cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Rabuni Elctrncs Service

Provides electrncs materials(esp. Mobile, TV, Radio, Gepaaz... problems and thier solutions plus Tech. news!!! Contact us @Afeworktgbwl @0912952997

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
193
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተደጋጋሚ የሞባይል ስልክ ችግሮች እና መፍትሔዎች ⛔️ ለሌላ ሰዉ ድምጽ ይሰማል፡፡ ነገር ግን በጣም አነስተኛ ሲሆን ወይም የራቀ ድምጽ ሲሆን 909 ወይም 904 መደወል ♥ጥሪዉ ሲጀምር የድምፅ መጨመሪያ ቁልፍን በመጫን ድምጥን መጨመር ♥ችግሩ ካልተፈታ ስፒከር ቀዳዳን ማፅዳት ♥ከላይ የተገለጡት መንገዶች ካልተፈታ ስፒከሩን መቀየር ይኖርብናል፡፡ ⛔️ የስልካችን ጥሪ ከተወሰኑ ሰከንዶች ወይም ደቂቃዎች በሆአላ ይቋረጣል፡፡ የስልካችን የጥሪ መቼት ላይ የጥሪ ገደብ /ኮል ታይም ሊሚት/Call time limit/ የሚለውን ማጥፍት በተለይ ቻይና ስልክ ላይ auto quick end የሚል መቼትን ማጥፍት፡፡ call record General call setting More Auto quick -end Off ⛔️ የቻይና ስልኮች ላይ ኪፓዱ ላይ ያለዉ ብርሀን ይታያል፣ በተጨማሪም ስክሪኑ ላይ ምስሎች ይታያሉ፡፡ ነገር ግን የስክሪኑ ብርሀን የማይታይ ከሆነ ሁሉም የቻይና ስልኮች ስክሪናቸዉ ላይ ሶስት፣ አራት ወይም አምስት የስክሪን ዳዩድ መስመሮች ይገኛሉ፡፡ እነኝህ መስመሮች ከስክሪኑ ጋር የተበየዱበት ሊድ ሊለቅ ወይም ስክሪኑ ከቦርዱ ጋር የተበየደበት ቦታ ላይ የስክሪን ብርሀን መስመሮች ተላቀዉ ከሆነ በድጋሜ ፔስትና ሊድ በመጠቀም እያንዳንዱን እግር በአግባቡ መበየድ፡፡ ⛔️ Insert SIM የሚል ጥሁፍ የሚያሳይ ከሆነ ሲም ካርዱ የሚሰራ መሆን አለመሆኑን የሚሰራ ስልክ በመጠቀም ማየት የሲም መርገጫ ብረቱን በእጃችን መጫን ሲም ኮኔክተሩን በቲነር ማጠብ ⛔️ እንደ 1110,6030,2600,2610,2310,1600 ያሉ ኖኪያ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲም ተጠቅመን Insert Sim የሚል ጥሁፍ የሚያሳይ ከሆነ ቻርጅ ኮኔክተሩን ማፅዳት ወይም መቀየር ቻርጅ ኢንተርፌስ አካባቢ በቲነር ማፅዳት ⛔️ ባትሪ ሲገባበት ቫይብሬተር የሚያደርግ ከሆነ / ስልኩን ሳናበራዉ ልክ ባትሪ እንደገባበት በራሱ ቫይብሬት የሚያደርግ ከሆነ/ DCT3 ስልክ ከሆነ ዩአይ አይሲን መቀየር ሌሎች ስልኮች ላይ ፓወር አይሲ መቀየር ⛔️ ኔት ወርክ የሌለው ስልክ አንቴና ኢንተርፌስ ወይም ከቦርዱ ጋር በአግባቡ መግጠሙን ማረጋገጥ ቦርዱን በቲነር ማጠብ አንቴና ስዊቹን ማሞቅ ኔትወርኩ አሁንም ካልተስተካከለ ደግሞ አንቴና ስዊች መቀየር ⛔️ እኔ የምናገረው ይሰማል ሌላ ሰዉ የሚናገረዉ አይሰማኝም ስፒከሩን መቀየር ⛔️ ሰዉ የሚያወራው የሚሰማ ከሆነ ነገር ግን እኛ የምናወራው የማይሰማ ከሆነ ማይኩን መቀየር ⛔️ ወጭ ጥሪ ያደርጋል ነገር ግን አይቀበልም ኮል ዳይቨርት በርቶ ከሆነ ማጥፍት ⛔️ ከቁጥሮቹ መካከል አንዱ ብቻ ተነጥሎ የማይሰራ ከሆነ ቁጥሩ ላይ የሚያርፈዉን አልሙኒየም ማፅዳት ⛔️ ተንሸራታች ስልክ ላይ ያሉት ቁልፎች አይሰሩም ፣ከታች ያሉት ቁጥሮች በሙሉ ይሰራሉ ኬብል መቀየር ⛔️ የምን ሰማዉ ድምጽ ይንጫጫል/ ከሌላ ሰዉ ጋር ስንነጋገር/ ስፒከር መቀየር ⛔️ ቁጥሮች መደዳ የማይሰሩ ከሆነ ኪፓድ አይሲን ምሞቅ ወይም መቀየር ⛔️ ስልኩ ክፍለሃገር ሲሄድ ኔትወርኩ አይሰራም ኔትወርክ ፊልተሩን መቀየር ⛔️ ስልክ ስናወራ የቁልፍ መጫን ድምፅ ይሰማናል/ ሳንነካዉ በራሱ ቁጥር ይደረድራል/ ኪፓድ አይሲን መቀየር ⛔️ ኔትወርክ ሙሉ ሁኖ ልክ ስንደዉል ኔትወርኩ ዜሮ ይሆናል ፓወር አምፕሊፋየሩን ማሞቅ ወይም መቀየር ◄◄ሼር▻
Show all...
➸ስልኬ Copy nw ወይም Original nw? የሚለውን መለየት ሲያቅታቸው ይስተዋላል እኛም check የሚደረግበትን መንገድ እነሆ ልንጠቁማችሁ ወደድን ተከታተሉ። best method የሚባለው ወደ internet በመግባት imei.info ወይም #imei check በማለት search ማድረግ ከዚያም መጀመርያ ወደ ሚመጣው #website በመግባት የስልካችሁን #imei መጻፍና check የሚለውን መጫን። አለቀቀቀቀቀቀ!!! #imei ቁጥራችሁን ስታዩ ልብ ልትሉት የሚገባው ነገር *#06# ብላችሁ የምመጣውና የስልካችሁን ባትሪ አውጥታችሁ ከስልካችሁ ጀርባ የምታዩት መመሳሰል አለበት።ታድያ ይህንን አድርገን original መሆኑን እንዴት እናውቃለን? ➲#imei ቀጥራችሁን ጽፋችሁ ምንም ካልመጣ ያለጥርጥር ስልካችሁ highcopy ነው። ነገርግን ስለስልካችሁ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያመጣ ከሆነ ስልካችሁ ኦርጅናል ነው።ይህንን ስልት አብዛኛው ሰው ይህን ሲስተም አያውቁም ከላይ እንዳያቹት የ ራሳቹን ስልክ check up አድርጉት
Show all...
