en
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

Open in Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

Show more
904
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1530 days
Posts Archive
+3
🔷 GEOGRAPHY 🔷 Freshman Module. 🔶 Natural Science first semester course. 📌 Join and share 👇👇 ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

📚 University of Gondar 📚 Psychology Final Exam Last Year. ©Bekalu ©A+ Tutorial Class ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise
+4
📚 University of Gondar 📚 Psychology Final Exam Last Year. ©Bekalu ©A+ Tutorial Class ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise 🎯 Contact & Ads @Concise_bot ━━━━━━━━━━━━

📚 Addis Ababa Science and Technology University. 📚 Logic final exam Last Year. ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise 🎯 Co
+7
📚 Addis Ababa Science and Technology University. 📚 Logic final exam Last Year. ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise 🎯 Contact & Ads @Concise_bot ━━━━━━━━━━━━

📚 Hawassa University 📚 General physics Final exam last year. ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise 🎯 Contact & Ads @Conci
+1
📚 Hawassa University 📚 General physics Final exam last year. ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise 🎯 Contact & Ads @Concise_bot ━━━━━━━━━━━━

📚 University of Gondar. 📚 General physics final exam last year. ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise 🎯 Contact & Ads @Co
+5
📚 University of Gondar. 📚 General physics final exam last year. ━━━━━━━━━━━━ 🎯 Join & Share @Aconcise 🎯 Contact & Ads @Concise_bot ━━━━━━━━━━━━

📚 Communicative English Skill I. 📚 Change Active Voice in to Passive voice Worksheet I. 📚 ለብዙ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ምክንያት ነው ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩት። መልሱም አለ። © A+ Tutorial Class. © ስኬትዎ ከ A+ ጋር የተረጋገጠ ነው።

Gonder University Communicative English 2013/2014 Final Exam ©Bekalu ©A+ Tutorial Class
+4
Gonder University Communicative English 2013/2014 Final Exam ©Bekalu ©A+ Tutorial Class

+1
Worked Examples About Electricity of Introductory Physics. Targeted group - Freshman Students. ©A+ Tutorial Class

❗️#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ✔️በ2014 ዓ.ም የመደበኛም ይሁን የግል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምዝገባ ሂደት በሁለት(በዳርማሎግ/online/ እና በ"DRS"/በወረቀት) አማራጮች እየመዘገብን መቆየታችን ይታወሳል። ✔️ሆኖም ግን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች የአንደኛውን አማራጭ ምዝገባ ብቻ በመመዝገብ ቀሪውን እንደዘለሉት ከመዋቅሮች የሚመጡ መረጃዎች ያሳያሉ ፤ ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ የ2014 12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን የሚችለው ሁለቱንም የምዝገባ አማራጮችን አሟልቶ ሲጠቀም ብቻ እነደሆነ በአፅንኦት እየገለፅን ፤ የDRS ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ ቀሪ ሁለት ቀናትን (ከሀምሌ 04 እስከ 05/11/2014) በመጠቀም ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን እንድታሟሉ እናሳስባለን። ትምህርት ሚኒስቴር ===================== ∞ ነኝ።😊👍 ====================== ✅ ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር ! ====================== 📚 JOIN : @z_campus 📚 JOIN : @z_campus ======================

📚 GENERAL PSYCHOLOGY 📚 CHAPTER THREE. ❇️ በጣም ገራሚ SHORT NOTE ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

