማለት ክርክር ማለት ነው። እናንተም Argumentative passage እያላችሁ ተምራችሗል። logic የሚያጠናው argument ግን ይለያል። እስኪ እንየው! 👉 Argument (አመክንዮ) 👨‍💼 Argument - is a group of statements, some of which are intended to provide support or evidence to conclude about something. 👌 Argument (አመክንዮ) - ማለት የሆነ ማስረጃን መሰረት በማድረግ ወይም የሆነ ማስረጃን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ መስጠት Argument ይባላል። ስለዚህ ሁለት ነገሮች አሉን ማለት ነው። 👉 1ኛ) ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት የተጠቀምነው ማስረጃ(evidence):: 👉 2ኛ) ማስረጃውን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር የምንሰጠው ድምዳሜ( conclusion):: 👐 ታዲያ ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት የምንጠቀመው ወይም የተጠቀምነው ማስረጃ premises ተብሎ ይጠራል። 👐 ማስረጃውን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር የምንሰጠው ድምዳሜ Conclusion ተብሎ ይጠራል። so, 🎈 Premises - is a group of statements that set forth the reason(evidence). Or 🎈 Premises - is a group of statements that are claimed to provide logical support or evidence to the conclusion. 🎈 Conclusion - is a statement which is claimed to follow the alleged evidence. 👆 ፈተና ላይ ስለሚወጡ ያዟቸው። 😻 ስለዚህ 😎 Argument = Premises + Conclusion. እስቲ ምሳሌዎችን እንመልከት፡ 🔷 Example 1 ➡️All Ethiopians are Africans. ➡️ Solomon is an Ethiopian ➡️ Thus, Solomon is an African. 👆 ሁሉም ኢትዮጵያውያን አፍሪካዊ ናቸው። ሰለሞን ኢትዮጵያዊ ነው። ስለዚህ ሰለሞን አፍሪካዊ ነው። 🥺 አያችሁ አይደል!! ሰለሞን አፍሪካዊ ነው ብለን ድምዳሜ(conclusion) ለመስጠት እንደ ማስረጃ የተጠቀምነው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን አፍሪካዊ ናቸው እና ሰለሞን ኢትዮጵያዊ ነው የሚሉት ናቸው። 🙌 ስለዚህ ከላይ ያየነው ምሳሌ argument ነው። ምክንያቱም ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት ማለትም ሰለሞን አፍሪካዊ ነው ብለን ድምዳሜ ለመስጠት ማስረጃዎችን ተጠቅመናል። ስለዚህ ከላይ ያየነው ምሳሌ argument ከሆነ የግድ premises እና conclusion አለው ማለት ነው ምክንያቱም argument የሁለቱ ድምር ውጤት ስለሆነ። ስለዚህ የትኛው ነው premises? የትኛው ነው conclusion? 👉 Premises ማለት ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት የምንጠቀመው ማስረጃ ነው ። ስለዚህ ሰለሞን አፍሪካዊ ነው ብለን ድምዳሜ ለመስጠት የተጠቀምነው ማስረጃ ፡ 👉 All Ethiopians are Africans. 👉 Solomon is an Ethiopian. ስለዚህ ሁለቱ👆 premises ናቸው። ✍ Conclusion ማለት ደግሞ ማስረጃዎችን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ መስጠት ነው። ስለዚህ 👉 Solomon is an African የሚለው conclusion ነው። 🔷 Example 2 ➡️ Three is prime number. ➡️ Five is prime number. ➡️ Seven is prime number. ➡️ Therefore, all odd numbers between two and eight are prime numbers. በ 2 እና 8 መካከል ያሉ ሁሉም odd ቁጥሮች prime number ናቸው ብለን ድምዳሜ ለመስጠት እንደ ማስረጃ የተጠቀምነው 3 , 5 እና 7 prime number ናቸው የሚለው ነው። ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት ማስረጃ ስለተጠቀምን argument ነው ማለት ነው። argument ከሆነ ደግሞ የግድ premises እና conclusion አለው ማለት ነው። የትኛው ነው premises? የትኛው ነው conclusion ? 🔶 Premises ማለት ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት የምንጠቀመው ማስረጃ ነው። ስለዚህ በ 2 እና በ 8 መካከል የሚገኙ ሁሉም odd ቁጥሮች prime number ናቸው ብለን ድምዳሜ ለመስጠት የተጠቀምነው ማስረጃ፡ 👉 3 is prime number. 👉 5 is prime number. 👉 7 is prime number. እነዚህ👆 premises ናቸው። 👐 Conclusion ማለት ደግሞ ማስረጃዎችን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር የምንሰጠው ድምዳሜ ነው። ስለዚህ 👉 All odd numbers between 2 and 8 are Prime numbers. የሚለው conclusion ነው። 🔷 Example 3 ➡️ It has rained for the past 5 consecutive days. ➡️ As a result, It will rain today. ዛሬ ዝናብ ይዘንባል ብለን ድምዳሜ ለመስጠት እንደ ማስረጃ የተጠቀምነው ባለፋት ተከታታይ 5 ቀናት ዝናብ መዝነቡ ነው። ስለዚህ argument ነው ማለት ነው። ታዲያ የትኛው ነው premises? የትኛው ነው conclusion? Premises ማለት ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት እንደ ማስረጃ የተጠቀምነው ነው። ስለዚህ ዛሬ ዝናብ ይዘንባል ብለን ድምዳሜ ለመስጠት እንደ ማስረጃ የተጠቀምነው ላለፋት ተከታታይ 5 ቀናት መዝነቡ ነው። ስለዚህ 👉 It has rained for the past 5 days.(Premises) 👉 It will rain today. (conclusion)

👆👆👆👆👆👆👆👆 𝐈 𝐩𝐨𝐬𝐭 𝐢𝐭 𝐚𝐠𝐚𝐢𝐧 𝐁.𝐜 𝐲𝐨𝐮 𝐡𝐚𝐯𝐞 𝐭𝐨 𝐑𝐞𝐚𝐝 𝐢𝐭 𝐢𝐧 𝐝𝐞𝐭𝐚𝐢𝐥

ural perspectives ናቸው አጠር አጠር አድርገን እንያቸው By the way ፈተና ላይ ስለማይቀሩ እንደ ቀላል አትዩዋቸው😳 1⃣Psychodynamic perspective - It has its origins in Freud's theory of psychoanalysis, but many other psychodynamic theories exist. 📒የሄ ስኩል አስተሳሰቡ ከFreud ጋር ተቀሪሪቢ ነው፣ ለሰዎች ህመመ ምንጭ ስለሆነው (ነገር ግን ሰዎቹ ስለማያውቀት Unconsious) ውስጣዊ ኃይልና ውስጣዊ ግጭት ነው። ባይዘዌ Psychodynamists እራሳቸውን እንደ አይምሮ Archeologist ነው ሚያዩት😁 2⃣Behavioral Prespective It is concerned with how the Environment affects the persons actions. 📒ይሄኛው አስተሳሰብ Biology G12 Unit 4ላይ ካለው ጋር ይቀራረባል። 🖇እና አስተሳሰቡ Focus ያደረገው የአየሩ ሁኔታ በሰዎች ላይ ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው። እና ውጫዊው ነገር ላይ ነው የሚያተኩረው። ለምሳሌ የሰዎች ንግግር እናንተን ከገነባና ተፅኖ ካመጣባችሁ..እዚጋ📌 አሁን Behaviourism የሚያጠናው ስለ እነዚያ ሰዎች ንግግር (Environment) እና በእናንተ ላይ ስለመጣው ተፅኖ ነው። 👉By the way Sometimes, Behavourism #BlackBox ተብሎ ይጠራል፣ ምክንያቱም፦ 🖇It focuses on what goes in to and out of the box, but not on the processes that take place inside. እና ደግሞ አይምሮ በዚህ ውስጥ ብዙም አያስፈልግም የሚል ዕሳቤ አለ። 3⃣Humanistic Perspective 🖇ይሄኛው ከላይኞቹ ይለያል it emphasizes the uniqueness of #human_beings and focuses on #human_values and #subjective_experiences. 