የሞባይል ኢንተርኔትን በላፕቶፕ ላይ ለመጠቀም (በኬብልና ያለኬብል ለማገናኘት) ክቡራን የቻናላችን ታዳሚዎች… እንዴት አርገን ሞባይላችንን ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘትና የሞባይላችንን የኢንተርኔት ዳታ ለኮምፒውተራችን መጠቀም እንደምንችል እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል፡፡ ❶. የሚከተሉትን steps ማዛነፍ አይፈቀድም ➢step ① የሞባይሎን ኢንተርኔት ዳታ ያብሩ ➢step ② ሞባይሎን ከኮምፒተሮ ጋር በUSB cable ያገናኙ ➢step ③ የሞባይሎን setting ይክፈቱ ➢step ④ more በሚለው ይግቡና ከሚመጣሎ አማራጭ tethering and portable hotspotን ይክፈቱና USB tethering የሚለውን on ያድርጉ ➢step ⑤ ወደ ኮምፒውተሮ በመመለስ የፈለጉትን browser (chrome, Firefox or opera) በመጠቀም በኮምፒተሮ ኢንተርኔት ማግኘት ይችላሉ ------- ❷. other method Internet sharing የሚል ሴቲንግ ያላቸው ሞባይሎች ያለ ኬብል መጠቀም ይችላሉ፡፡ •► መጀመሪያ ዳታ ማብራት •►ከዚያ ኢንተርኔት ሼሪንግ የሚለውን ኦን ማድረግ፤ ከዚያ ሄደው ላፕሮፕ ላይ ልክ እንደ ዋይ ፋይ የሞባይሎን ዳታ ያገኙታል፡፡ •► ኢንተርኔት ሼሪንግ የሚለው ሴቲንግ ውስጥ የተቀመጠውን የፓስዋርድ ቁጥር ላፕቶፑ ላይ ማስገባት •► ከዚያ መጠቀም መጀመር ነገር ግን በሞባይል ከምታገኙት ኢንተርኔት ይህ ዋጋው ከፍ ይላል፡፡ የሞባይሎን ካርድ ቶሎ ነው የሚበላው፡፡ ⌘ሌላው ማወቅ ያለብዎ ሞባይሎን ነቅለው መልሰው ከኮምፒውተሮ ጋር ሲያገናኙ ከላይ የተጠቀሱትን steps እንደአዲስ መከተል ግድ ይላል በርግጥ ይህንን አጠቃቀም ምታውቁ እንደምትኖሩ አንጠራጠርም፡፡ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Show all...
The most important words 1. *PAN* - permanent account number. 2. *PDF* - portable document format. 3. *SIM* - Subscriber Identity Module. 4. *ATM* - Automated Teller machine. 5. *IFSC* - Indian Financial System Code. 6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of India. 7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity. 8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth. 9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle. 10. *WINDOW* - Wide Interactive Network Development for Office work Solution. 11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research. 12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege. 13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunicati ons System. 14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting diode. 15. *OLED* - Organic light-emitting diode. 16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity. 17. *ESN* - Electronic Serial Number. 18. *UPS* - Uninterruptible power supply. 19. *HDMI* - High-Definition Multimedia Interface. 20. *VPN* - Virtual private network. 21. *APN* - Access Point Name. 22. *LED* - Light emitting diode. 23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance. 24. *RAM* - Random access memory. 25. *ROM* - Read only memory. 26. *VGA* - Video Graphics Array. 27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array. 28. *WVGA* - Wide video graphics array. 29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array. 30. *USB* - Universal serial Bus. 31. *WLAN* - Wireless Local Area Network. 32. *PPI* - Pixels Per Inch. 33. *LCD* - Liquid Crystal Display. 34. *HSDPA* - High speed down-link packet access. 35. *HSUPA* - High-Speed Uplink Packet Access. 36. *HSPA* - High Speed Packet Access. 37. *GPRS* - General Packet Radio Service. 38. *EDGE* - Enhanced Data Rates for Globa Evolution. 39. *NFC* - Near field communication. 40. *OTG* - On-the-go. 41. *S-LCD* - Super Liquid Crystal Display. 42. *O.S* - Operating system. 43. *SNS* - Social network service. 44. *H.S* - HOTSPOT. 45. *P.O.I* - Point of interest. 46. *GPS* - Global Positioning System. 47. *DVD* - Digital Video Disk. 48. *DTP* - Desk top publishing. 49. *DNSE* - Digital natural sound engine. 50. *OVI* - Ohio Video Intranet. 51. *CDMA* - Code Division Multiple Access. 52. *WCDMA* - Wide-band Code Division Multiple Access. 53. *GSM* - Global System for Mobile Communications. 54. *DIVX* - Digital internet video access. 55. *APK* - Authenticated public key. 56. *J2ME* - Java 2 micro edition. 57. *SIS* - Installation source. 58. *DELL* - Digital electronic link library. 59. *ACER* - Acquisition Collaboration Experimentation Reflection. 60. *RSS* - Really simple syndication. 61. *TFT* - Thin film transistor. 62. *AMR*- Adaptive Multi-Rate. 63. *MPEG* - moving pictures experts group. 64. *IVRS* - Interactive Voice Response System. 65. *HP* - Hewlett Packard. *Do we know actual full form of some words???* 66. *News paper =* _North East West South past and present events report._ 67. *Chess =* _Chariot, Horse, Elephant, Soldiers._ 68. *Cold =* _Chronic Obstructive Lung Disease._ 69. *Joke =* _Joy of Kids Entertainment._ 70. *Aim =* _Ambition in Mind._ 71. *Date =* _Day and Time Evolution._ 72. *Eat =* _Energy and Taste._ 73. *Tea =* _Taste and Energy Admitted._ 74. *Pen =* _Power Enriched in Nib._ 75. *Smile =* _Sweet Memories in Lips Expression._ 76. *etc. =* _End of Thinking Capacity_ 77. *OK =* _Objection Killed_ 78. *Or =* _Orl Korec (Greek Word)_ 79. GIS * Geographic information system
Show all...
