cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Covied 19+ ETH 🇪🇹🇪🇹

@covied-19-or-corona-virus

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
210
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
ልዩ መረጃ ™

#ልዩ_መረጃ | #ቀዳሚ_ምርጫዎ ➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ ➠ወቅታዊ መረጃዎች ➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች ➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች ➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል። አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። ለማንኛውም መረጃ ➥ @LiyuMerejaBot PROMOTION ➥ @Liyu_adsBot 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" News & Media Channel®

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ! @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Show all...
🌼የአዲስ አመት ስጦታ ከ EBS ቴሌቪዥን!🌼 ለ ቴሌግራም ቻናላችን ተከታይዎች! ባልነው መሰረት የያጋሩና ይሸለሙ ውድድር አሸናፋቻችን በአስገራሚ ስጦታዎች ለመሸለም ተዘጋጅተናል! የእንኳን ደስ አላችሁ ebs tv world wide!! 🌻 1ኛ ዘመናዊ አውቶሞቢል ለ 100 እድለኞች 🌻 2ኛ የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ለ 150 እድለኞች 🌻 3ኛ ዘመናዊ ስማርት ስልኮች ለ 3000 ባለ እድሎች! ያስተውሉ ዕጩ ለመሆን መጀመርያ በጥንቃቄ ያንብቡ ለመሸለም ይህንን መንገድ ተከተሉ 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxQN-gzb9nxfEw 2.በመቀጠል ለ 50 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልዕክት በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ 3.እስከ መስከረም 10 ድረስ የሽልማቱ አሸናፊ ይሁኑ ! መልካም እድል! አሸናፊዎቹ በ ebs tv worldwide የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምንገልፅ ይሆናል ይቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxQN-gzb9nxfEw GOOD LUCK # EthiopianNewYear መልካም አዲስ አመት t.me/ebstvworIdwide
Show all...
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 15,561 የላብራቶሪ ምርመራ 916 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 61,700 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 966 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 23,054 ደርሷል። @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Show all...
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 24,544 የላብራቶሪ ምርመራ 950 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 164 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 57,466 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 897 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 20,776 ደርሷል። @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Show all...
ከ17 ቀናት በኃላ የተመዘገበው ዝቅተኛ ኬዝ! በኢትዮጵያ ከ17 ቀናት በኃላ በ24 ሰዓት ውስጥ በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ከ1,000 በታች ሆኖ ዛሬ ተመዝግቧል። ነሃሴ 10/2012 በ24 ሰዓት 982 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ሪፖርት ተደርጎ ነበር ፤ ከዛ በኃላ እስከ ትላንት ነሃሴ 27 ድረስ በየዕለቱ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከ 1,000 በላይ ሆኖ ሲመዘገብ ቆይቷል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Show all...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,173 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል። ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,160 የላብራቶሪ ምርመራ 1,173 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 493 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 53,304 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 828 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 19,484 ደርሷል። በፅኑ የታመሙ ሰዎች ቁጥር 306 መድረሱን ጤና ሚኒስተር ገልጿል። @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Show all...