Chapter 7 Psychological Disorders 🔰 Nature of psychological Disorders ሰላም ሰላም እንዴት ናቹህ? 🙌 ይህን ምዕራፍ በተወሰነ መልኩ በጹሁፍ አብዛኛውን ደግሞ በድምጽ የምናቀርብላቹ ይሆናል ።😉 Psychological disorder (Mental illness or mental health disorders) የምንላቸው በመጠናቸው ብዙ የአዕምሮ ህመሞችን የሚይዝ ሲሆን የእየለቱ ሁኔታችንን (Mood) አስተሳሰባችንን (Thinking) እና ባህርያችንን (Behavior ) የሚጎዱ ናቸው ። Keep in mind 😳 ❗Mental Helath Disorders affect our mood , thinking and behavior . ✍ሰዎች ስለ አዕምሮ ህመም ያላቸው ግንዛቤ እየተሻሻለ ቢመጣ ነገር ግን በአብዛኛው በሽታው ትኩረት የሚሰጠው የሚያሳየው ምልክትና በኛ ላይ የሚፈጥረው stress እንዲሁም የእለት ተእለት የመስራት አቅማችንን በተደጋጋሚ ሲጎዳ ብቻ ነው ። ✍ አንድ ሰው የአዕምሮ ጤና ዕክል አለበት ወይስ የለበትም ለማለት የምንጠቀምባቸው መስፈርቶች ምን ይመስላቹሀል ? 😎 Keep in mind 😳 ❗ Abnormality , maladaptivness & Personal distress are the three main criterias. ✅ Abnormality : What is abnormal behavior ?😟 Abnormal behavior ማለት አንድ ሰው ከማህበረሰቡ እንዲሁም ከሀይማኖት አንፃር ትክክለኛ ተብለው ከሚወከሉ ወይንም ከሚወሰዱ ባህርያት የወጣ ባህሪ የሚያሳይ ወይንም የሚታይበት ከሆነ ያ ባህሪ Abnormal ይባላል ። ✍ When someone's behavior abnormal he or she violates the norm stanadards rules and regulation of the society and her or his religion . አንድ ሰው የሚያሳየው ባህሪ Abnormal ነው ከማለታችን በፊት አንድ ነገር ግን ልናጤን ይገባል ❗ Abnormal behaviouሩ የተከሰተበትን ሁኔታ ( context ) ማገናዘብ ይገባል ። Keep in mind 😳 ❕Only abnormal behaviour can't be sufficient for diagnosis of psychological disorder . Abnormal behaviour መታየቱ ብቻውን❗ አንድ ሰው በ አዕምሮ በሽታ ተጠቂ ነው ብለን እንድንደመድም አያስችለንም ። ✅ Maladaptiveness ይህ ደሞ የሚገልጸው ሰውየው የሚያሳየው ባህሪ ከሰው ጋር ያለውን ግንኙነት( personal relationship) ፣ ማህበራዊ ህይወቱን(social life) ፣ የስራ ሁኔታውን ( work) እና የእለተእለት እንቅስቃሴውን( day to day function) ይጎዳል ወይ የሚለውን ነው ። ✅ Personal distress ይህ የመጨረሻው መስፈርት (criteria) ሲሆን ሰውየው ምን ያህል ለ ተለያዩ አስደሳች ላልሆኑ ስሜቶች ማለትም Anxiety stress Tension ተጋላጭ ሆኗል የሚለውን ይገልጽልናል ። Keep in mind ones 😳 ❗ሶስቱም መስፈርቶች ብቻቸውን በቂ አይደሉም ነገር ግን አንድ ሰው psychological disorder እንዳለበትና እንደሌለበት ሊያመለክቱን ይችላሉ ። 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛 @miki_ye12 @miki_ye12

+1
📚Chapter 6 personality 📖Psychoanalytic Theory of personality (PTP) 🎙Audio Tutorial ጥያቄና አስተያይት👇 @Ucan_scorebot ©A+ Tutorial Class

📚CHAPTER 3 📖Learning And Theories of Learning በዚህ ቻፕተር የምናያቸው👇👇 🔖Definition, Characteristics and Principles of Learning 🔖Factors Influencing Learning 🔖Theories of Learning and their Applications እነዚህን ትማራላችሁ ይሄ Chapter ብዙም አይከብድም! ብዙም እራሳችሁን ሳታጨናንቁ አንብቡ🕺🕺💃😎 🌱There are many definitions of learning. But, Psychologists in general define Learning as relatively permanent behavioural modifications which take place as a result of experience. ያው Learning ማለት መማር ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ!😊 ነገር ግን መማር ማለትስ ምን ማለት ነው! የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ቢችልም ግን ብዙዎቹ እንዲህ ያብራሩታል👉 "ከልምድ ወይም ከልምምድ የሚመጣ ቋሚ የሆነ የባህሪ ለውጥ ማለት ነው።" 🌱ልብ በሉ👆 This definition of learning stresses on three important elements of learning: 📌Learning is a behavioural change. የባህሪ ለውጥ ነው (ጥሩም የሆነ መጥፎ ባህሪ ሊሆን ይችላል) 📌This behavioural change should take place as a result of practice and experience. ሰው በአካል ሲያድግ፣ ወይ ደግሞ ሲያመው Or ሲደክመው የባህሪ ለውጥ ሊታይበት ይችላል ነገር ግን Learning ከልምምድ የሚመጣ ነው። 📌This change in behavior is relatively permanent. የባህሪ ለውጡ ደግሞ በአንዴው ታይቶ የሚጠፋ ሳይሆን For a long time የሚቆይ ነው። Characteristics of learning ያው እነዚህ የLearning ባህሪያት ናቸው፣ Yoakman and Simpson የተባሉ ሰዎች ናችው 9ኙን የLearning Characteristics describe ያደረጉት👇👇 እና ፈተና ላይ ስለማይቀሩ ልትይዟቸው ይገባል😊 1. Learning is continuous modification of behavior throughout life. 📍ቀጣይነት ያለው በህይወት ውስጥ ያለ የባህሪ ለውጥ/መሻሻል ነው 2. Learning is pervasive, it reaches into all aspects of human life. 📍የህይወታችንን አካል የሆኑ ነገሮች ውስጥ ሁሉ ዘልቆ ይገባል ለዚህ ነው pervasive የተባለው 3. Learning involves the whole person, socially, emotionally & intellectually. 📍የሰውን ውስጣዊ፣ ስሜታዊ እንዲሁም ማህበራዊ ነገሮች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ነው 4. Learning is often a change in the organization of experiences. 5. Learning is responsive to incentives. 📍Learning ለሚያበረታታ ወይም ለሚገፋፋ ነገር መልስ የሚሰጥ ነው። 6. Learning is an active process. 7. Learning is purposeful 8. Learning depends on maturation, motivation and practice. 9. Learning is multifaceted 📍multifacated ማለት Having many different parts ማለት ነው። Principles of learning What does it take for learning to take place effectively? መማር ተፅእኖ እንዲፈጥር ማለትም ጠቃሚ እንዲሆን ምን ምን ያስፈልጋል? 📌 Individuals learn best when they are physically, mentally, and emotionally #ready to learn. 📌 Students learn best and retain information longer when they have #meaningful_practice and #exercise. 📌Learning is strengthened when accompanied by a #pleasant or #satisfying_feeling Learningን በጥሩ ስሜት ካልያዝነው ጠንክሮ ሊቀጥል አይችልም። 📌 Things learned first create a strong impression in the mind that is difficult to erase. Things most recently learned are best remembered. መጀመሪያ ላይ የተማርናቸውን እንዲሁም በቅርቡ የተማርናቸውን ነገሮች ለመርሳት ከባድ ነው 📌The principle of intensity implies that a student will learn more from the real thing than from a substitute. ሰዎች ከተመሳሰለው ነገር በላይ ከእውነታ ብዙ ነገር ይረዳሉ። 📌Individuals must have some abilities and skills that may help them to learn. 📌Things freely learned are best learned - the greater the freedom enjoyed by individuals, the higher the intellectual and moral advancement. በነፃነት የምንማራቸው ነገሮች በመጨናነቅ ከምንማረው በላይ አሪፍና የተሻለ ነው። ስለዚህ ስትማሩ ፈታ እያላችሁ💃 የምን መጨናነቅ ነው☺️ Factors Influencing Learning 1. Motivation👉በውስጣችን ያለው ተነሳሽነት ከፍተኛ ሲሆን, ተማሪው ለትምህርቱ በጣም የጓጓ ይሆናል። 2. Maturation👉The learner's motivation matters for the effective learning. ለምሳሌ ህፃን ልጅ እንዲማር መጀመርያ መብሰል/ማደግ አለበት። 3. Health condition of the learner👉 The learner should be in a good health status to learn. የተለያዩ ህመሞች ካሉብን የመማር ሁኔታችን ደካማ ሊሆን ይችላል። 4. Psychological wellbeing of the learner👉 ፍርሀት፣ ጭንቀት🤕፣ የብቸኝነት ስሜት🤦‍♀ ምናምን የሚሰማን ከሆነ Learning ላይ አሉታዊ ተፅኖ ይኖረዋል፤ ይልቁኑ Self respect, self confidence ምናምን ይኑራችሁ☺️ 5. Good working conditions👉absence or presence of fresh air, light, comfortable surroundings...እና የመሳሰሉት ነገሮች Matter ያረጋሉ፣ እናንት ግን ዶርማችሁን ፅድት አርጋችሁ፣ ስታጠኑም ደግሞ አሪፍ አየር ያለበት ቦታ ምናምን ምረጡ። 6. Background experiences👉 ከዚህ በፊት ያላችሁ ልምምድ በLearning ላይ Matter ያረጋል 7. Length of the working period👉 Learning periods should neither be too short nor too long. እንደምታውቁት ለረጅም ጊዜ መማር ያደክማል ደግሞም ይሰለቻል፣ ለአጭር ጊዜም ከሆነ ደግሞ በበቂ መማር ያለብንን አንማርም✅ 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝗵𝗲𝗿𝗲 👇👇 @GTutorialclass @miki_ye12