✳️ ኦርጅናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ እንዴት መለየት ይቻላል። እነዚን መንገዶች በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ። 🏷 የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም ፌክ ሳምሰንግ ስልክ 1. የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም 2. ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል 3. ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል 4. የሳምሰንግ ሎጎ (ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣ በደንብ ከተጫኑት ይለቃል 5. ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ የባትሪ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን ይመለከታሉ፡፡ 🏷 የስልኩን ፍጥነት እና ትእዛዞችን አፈጻፀም በመገምገም 1. በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣ በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ይሆናል 2. በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡ 3. ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም 🏷 የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም 1. ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ 3. ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና #Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጉግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ ፌክ ወይም ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡ የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን ይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡ 🔔 *#0*# #አጠቃላይ መገምገሚያ 🔔 *#1234# or *#9999# ስልኩ የሚጠቀመዉን #ሶፍትዌር እና #ሞደም ማወቂያ 🔔 *#12580*369# #ስለ ስልኩ #ሶፍትዌር እና #ሀርድዌር ማወቂያ 🔔 *#06# #የስልኩን ኢንተርናሽናል #መለያ ቁጥር ማወቂያ 🔔 *#9998*246# #የስልኩን #የባትሪ እና ሚሞሪ መረጃዎች ማወቂያ ሳምሰንግ ኪይ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡ 1. Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት 2. ለማረጋገጥ የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገኛኙት 3. ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም ፣ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል፤ ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሚ ይሞክሩት በድጋሚ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ @RabuniElectronicsService 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
