G-Tutorialclass
Open in Telegram
904
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1530 days
Posts Archive
📚 ሰላም የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች።
📚 A+ Tutorial Class የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ማስተማር ከ ጀመረ አንድ አመት ተቆጠረ። ፈር ቀዳጅ የሆነውም የ እናንተ ባች ነው።
📚 ታዲያ A+ Tutorial Class ያለፈውን አመት ጠንካራ ና ደካማ ጎን በመገምገም ከ አዳዲስ ባህሪያቶች ና መሻሻሎች ጋ ዘንድሮ ግቢ ለሚገቡ ተማሪዎች እንደተለመደው በ Telegram የ Tutorial ትምህርት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ነው።
📚 ሁላችሁም እንደምታውቁት ከ ሌሎች tutorials አንፃር የ A+ Tutorial የትምህርት ጥራት ከፍ ያለ ነው። ነገር ግን ከተደራሽነት አንፃር እንዲሁም ደግሞ ከ ተማሪዎች እምነት አንፃር ክፍተት አለ። ይህን ክፍተት ለመሙላት የ እናንተ የ ቤተሰቦቻችን ሚና በእጅጉ ላቅ ያለ ሁኖ አግኝተንዋል። ስለዚህም የእናንተን ቀና ትብብር እንሻለን።
📚 በመሆኑም በ መጀመሪያው ም በሁለተኛው ም ሴሚስተር ከእኛ ጋ የነበራችሁ ተማሪዎች ባለው ነገር ሁሉ ከ እኛ ጋ ልትተባበሩ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች በ @Dani_chemical በኩል እንድንወያይ እንድንተባበር A+ Tutorial Class ይማፀናል።
መልካም የትምህርት ጊዜ ለእናንተ❗️
