1 565
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-3130 days
Posts Archive
1 565
አንድ አዲስ ነገር እንድንጀምር ፈልጌ ነበር
የ website airdrop አሪፍ ጥቅም ያስገኛሉ ስለዚህ እነሱን ለምን አንሰራም?
ዝም ብዬ ሊንክ አለቅም መስራት ሚፈልግ እንዳለ ማወቅ እፈልጋለሁ።
ጥቅሙ በጣም አሪፍ ነው በስነስርአት ከሰራን list ሲደረግ አብዛኛው token $1 በላይ ሆነው ነው የምናየው።
የምትፈልጉ 👍 አድርጉ
1 565
የ telegram airdrop አሁን ላይ ብዙ አሪፍ ገንዘብ እያስገኘ አይደለም።
በጣም አሪፍ airdrop ሲመጣ በብዙ አካውንት አንድ ጊዜ በመስራት አሪፍ ጥቅም ለማግኘት እንሞክራለን ከዚህ በኃላ።
1 565
Blum update
Blum ለይ dogs ለማግኘት ቢያንስ 1 transaction በቂ እንደሆነ ተረድቻለሁ ።
ዛሬ Oct 21 ከ dogs ጋር በተገናኘ snapshot እንደሚኖር ባለፈው ማሳወቃቸው አይዘነጋም ።
ለ 5 ሚሊዮን ሰዎች ይሄ እድል ተዘጋጅቷል ።እዚህ ላይ ለመሳተፍ
1👉wallet connect ማድረግ
2👉transactions መፈፀም (ማንኛውን transaction ሊሆን ይችላል 🫵ብቻ connect ባደረጋችሁት wallet መሆኑን አረጋግጡ 🙌
መልካም እድል 🦴
1 565
19 ቀን ቀረው ለ #US Election (አሜሪካ president ምርጫ)
19 ቀን ቀረው #Bitcoin ሚገርም እንቅስቃሴ ሊያሳይ....
እንደ ሚጠበቀው Trump ካሸነፈ BTC እና Marketu
ይጨምራል።
1 565
X empire
Bybit
Okx
Bitget
telegram Wallet
የተረጋገጠ ነው።
⏳ BINANCE
ደሞ በቀጣይ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
1 565
Repost from Fanos በ አማርኛ
ለ500$ challenge የጀመርናቸው ፕሮጀክት🔥
Runes chain🔥
https://t.me/fanosbeamargna/391
Humanity protocol testnet🔥
https://t.me/fanosbeamargna/438
Nodepay🔥
https://t.me/fanosbeamargna/427
SonicLabs🔥
https://t.me/fanosbeamargna/525
አብዛኛዎቻችሁ እንዴት X,discord,metamask መጠቀም እንዳለባችሁ Video እንዲሰራ ትፈልጋላችሁ Fanos YouTube channel ላይ ተለቋል ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ አስፈላጊ ከሆነም አዲስ ቪድዮዎች ይሰራሉ
ስለዚህ 500$ የመስራት challenge ዛሬ ተጀምሯል መስራት ለሚፈልጉ ጋደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🔥😊
5ተኛ ዙር ስለ crypto ኮርስ በነፃ ነው በቅርብ ይጀምራል ስለዚህ ማወቅ ይገባዋል ለምትሉት ሰው ሼር አድርጉ🙏
https://t.me/fanosbeamargna
1 565
Good news from Blum
BLUM መስራች የሆነው VLADIMIR SMERKSI በ ቲውተር ገፁ ላይ ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ $DOGS እና $NOTCOIN ሁሉም ሰው በቲኬት መሰብሰብ ሊጀምር ይችላል ብሏል
ስንት BLUM TICKET አላቹ?
1 565
-Airdrop ማለት ምን ማለት ነው ?
-ለምንስ Token በነፃ ይሰጡናል ?
- በአሁኑ ሰዐት ማለትም Notcoin release ከተደረገ ቡሀላ በጣም ብዙ Airdropኣች እየተለቀቁ ይገኛል በዛውም ልክ ተጫዋቹም እየበዛ ይገኛል
ግን ሁላችንም ማለትም ከ 80% በላይ Farmerኣች Airdrop ማለት ምን ማለት እንደሆነ አናውቅም ስለዚህ እስኪ ትንሽ እንማማር
Airdrop ማለት 1 Company ወይም 1 Project የራሱን Game, Task ( Task ማለት Websiteአቸው ላይ Register ማድረግ , ከ Wallet addressአቹ ጋ በማገናኘት , Like አርጉ ሲሉ Like ማድረግ እና የመሳሰሉ
በ አጭሩ እነሱ ያዘዙትን መተግበር ማለት ነው ) እያሰራን
በነዚህ አማካኝነትም ሆነ በሌላ አማካኝነት ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት መንገድ ነው
እና እናንተ እነሱ ያሉትን ስለተገበራቹ (ስለተጫወታቹ) የነሱን Coin Or digital Asset ይሰጧቹሀል ::
ግን ይሄንን የሚያስደርጓቹ እነሱ Promotionኑን ስለሚፈልጉት ነው ምክንያቱም Crypto ላይ ላለ አንድ Project Attention በጣም ትልቅ ነገር ስለሆነ
መገንዘብ ያለብን ነገር ማንም Company or Project እኛን ለመርዳት ብሎ አደም ሚሰራው ለራሱ ሲል ነው እንጂ
ስለዚህ ነፃ Token ሚባል ነገር የለም

በ ቀጣይ ስለምን እንይ
ስለ Attention ያልናቸው ነገሮች ወይስ Types of Airdrops ?