የኮምፒውተራችንን Hard Drive እንዴት በቀላሉ ፓርቲሽን(partition) መክፈል እንችላለን? 📍በመጀመሪያ ፓርቲሽን በመክፈላችን ምናገኛቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ብለን ስናስብ እንደየ ፍላጎታችን ሚለያይ ሲሆን ለሁላችንም ሚሰጠን ዋናው ጥቅም ቢኖር ፉይላችንን ከ ሲስተም ፋይል ያሉ ፋይሉችንን ለይተን በማስቀመጥ በተላያዩ ምክንያት ቡት ማረግ ወይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን መነሳት ሲያቅተው ልናጣ ምንችለውን ፉይል ለመከላከል የምንጠቀምበት መንገድ ነው 📍ለምሳሌ ከፋብሪካው እንደመጣው በ C: partiton ብቻ እየተጠቀምን ቢሆንና በ ቫይረስ ምክንያት ሲስተም ፋይል ቢጠፋ ሌሎች ፐርሰናል ፉይሎችን አጣን ማለት ነው። 📍ስለዚህ በቀላሉ እዛው ፓርቲሽን በመፍጠር የግል ፉይል ለብቻ C: ፓርቲሽን ለብቻ አድርገን በመጠቀም ፋይላችንን መከላከል እንችላለን ይህን ካልን ስለ ፓርቲሽን እንዴት ዊንዶውስ ባዘጋጀልን disk managment በ መጠቀም እንዴት መስራት እንችላለን ሚለውን ላሳያችሁ ወደድኩ 📍በመጀመሪያ ባክአፕ መውሰድ አስፈላጊ ነው ምንም እንኳ ፕሮሰሱ ፋይል ባያጠፋብንም ለጥንቃቄ ሲባል ወስደን መጀመር አለብን 📍በመቀጠል ወደ my computer iconላይ ራይት ክሊክ አርገን manage ሚለውን ክለክ ስናደርግ አዲስ ዊንዶው ይከፈትልናል ማለት ነው። 📍በግራ ባለው ዝርዝር ውስጥ disk managment ሚል በመፈለግ ያንን እንከፍታለን በመቀጠልም በሚከፈተው ዊንዶው ውስጥ መሀል ላይ ሁኖ ከታች ባለው ቦታ ላይ 📍 ያልተከፈለው ፓርቲሽን በ ሰማያዊ ይታየናል ስለዚህም ማድረግ የፈለግነውን ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ በሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ shrink volume የሚል ን በመምረጥ በሚከፈትልን ዊንዶው መሰረት እንደምን ፈልገው ሳይዝ በማስገባት ሌላ አዲስ ፓርቲሽን እንፈጥራለን። ⚠️ ማሳሰቢያ የ disk size ስባስገባ ቁጥሩ በ Mega byte(MB) ነው የሚቀመጠው ስለዚህ ለምሳሌ 100 GB ማድረግ ከፈለግኩኝ 1024,000 ብየ ቁጥሩን ማስገባት አለብኝ ማለት ነው ወይም 200GB ማድረግ ብፈልግ 2048,000 ማለት አለብኝ። የ 1 GB ማለት 1024 MB ስለሆነ።⚠️ ይህንን finish ብለን ከጨረስን በኋላ የከፈትነው ፐርቲሽን እዛው disk managment ውስጥ በጥቁር ከለር ይታየናል ስለዚህ ይህንን ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ የጀመረነውን ፓርቲሽን መፍጠር ለመጨረስ እንጀምራለን። 📍ስለዚህ ራይት ክሊክ ስናደርግ new volume የሚለውን ስንነካ አዲስ ዊንዶ ይመጣል ስለዚህ ምንም ነገር ሳንነካ nextን ብቻ በመጫን መጨረሻም ላይ finish ን ስንጫን አዲሱ ፓርቲሽን my computer ውስጥ መታየት ይጀምራል ማለት ነው ። ©Mohammed Computer
Show all...
SDና HD ሪሲቨር ልዩነት ምንድን ነው? ✅ በሁለቱ መካከል ያለው ዋነኛው ልዩነት Standard Definition (የመደበኛ ጥራት) (ኤስዲ) ወይም High Definition (ከፍተኛ ጥራት (ኤች ዲ)) ያላቸውን የቴሌቪዥን ስርጭቶችን ለማሳየት መቻላቸው ነው ፡፡ ✅ የኤስዲ(SD) ሪሲቨር ሣጥን መደበኛ ጥራት(Standard Definition) የቴሌቪዥን ቻናል ስርጭቶችን ብቻ ማሳየት ይችላል። ✅ ኤችዲ(HD) ሪሲቨር High Definition (ከፍተኛ ጥራት) ደግሞ ሁለቱንም መደበኛ ጥራት እና ከፍተኛ ጥራት ቻናሎችን ያሳያል ፡፡ ✅ ኤችዲ ሪሲቨር እንደ HDTV ማሳያ እንዲጠቀሙባቸው ከኮምፒዩተር ማሳያዎች(ሞኒተር) ጋር ማያያዝም ይቻላል ፡፡ ◄◄◄◄◄◄🔹🔹🔹▻▻▻▻▻▻▻▻ ሪሲቨር ስንገዛ ምን ምን ነገሮችን ማየት አለብን ☜ መጀመሪያ ድ ሪሲቨር ለመግዛት ወደገበያ ስንወጣ ማየት ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ አለበለዚያ በቸልተኝነት ያገኘነዉ ሪሲቨር ገዝተን