en
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Open in Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

Show more
3 148
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-2730 days
Posts Archive
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering እሁድ ታህሳስ 17/2014 ከሰዓት በኋላ ከ11-1 ሰዓት በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ T.me/KhulService +251913233382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

11ኛ ዙር ሰብዓዊ ምህንድስና በቀጥታ ቀረፃ እንደወረደ

በዛሬ ምሽት ጥያቄ እና መልስ ላይ ስለ ትኩረት ለተጠየቁት ጥያቄዎች እንካችሁ 👆🏽👆🏽👆🏽 🙏🏽

#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት ጠያቂ : ቅድስት ፣ ከአዲስ አበባ ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ! ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ብዙወቻችሁ ባሳያችሁት ፍላጎት ደስ ብሎናል 🎆😁 ቡሃላ 11 ሰዓት በክሁል ማዕከል እንገናኝ 😊🥁 ቦታ ያልያዛችሁ ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ 🙏🏽 #የአብሮነት_አርምሞ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና
ብዙወቻችሁ ባሳያችሁት ፍላጎት ደስ ብሎናል 🎆😁 ቡሃላ 11 ሰዓት በክሁል ማዕከል እንገናኝ 😊🥁 ቦታ ያልያዛችሁ ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ 🙏🏽 #የአብሮነት_አርምሞ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

🧘‍♀️Khul Special Full Moon 🌕 Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, December 19th, 5:00pm (11:0
🧘‍♀️Khul Special Full Moon 🌕 Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, December 19th, 5:00pm (11:00 Lt) The more regularly and the more deeply you meditate, the sooner you will find yourself acting always from a center of peace. — J. Donald Walters✨ Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, December 19th, 5:00pm (11:00 Lt) The more
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, December 19th, 5:00pm (11:00 Lt) The more regularly and the more deeply you meditate, the sooner you will find yourself acting always from a center of peace. — J. Donald Walters✨ Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

👆🏽👆🏽👆🏽

ቀና አዲስ ሳምንት የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች #10ኛ ዙር የሰብዓዊ ምህንድስና በቀጥታ ከዮፍታሔ ጋር ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ላይ ይካሄዳል ምሽት እንገናኝ 😊🙏🏽 በቀጣዮ ሊንክ ይቀላቀሉን https://t.me/SelfEngineering?livestream=3a26bc1e5c092708cf #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

Wanna WIN a FREE YOGA ticket? Welcome to Khul Challenge Where you get a free ticket right after sending answers to these thre
Wanna WIN a FREE YOGA ticket? Welcome to Khul Challenge Where you get a free ticket right after sending answers to these three questions/tasks 1. Summerize your understanding of what Khul World Stands for in 2-3 sentences 2. Write at least 5 scientific benefits of Yoga 3. Forward this post from this channel to at least 5 groups/channels and send us the screen shots And DONE🥁 receive your free Ticket from @KhulService after sending the above three 😉 Do you know what Khul World is? check this interesting link 👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/KhulWorld/2918 #Global #Mission #Vision #Activities #Programs #ክሁል #የልህቀት_ማዕከል #ሰብዓዊ_ምህንድስና @KhulWorld @SelfEngineering

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, December 12th, 5:00pm (11:00 Lt) The more
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, December 12th, 5:00pm (11:00 Lt) The more regularly and the more deeply you meditate, the sooner you will find yourself acting always from a center of peace. — J. Donald Walters✨ Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያላችሁበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 11ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctu
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያላችሁበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 11ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctuk4u8 ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ... ★ የላቀ ትኩረት ★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት ★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ ★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ ★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ ★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ ★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት ★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና ★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር ★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር ★ የላቀ ቁርጠኝነት ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? የ21 ቀኑ የአዕምሮ ልህቀት/ክህሎት ጨዋታ/ቻሌንጅ 11ኛ ዙር እነሆ 🥁🥁🥁 ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል 🎆፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ዝግጁ??? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ! 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://tinyurl.com/jctuk4u8 ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም እና ስልክ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና ደስታ ልህቀት ቤተሰቦች የዛሬ ምሽት የሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ እንዲሁም ውይይት መሰረታዊ የሆኑ የአዕምሮ ጤና ነጥቦችን አንሸራሽሯል ስለ ድባቴ (Depression) እይታ ተሞክሮ እና የመፍትሔ ሀሳቦች ተጋርተዋል ሁላችሁም ተሞክሮ ያጋራችሁ ሰወች እጅግ እናመሰግናለን ቀረፃ እንደወረደ 😉 #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

Happy New Week Khul Community members 🌺😁🙏 As many questions come related to our weekly programs, here we have prepared it
Happy New Week Khul Community members 🌺😁🙏 As many questions come related to our weekly programs, here we have prepared it simple to refer schedule of the weekly sessions at Khul Wellbeing Center with different instructors Please reserve before you come as some classes are already full 🙏🏽 Happy to welcome you! For reservation and information: reach out to @KhulService or +251932333382 #StretchYourBody_Mind_Life! @KhulWorld

ነገ እንገናኝ 🎆😊🥁

ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering እሁድ ህዳር 19/2014 ከሰዓት በኋላ ከ11-1 ሰዓት በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ T.me/KhulService +251913233382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁 8ኛ ዙር የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል https://t.me/SelfEngineering?livestr
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁 8ኛ ዙር የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል https://t.me/SelfEngineering?livestream=9b49bfb260926bafa9 አጭር ውስጣዊ ቅኝት ልምምድ ስለሚኖረን -የማንረበሽበት ቦታ -የሚመች አለባበስ እና አቀማመጥ ላይ ብንሆን ይመከራል #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ራስን መውደድ እና መቀበል ጠያቂ : አፎሚያ የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ውሃ እና አስገራሚ ባህሪያቱ ጠያቂ : መስፍን (ከክሁል ማዕከል የዮጋ ሰልጣኝ) የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ሌላ ቀረፃ ከ ፋና ቲቪ ጋር ስለ አካላዊ አዕምሮአዊ ስሜታዊ ሁለንተናዊ እድሳት አስፈላጊነት ለማህረሰባችን Another Shooting with FANA TV at Khul World, Khul Wellbein
+1
ሌላ ቀረፃ ከ ፋና ቲቪ ጋር ስለ አካላዊ አዕምሮአዊ ስሜታዊ ሁለንተናዊ እድሳት አስፈላጊነት ለማህረሰባችን Another Shooting with FANA TV at Khul World, Khul Wellbeing Center, ክሁል ማዕከል, about the relevance of physical, mental and emotional wellbeing in our society through the challenges faced and some practical tools applicable by anyone with Yoftahe (Happy Being) @happymaste @selfengineering @khulworld