👉አያቹአ ይሄ ሙሉ በሙሉ ትኩረት ያደረገው የሰው ልጅ ልዩነት (uniqueness) እና የሰው ልጅ እሴትና ልምምድ ላይ ነው። 📌የሰው ልጅ እንዴት በውስጡ ያለውን potential እንደሚያሳድግ ሰዎች እንዴት አድርገው ራሳቸው Creatively express ማድረግ እንደሚችሉ ምናምን የዚህ ስኩል ግብ ነው። 4⃣Cognitive Perspective 📒emphasizes what goes on in people's heads; how people reason, remember, understand language, solve problems, explain experiences and form beliefs. አያቹ ይሄ ደግሞ ስለ Mental process ነው። ሰዎች አስተሳሰባቸው እንዴት Actionአቸው ላይ ተፅኖ እንዳለው፣ ሁሉ ነገሩ ከአይምሮ ጋር የተያያዘ ነው፣ ወግድ behavourism😁 5⃣Biological Perspective 📒It holds that the brain and the various brain chemicals affect psychological processes such as learning, performance, perception of reality, the experience of emotions, etc 🖇ይሄም እንዳያቹት አካላዊ ነገሮች ወይም የሰውነታችን አሰራር በድርጊታችን፥ በአስተሳሰብ እና በስሜት ላይ እንዴት ተፅኖ እንደሚያመጣ ነው። 6⃣Socio-cultural Perspective 🖇ይሄ ደግሞ ልክ አሳ ያለ ውሃ እንደማይኖር😊፣ የሰውንም ባህሪ ያለ Social and Cultural Env't መረዳት አይቻልም፣ ብሎ ነው የሚያምነው። 🖇ማህበራዊ ነገሮች እንዲሁም ያለንበት ባህል ምን ያክል በባህሪ ላይ ተፅኖ እንዳላቸው። 1.4. Branches of Psychology Bytheway እኛ እንዱሁ በተለምዶ ሳይኮሎጂስት እንላለን እንጂ ብዙ አይነት ናቸው ያሉት። 1. Developmental Psychology 2. Personality Psychology 3. Social Psychology 4. Cross-cultural Psychology 5. Industrial Psychology 6. Forensic Psychology 7. Educational Psychology 8. Health Psychology 9. Clinical Psychology 10. Counseling Psychology እነዚህ ያው ማብራሪያ አያስፈልጋቸውም፣ ስማቸው ራሱ ይገልፃቿል😊 1.5 Types of Research Methods ስለ research methodኡ በስፋት ከModuleኡ ላይ ማንበብ ትችላላችሁ፣ ዋናዎቹ ግን👇👇 1⃣Descriptive research - in this type of research, the researcher simply records what she/he has systematically observed. 🌷ይሄ የሚዩዪትን ወይም የሚሰሙትን ነገር ዝምብሎ መመዝገብ ነው። 2⃣Correlational research - is a research method that measures the relationship between two or more variables. 🌷ይሄ ደግሞ ለምሳሌ ሲጃራ ማጨስ ወይም አለማጨስ በምድር በሚኖረን እድሜ ላይ ተፅኖ አለው ወይ?🙄 ማጨስና አለማጨስ✅ ስለዚህ እንዳያቹት ሁለት ነገሮችን ባለቸው ተፅኖ ላይ ተመስርቶ የሚያነፃፅር ነው! 3⃣Experimental Research: it is a research method that allows researchers to study the cause and effect relationship between variables. 🌷ይሄን ካስታወሳቹ Biology G11 Unit 1ላይ ተምራቹታል። ለምሳሌ አንድ ሰው የተማሪዎች መማርያ Class ጥበት ወይም ስፋት በትምህርት Resultአቸው ላይ ተፅኖ አለው ወይ ሚለውን ለማጥናት፣ አሁን እዚህጋ independent የሆነው ➨የClassኡ መጠን ነው Dependent የሆነው ደግሞ ➨የተማሪዎቹ Result ነው (የተማሪዎቹ ውጤት በclassኡ ላይ ነው depend የሆነው፣ እንደ classኡ መጠን ሊለያይ ስለሚችል ነው dependent የሆነው👍) ያው stepኦቹን ደግሞ ታቃላቹ (እነ hypothesis ምናምን😊) ከረሳቿቸው Handoutኡ ላይ አለ! "Chapter one The End" ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━