📚 GENERAL PSYCHOLOGY 📚 CHAPTER THREE. ❇️ በጣም ገራሚ SHORT NOTE ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

+1
📚Chapter 6 personality 📖Psychoanalytic Theory of personality (PTP) 🎙Audio Tutorial ጥያቄና አስተያይት👇 @Ucan_scorebot ©A+ Tutorial Class

Chapter 7 Psychological Disorders 🔰 Nature of psychological Disorders ሰላም ሰላም እንዴት ናቹህ? 🙌 ይህን ምዕራፍ በተወሰነ መልኩ በጹሁፍ አብዛኛውን ደግሞ በድምጽ የምናቀርብላቹ ይሆናል ።😉 Psychological disorder (Mental illness or mental health disorders) የምንላቸው በመጠናቸው ብዙ የአዕምሮ ህመሞችን የሚይዝ ሲሆን የእየለቱ ሁኔታችንን (Mood) አስተሳሰባችንን (Thinking) እና ባህርያችንን (Behavior ) የሚጎዱ ናቸው ። Keep in mind 😳 ❗Mental Helath Disorders affect our mood , thinking and behavior . ✍ሰዎች ስለ አዕምሮ ህመም ያላቸው ግንዛቤ እየተሻሻለ ቢመጣ ነገር ግን በአብዛኛው በሽታው ትኩረት የሚሰጠው የሚያሳየው ምልክትና በኛ ላይ የሚፈጥረው stress እንዲሁም የእለት ተእለት የመስራት አቅማችንን በተደጋጋሚ ሲጎዳ ብቻ ነው ። ✍ አንድ ሰው የአዕምሮ ጤና ዕክል አለበት ወይስ የለበትም ለማለት የምንጠቀምባቸው መስፈርቶች ምን ይመስላቹሀል ? 😎 Keep in mind 😳 ❗ Abnormality , maladaptivness & Personal distress are the three main criterias. ✅ Abnormality : What is abnormal behavior ?😟 Abnormal behavior ማለት አንድ ሰው ከማህበረሰቡ እንዲሁም ከሀይማኖት አንፃር ትክክለኛ ተብለው ከሚወከሉ ወይንም ከሚወሰዱ ባህርያት የወጣ ባህሪ የሚያሳይ ወይንም የሚታይበት ከሆነ ያ ባህሪ Abnormal ይባላል ። ✍ When someone's behavior abnormal he or she violates the norm stanadards rules and regulation of the society and her or his religion . አንድ ሰው የሚያሳየው ባህሪ Abnormal ነው ከማለታችን በፊት አንድ ነገር ግን ልናጤን ይገባል ❗ Abnormal behaviouሩ የተከሰተበትን ሁኔታ ( context ) ማገናዘብ ይገባል ። Keep in mind 😳 ❕Only abnormal behaviour can't be sufficient for diagnosis of psychological disorder . Abnormal behaviour መታየቱ ብቻውን❗ አንድ ሰው በ አዕምሮ በሽታ ተጠቂ ነው ብለን እንድንደመድም አያስችለንም ። ✅ Maladaptiveness ይህ ደሞ የሚገልጸው ሰውየው የሚያሳየው ባህሪ ከሰው ጋር ያለውን ግንኙነት( personal relationship) ፣ ማህበራዊ ህይወቱን(social life) ፣ የስራ ሁኔታውን ( work) እና የእለተእለት እንቅስቃሴውን( day to day function) ይጎዳል ወይ የሚለውን ነው ። ✅ Personal distress ይህ የመጨረሻው መስፈርት (criteria) ሲሆን ሰውየው ምን ያህል ለ ተለያዩ አስደሳች ላልሆኑ ስሜቶች ማለትም Anxiety stress Tension ተጋላጭ ሆኗል የሚለውን ይገልጽልናል ። Keep in mind ones 😳 ❗ሶስቱም መስፈርቶች ብቻቸውን በቂ አይደሉም ነገር ግን አንድ ሰው psychological disorder እንዳለበትና እንደሌለበት ሊያመለክቱን ይችላሉ ።

