cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዐብደሪይ ደረሶች

የዐብደሪይ ደረሶች✉ ልዩና ተከታታይ የሆኑ የፅሁፍ ደርሶችን በተከታታይ አመች በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ልዩ ቻናል ነዉ!! አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤ ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ! ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ አስተያየት ካለዎት https://t.me/MaidaAhmed ያድርሱን! ┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓ https://telegram.me/yeabderiyderesoch ┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 180
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ይህች_ህይወት_አጭር_ቆይታ ናት። የዛሬን መጨለም ሳይሆን የነገን መንጋት ተመልከት። ከችግርህ አልፎ ያለውን ህይወትህን አስበው። ይህች ቀን ከዛሬ አታልፍም። የጨለመው ይነጋል!! አትዘን ተስፋ የተገባልን ህዝቦች ነንና,
Show all...
"አይረሴ እና ዘመን ተሽጋሪ ታሪክ|| ዐረፋን ስናስብ የአንድን ታላቅ የአሏህ ወዳጅ ቤተሰቦችን እናወሳለን(የሴትነት ሚስጥር ክፍል 1)የዒድ ቀን ይጠብቁን" 👇👇 https://youtu.be/f-QnXiwECZQ https://youtu.be/f-QnXiwECZQ
Show all...
አይረሴ እና ዘመን ተሽጋሪ ታሪክ|| ዐረፋን ስናስብ የአንድን ታላቅ የአሏህ ወዳጅ ቤተሰቦችን እናወሳለን(የሴትነት ሚስጥር ክፍል 1)የዒድ ቀን ይጠብቁን

#ዒደል_አዱሓ_ሙባረክ_ቻናላችንን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

#ሚዛን ቴፒ 👉 Isma'el Zemedkun 0936102857 👉Abdullah Kassa 0917345995 🌹 www.mtu.edu.et #ራያ ዩኒቨርሲቲ 👉jemal 0962546301 #ጂንካ ዩኒቨርሲቲ 👉Abdurezak Habib 0978424322 #አክሱም ዩኒቨርሲቲ 👉shikur 0921675678 👉Esa 0922881731 #አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 👉0914306610 👉Miftah 0987196477 #አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 👉muhammed 0945669006 👉elyas 0960749005 #ደምቢደሎ ዩኒቨርሲቲ 👉Ahmed 0923627488 👉Abdusomed 0988022178 #ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 👉Arefa 0949046747 #ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ 👉muhammed 0916254793 #ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 👉Abdulkerim 0921170033 #አምቦ ዩኒቨርሲቲ 👉muhammed wedaje 0918546305 👉muhammed musa 0935852383 ➡️ ጉዟችሁን ያማረ እና የትምህርት ቆይታችሁ የተሳካ እንዲሆንላችሁ ከፍጡራን ባህሪያት የተጥራራውን አሏህ እንማፀነዋለን።
Show all...
ሶስቱ የሰዉ ልጆች ጠላቶች በተወዳጁ ኡስታዝ በኡስታዝ ሰዒድ አሕመድ https://youtu.be/kKO1HSyvEz0 https://youtu.be/kKO1HSyvEz0 -------------------- ሊንኩን ሸር በማድረግ ለሌሎች እናዳርስ nisaul Mesharie/ኒሳኡል መሻሪዕ you tube https://youtu.be/kKO1HSyvEz0
Show all...
3ቱ የሰዉ ልጅ ጠላቶች(ኡስታዝ ሰዒድ አሕመድ)||3tu yesew lij telatoch ||Ostaz Seid Ahmed

ሶስቱ የሰዉ ልጆች ጠላቶች በተወዳጁ ኡስታዝ በኡስታዝ ሰዒድ አሕመድ --------------------ሊንኩን ሸር በማድረግ ለሌሎች እናዳርስnisaul Mesharie/ኒሳኡል መሻሪዕyou tube