Defense Mechanism and Psychological Disorder ይህንን በደንብ ከሰራቿቸው ሌላ ጥያቄ መስራትራሱ ላያስፈልጋችሁ ይችላል👌 ©A+ Tutorial Class
Defense Mechanism and Psychological Disorder ይህንን በደንብ ከሰራቿቸው ሌላ ጥያቄ መስራትራሱ ላያስፈልጋችሁ ይችላል👌 ©A+ Tutorial Class

✍Denial : Refuse to recognize or acknowledge a threatening situation . ምሳሌ 🙌 Despite profound evidence and a murder conviction Dawit 's mother refused to accepted or believed her son Could killed their neighboor Naol . ዳዊት እና ናኦል አንድ ጊቢ የሚኖሩ ጎረቤታሞች ነበሩ ..... ከእለታት አንድ ቀን ናኦል በቤቱ ውስጥ ሞቶ ይገኛል😳 ለዛም በ police💂‍♀ ምርመራ ገዳይ ዳዊት እንደሆነ ተረጋግጦ ይደረስበታል 🙉 ይህ ወሬ በሰፈሩ ውስጥ ይዳረሳል ይህን የሰሙት የዳዊት እናት ይህን ሁኔታ አምነው ለመቀበል ይከብዳቸውና እውነታውን ለመካድ ይሞክራሉ 🙅‍♂ አያቹህ ልጆች 😉 እውነታው ዳዊት ናኦልን ገሎታል ያም በ ቦሊስ 🧐 ተረጋግጦ አልቋል ግን በቃ የዳዊት እናት ያን መቀበል እና ዳዊት ገዳይ መሆኑን ማመን አልፈለጉም 🙄 ✍ Projection : Giving one's inappropriate unattractive & undesirable feelings to other people . ምሳሌ 🙌 ውቢት ባለትዳርና የ 3 ልጆች እናት 😁ነች ነገር ግን ከጊዜያት በሁዋላ ከስራ ባልደረባዋ ሳሚ ጋር የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ገባች (cheating or )😳 ..... የ ውቢት ባል ሄኖክ የሰማውን ሰምቶ ውቢትን ለመጠየቅ ሲሞክር ውቢት ስራዋን ታቃለችና ግና ጥያቄውን ሳይጨርስ ቺተር ላለመባል ( undesirable unattractive feeling) ስትል በሷ ላይ እንዳመነዘረ (give her behaviour to henok) ሌላ ሚስት እንዳለችው ሄኖክን ወደመውቀስ ገባች 🤪 ..... በእውነት ያመነዘረችው እሷው ሆና ያን የማትፈልገውን ባህሪ ለ ሄኖክ ( ባህሪው ላልታየበት ) ሰጠች ። ✍ Sublimation : Expressing sexual or agressive behaviour through indirect socially acceptable activities . ምሳሌ 🙌 እዮብ የሰፈራችን ጉልቤ ተደባዳቢ ቦክሰኛ ልጅ በተናደደ (Agressive behaviour) ቁጥር ያገኘውን ሰው ይመታ ነበር ግን ከግዜያት በሁዋላ በ Olympic ተወዳድሮ ለሀገሩ ወርቅ🏅🏅🏅 አመጣ እንዴት ? 😳 እንዴት ማለት ጥሩ እዮብ በተናደደ ቁጥር ሰውን መደብደብ ልክ እንዳልሆነ ስለገባው ያ ባህሪ መናደዱ (agressive behavior ) ሲታይበት ወደ ቦክስ ስፖርት ሜዳ በመሄድ ያን ስሜቱን የቦክስ ስፖርት 🤜 ( acceptable activity ) በመስራት ተወቶ ይመሰላል ሲል ሲል ሀገሩን ለመወከል በቃ ምንያህል ተናዳጅ ቢሆን ነው ባካቹ 😉 Keep in mind 😳 ❗we all use defense mechanisms to manage our internal conflicts and stress . ❕ use of Defense mechanisms is not abnormal unless we depend on them to an extreme level . Defense mechanism ውስጣዊ መረጋጋትን ለመፍጠር ጭንቀታችንን🙍‍♂ ለማስወገድ ወይም ለመቀነስ እንጠቀማቸዋለን ይህን ለማድረግ ሙሉ ለሙሉ ጥገኛ እስካልሆንባቸው ድረስ እነሱን መጠቀም አግባብ አይደለም ማለት አንችልም ። 🤙 Thanks for following us . ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን። © A+ Tutorial class

Chapter 6 personality 🔰 Defense mechanisms 🙅‍♂ ✅ Meaning OF defense mechanisms ✅ Defination and Examples For psychological defense mechanisms 🆔 Ego እና Super Ego በኛ ማንነት ውስጥ ጎልተው ለመታየት በሚያደርጉት ፉክክር Conflict ይፈጠራል ያን ግጭት ለመቀነስ ወይም እንዳይከሰት ለማድረግ የምንጠቀማቸው psychological Tactics 😉 Defense mechanisms እንላቸዋለን። Defense mechanisms are unconscious tactics either to prevent surfacing or Exposing of threatening Materials . Keep in mind 😳 ❗Defense mechanisms are unconsious tactics . Meaning 👆 Defense mechanisms የምንጠቀመው ባብዛኛው ሆም ብለን አስበንበት ( consciously ) ሳይሆን በ ዘልማድ ነው። ✅ psychological Defense mechanisms ✍ Repression : Motivated forgetting ምን ነበር 🤕 ❓ አስታወሳቹት አደል . የሰው ልጅ በህይወቱ ላይ ያሳለፈው ነገር በሀሳቡ ደጋግሞ እየመጣ የሚረብሸው ከሆነ ያን ሀሳብ ወደ ድብቁ አእምሮ unconscious mind በመግፋት 😳 የምን መግፋት ነው ያልከው ❓ ማለትም Consiousely በንቁ አእምሮዋችን ያን ነገር ለማሰብ አለመሞከር ማለት ነበር Repression ከዚ ጋር በጣም ይመሳሰላል ምሳሌ 🙌 A women who was raped a years ago in one party has forgotten the incident . 😔 ሴትየዋ ከተደፈረች አመታት አልፈዋታል ነገር ግን Repression በመጠቀም ከላይ 👆 በገለጽኩት መንገድ ሁኔታውን ረስታዋለች አታስታውሰው ። ✍ Regression : Reverting to immature / Early development age to relieve anxiety . ምሳሌ 🙌 ወይዘሮ መቅደስ የ 5 5 አመት ወጣት 😳 ማነው የእድሜ ባለጸጋ ናቸው ግን ትልቅ አድርጎ የሚያያቸው ሰው ካለ 😡 እና ወይዘሮ መቅደስ ፀጉራቸው ቢሸብትም ቀለም እየቀቡ ውጪ ሲወጡ እንደ ወጣቶች አጭር ቀሚስ ጥፍር ቀለም .... 👯‍♀ 💄 በመጠቀም እርጅናቸውን ለመደበቅ ይሞክራሉ እንደውም የሰፈራችንን ወጣት ወንዶች ለማማለል ይሞክራሉ 😫 ። ጥፍር ቀለም አጭር ቀሚስ ሂል ጫማ ባብዛኛው በወጣትነት እድሜ ላይ ባሉት ቢዘወተርም ወይዘሮ መቅደስ ግን 55 ሞልቷቸውም ወደ ወጣትነት ( Early stage of development) ለመመለስ ይሞክራሉ Immature behaviour( ማማለል ከእድሜያቸው አንፃር) ያሳያሉ ። ✍ Rationalization : Giving socially acceptable reasons for one's inappropriate behavior . ምሳሌ 🙌 Yared Did not have a good study habit and he missed classes everyday to play pool 🙊 as a result Yared had