https://youtu.be/kKO1HSyvEz0

" #እውነተኛ_ጓደኝነት_ማለት_በማንኛውም_ሁኔታ_ውስጥ_የማይሻክርና_የማይሰለች_ነዉ" እንዲህ ተብሏል፦ሁለት ወጣት ጓደኛሞች አብረዉ በጫካ ውስጥ ሲሄዱ ድብ አገኛቸዉ፡፡ከዚያም አንደኛው ወጣት ጓደኛዉን ጥሎት ዛፍ ላይ ወጣ፡፡ሌላኛው ወጣት ግን ዛፍ ላይ መውጣት ባለመቻሉ ድብ የሞተ ሠው አይበላም ሲባል ሰምቶ ስለነበረ የሞተ ሰው መስሎ ተኛ።ድቡም ወደ ተኛዉ ልጅ ሂዶ እየተዟዟረ ካየዉ በኀላ የሞተ መስሎት ትቶት ሄደ። ድቡም ከሄደ በኀላ ከዛፍ ላይ ወጥቶ የነበረው ወጣት ወደ ተኛዉ ልጅ ሄዶ አብረዉ መንገድ ጀመሩ። ከዚያም ዛፍ ላይ የወጣው ልጅ፦ #ድቡ_እየተዟዟረ_ከግራ_ወደ_ቀኝ እየተመላለሰ ምንድን ነበር ያደርግ የነበረው ብሎ ጠየቀዉ? ተኝቶ የነበረውም ልጅ እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ #በመከራ_ጊዜ_ጥሎ_ከሚሸሽ_ጓደኛ ጋር አትሂድ ነበር ያለኝ አለዉ ይባላል፡፡ #አዎን ወዳጆቼ፥ ፡ ☞እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በመከራም ሆነ በደስታ ጊዜ የማይሻክርና፣እንደ አለት የጠነከረ፣ በማንኛው ጊዜ መተሳሰብና መከባበር ያለበት ትልቅ ቁምነገር ነው።ይህንን ትልቅ ነገር ደግሞ በስርዓት እና በአግባቡ መያዝ ትልቅ ብልህነትም አዋቂ ከሚያስብሉ መንገዶችም ዋናው እና አንደኛው ነው ብዬ አምናለሁ ። #በችግር_ጊዜ_ጓደኝነትን_ጥለን እንዳንሸሽ ፣ጥለውም ከሚሸሹ ጓደኞች ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡ #ጀሊሉ_ንፁሕ ጓደኞችን ያብዛልን! ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ https://telegram.me/nisaulmesharie ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
Show all...
نساء المشاريع

ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነዉ❤ #ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ 👇 ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓

https://telegram.me/nisaulmesharie

you tube

https://youtu.be/W3lM_poPPyA

┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛ ማንኛዉም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ

https://t.me/maidaAhmed

አናግሩን

#ባለመመቸት_ውስጥ @wahdinn የዚህች ዓለም ኑሮ ለሁሉም ምቹ አይደለም። ሁሉም ሰው ፍላጎቱ ተሟልቶ ደስተኛ ሆኖ አይኖርም። በተለያየ የህይወት ፍልስፍና ውስጥ ሲከተት ይስተዋላል። ህይወቱን ለማስቀጠል የሰው ደጅ እንዲጠና ሁኔታዎች  ያስገድዱታል።  ይህንን ያልደፈረም፣ የሰው ደጅ መጥናት ያልፈለገ ስቃዩን ተቋቁሞ በትንሽ ብር ብዙ ስራ በመስራት ህይወቱን ያስቀጥላል። ጥቂት ገንዘብ ካለችውም ስደትን ምርጫው ያደርጋል። የሰው ልጅ ሆኖ የማይፈተን የለም የፈተናው ቅለትና ክብደት ይለያይ እንጂ። እውነታው ግን የፈተና ቀላል የለም። አንዳንዴ እኛ ሰዎች የተበረከተልንን መልካም ነገር በመርሳት  ባጋጠመችን አንዲት እንከን ላይ ሙሉ ትኩረታችንን እንለግስና ለስህተት እንዳረጋለን። በዚህም ማግኘት ያለብንን ስናጣ፤ የመጣልንን ስጦታ ስንመልስ ይስተዋላል። እንኳን እኛ ተራ የሆነው ሰዎች እንቅርና አላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ያላቸው መልክተኞቹም የፈተናን ጽዋ ተጎንጭተዋል። በሥቃይ ውስጥ፣ ባለመመቸት ውስጥ፣ በስራ ውስጥ፣ በእስር ቤት ውስጥ... ስኬት አለ። ዋናው ነገር የአንተ የልቦና እና የአእምሮ መታሰር፣ መሰወር አለመኖሩ ነው። ሰውነትህ ሲሰቃይ፣ አካልህ ሲጎሳቆል፣ እስር ቤት ስትከተት አእምሮህ አብሮ መሰቃየት፣ መጎሳቆል፣ መታሰር የለበትም። አብሮ የሚሰቃይ፣ የሚጎሳቆል፣ የሚታሰር...ከሆነ አደጋ ነው። ይህ ካልሆነ ግን ድል ነው። አንተ የፈለገውን ያህል በዚህች ምድር ላይ ባይመችህም  ተስፋህን እስካልጨለመ ድረስ ስኬትን የምትቀዳጅበት መንገድ አይሰወርህም። ባለመመቸት ውስጥ ስኬታማ መሆን ይቻላል፤ ዋናው ነገር የሚፈልገውን መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆንና የሚያጋጥሙህን ተግዳረቶች በጥበብ ማለፍ ነው። በዚህች ምድር ላይ መፍትሄ የሌለው ችግርና አበሳ የለምና ትኩረትህን ችግሩ ላይ ሳይሆን መፍትሄው ላይ አድርግ። "إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًۭا" "ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡" : . ❥❥__ #ሰናይ_ጊዜ __❥❥ @wahdinn @wahdinn @wahdinn ⚖ ┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈┈┈⚖
Show all...
sticker.webp0.19 KB
#ገንዘብና_ጀነት/#ጀነትና_ገንዘብ ዘመኑ በኑሮ ውድነት ህዝቡን እያተረማመሰ ያለ ቢሆንም፤ በሌላ በኩል እራስን፣ እምነትን፣ ባህልን፣ ወግን፣ ሃገርን በመሸጥ(በመለወጥ) ተቆጥሮ የማያልቅ ገንዘብ ያፍሳሉ። አንዱ ወገን ቁርስ ላይ በተመገበው ወደ መኝታው ሲያመራ ሌላኛው ገንዘብን ተንተርሶ ይተኛል። በመሃለቸው ያለው ልዩነት መስፋት የሚያስከትለው የኑሮ ግሽፈት ቀላል ሚባል አይደለም። አሁን ላይ ጀነት በገንዘብ እየተለወጠ ነው ማለት የምንችለበት ሁኔታዎች ላይ ነን ብንል የሚቃወም ያለ አይመስለኝም። ብዙ ነገሮችም ይህንን እውነታ ያረጋግጣሉም። አንድ ስራ ሲጀመር ግቡ ገንዘብ ማግኘት ከሆነና ገንዘብን ከጀነት ካስቀደመ፤ ጀነትን በገንዘብ ይለውጠዋል፤ ነገር ግን ከገንዘብ ጀነትን ካስቀደመ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ የሚባለውን ተግባራዊ ያደርጋል። በነዚህ ሁለት ጽንሰ ሃሳቦች መካከል ያለው ለውጥ ብዙም ቦታ ላንሰጠው እንችላለን ነገር ግን በውጤቱ ላይ የሚያሳድረው ተጽኖ የገዘፈ ነው። ጀነትን አልሞ የተነሳና ገንዘብን ኢላማው አድርጎ የተንቀሳቀሰ ሰው ጋር አንድ አድርገን ልንወስዳቸው ይቅርና ባንድ ሜዳ ማሰለፍኳ የማይሆን ነገር ነው። ገንዘብ ወደ ጀነት የሚወስደን ቁሳዊ ነገር ነው እንጂ ጀነት ለመግባት መስፈርት አይደለም። ጀነትን አስበህ የምትንቀሳቀስ ከሆነ ግን ትርፍህ የጎላ ነው። ስራው አድካሚ ቢሆንም ህልምህ ጀነት ነውና ለድካምህ ቦታ ትነፍገዋለህ፣ ተስፋህን የሚያጨልም ነገር ቢያጋጥምህም ተስፋ አትቆርጥም፣ ወኔህ አይሟሽሽም። ነገር ግን ግብህ ገንዘብ ከሆነ በብልጭልጭ አለም በመታለል አኼራን በመርሳት ከሸሪዓ ውጪ በሆኑ ተግባራት ላይ እንድትሰማራ ያስገድድሃል። ስለሆነም ህይወትህን በምን መልክ መምራት እንደሚገባህ ለአለም ብርሃን ከሆኑትና ከከዋክብቶቹ የህይወት አቅጣጫ መውሰድ ይኖርብሃል። ገንዘብን ሳይሆን ጀነትን ማስቀደም ብልህነት ነው፤ ከዚህ ባሻገር የማይተካ ሚና እንዳለውም ልትገነዘብ ግድ ይላል። አኼራህን ከሚያስረሳ፣ አላህ ፊት ከሚያዋርድህ፣ የአላህን ህግጋት ከሚያስጥስህ፣ የነብዩን አስተምህሮት ከሚቃረን፣ የሶሃቦችን ተግባር ከሚነቅፍ ተግባር እራስህን ልትጠብቅ ይገባል። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን : . ❥❥__ #ሰናይ_ጊዜ __❥❥ @wahdinn @wahdinn @wahdinn ⚖ ┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈┈┈⚖
Show all...
sticker.webp0.13 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.