a bad Semister and academically dismissed . He gave the quality of their teachers and the campus as a reason 🙄 for his failure . ከላይ በምሳሌው እንደምታዩት ያሬድ በሴሚስተሩ ጥሩ ውጤት ስላላመጣ ተጫረ ለምን ሲባል መምህራንንና ግቢውን ምክንያት አደረገ ግን እኮ ያሬድ ክላስ ሲቀጣና ሁል ግዜ pool ሲጫወት እንጂ ትምህርቱን ሲከታተል አልነበረም ። 😶 ይሄ ነው Socially inappropriate ለሆነ ባህሪ ( ከ ግቢ መባረር ከትምህርት ቀርቶ pool በመጫወትና ባለማንበብ ) socially acceptable reason (መምህራንንና ግቢውን ) ማቅረብ መሞከር ። አገኛችሁኝ ? 😉 ነቃ በሉ ተከተሉኝ ✍ Reaction formation : A tendency to act in manner opposite to one's True feeling. ከሚሰማን ስሜት በተቃራኒ ለመሆን ስንሞክር 😕 ምሳሌ 🙌 Betty who keeps accusing chalu being in love with her probably has secret love / feeling for chalu . 🤫 ቤቲ ሁልግዜ ለጓደኞቿ ቻሉ ከሷ ፍቅር እንደያዘው ስታወራ ትደመጣለች , ኤጭ አሁንስ ሰለቸን 🤣 🧏 ግን እሷ እራሷ ለሱ የፍቅር ስሜት አላት አያቹ ፍቅር ይዞታል ብላ ትከሰዋለች (opposite act) ግን እሷ እራሱ ቻሉን ትወደዋለች ( True feeling) ✍ Displacement : Expressing A feeling toward a person who is less threatening rather than the person who is true target . ይሄኛው Tactic ደሞ ምን መሰላቹ 🧐 እስኪ በ ምሳሌ እንመልከተው ምሳሌ 🙌 Biruk who is the boss of Taddese Yelled 🗣 at Taddese🥵 Taddese in return Yelled at his wife tsion 😳 Tsion in return spanked 😁 their kid & the kid kicked the dog . አያቹ መጀመርያ ብረክ የአሰፋ አለቃ አሰፋን ተቆጥቶ ጮሆ ተናገረው አሰፋ አሁን ብሩክን መልሶ ቢናገረው ከስራ መባረር 🙅‍♂ ወይ ደሞዝ መቀነሱ እንደማይቀርለት ያቃል 🙆‍♂ ስለዚህ አሰፋ ስሜቱን አምቆ ይዞ ቆይቶ ያን ስሜት ሚስቱ ላይ ጮሆ ለመወጣት ይሞክራል ያው ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ አይደል የሚቀዳው 😁 እሷም እንደ አሰፋ ባልዋን ትታ ልጇን ትመታዋለች 🤜 ልጇ 🤕 ደሞ ውሻውን 🤥 ..... ምን ልላቹ ነው አሰፋ ጮሆ የተናገረው ብሩክ እያለ (True target ) ሚስቱ ጮሆ የተናገራት ባልዋ (True target ) እያለ ልጁ የመታችው እናቱ(True target ) እያለች ሶስቱም ግን ስሜታቸውን የገለጹት ከ ትክክለኛው አካል ለተለየ ነው።

━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013
━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013