ሪሲቨሩ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የሚፈልጉት ነገሮች ባይሰራ ወይም ሪሲቨሩ ብዙም ሳይጠቀሙበት ቢበላሽ በተጨማሪ ወጪ መጋለጦ አይቀሬ ነዉ፡፡ 1. መጀመሪያ ሪሲቨሮን ከሶኬት ጀምሮ ማየት ነዉ የሪሲቨሩ ስኬት ቶሎ ሚቆረጥ ሊሆን ስለሚችል ነዉ 2. በመቀጠል ሪሞቱን እናያለን እቤታችን ዉስጥ ህፃናት ካሉ ሪሞት አይበረክትም ስለዚህ የሪሞቱን ጥንካሬ ልብብሎ ማየት ነዉ ሪሞቱ ቢበላሽ ገበያ ላይ በቀላሉ ማግኘት መቻሎትንም ማረጋገጥ አለቦት 3. ሪሲቨሩ በአሁን ሰአት በሪሲቨር ቴክኖሎጂ ዉስጥ ያሉትን አዳዲስ ነገሮች መያዙን ማየት ወይም መጠየቅ ነዉ ♥✿ለምሳሌ በቤትዎ ነፃ የኳስ ቻናል ማየት ቢፈልጉ በቀላሉ ያለ ሶፍትዌር biss key , . pow erVU Tandbrge የመሳሰሉትን ያለ ሶፍትዌር ማየት አለቦት 4. ሌላኛዉ ነገር ሪሞታችን ባይሰራ ሪሲቨሩ ላይ ሙሉ በተን አለዉ ወይ ?ብላችሁ ማየት ጠቃሚ ነገር አለያቸዉ ላይ ምንም በተን የላቸዉ ♥✿ለምሳሌ እርሶ ቻናል ለመቀየር ወይም ድምጽ ለመጨመር ፈልገው ሪሞቱ ምንም አልሰራ ቢለዎትስ ሪሲቨሩ ምንም በተን ባይኖረዉ በሰአቱ በጣም ይናደዳሉ በተን ካለዉ ግን ሪሞት እስክንገዛ ሪሲቨሩ ላይ ባለዉ በተን እየነካን እንጠቀማለን 5. እንደዚሁም ሪሲቨሩ ሚያጫዉታቸዉ የvideo format ማየት ነዉ፡፡ ♥✿ለምሳሌ FLV , MPGMPG4 ,3GP , ETC የመሳሰሉትን SUPPORT ማድረጉን ማየት 6. ሌላኛዉ በተለያዩ ጊዜዋች አዳዲስ ነገሮች የመጡ ሶፍትዌሮች ቶሎ ሚለቀቅለት ሪሲቨር መሆን አለበት 7. የሪሲቨሩ ግራፊክስ ማየት አለብን
Show all...
የሞባይል ስልክን #operating_System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው .... #1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል #2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች #ያስተካክለዋል #3 . ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል ማስጠንቀቂያ ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች - ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ -ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል - ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም - ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ 1. ከ WiFi internet ማገናኘት 2. Settings የሚለውን መክፈት 3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት 4. Check for Updates መንካት 5. Update በዳታ አፕዴት ማድረግ ብዙ ብር ይበላል።ስለዚህ በWiFi update አድርጉ።
Show all...
የላፕቶፕዎን (Laptop) ባትሪ የቆይታ ጊዜ የሚያራዝሙባቸው 9 ጠቃሚ መንገዶች ዛሬ ይዤላቸው የቀረብኩት አብዛአኞቻቸን ችግር የሆነውን የላፕቶፕ ባትሪ የቆይታ ጊዜ አንዴት ማስተካከል እና ማሳደግ እንደምንችል ነው:: ሁላቸንም አንደምናውቀው በአሁኑ ጊዜ ላፕቶፖች አና ታብሌቶች (Tablets) የዴስክቶፕ (Desktop) ኮምፒውተርን ቦታ በመተካት ሥራችንን በቀልጣፋና በፈጣን ሁኔታ አንደንሰራ እያደረጉን ቢገኙም የባትሪያቸው ቶሎ ማለቅ ግን የሁላችንም ራስ ምታት እየሆነ ይገኛል:: አብዛኛዉን ጊዜ የዚህ አይነት ችግር የሚፈጠረው ባትሪያቸንን አንዴት መቆጠብ እና የጊዜ ቆይታውን መጨመር እምንችልባቸውን መንገዶች ባለማዎቅ አና ለባትሪያቸን በቂ ጥገና ባለማድረግ ነው::አንዳንድ ሰዎች የባትሪ ቶሎ ማለቅ ችግር ሲያጋጥማቸው ወዲያው ለመቀየር ይዎስናሉ ነገር ግን አንዳንድ ማስተካከያዎችን በማድረግና ጠቃሚ መንገዶችን በመከተል ከ አላስፈላጊ ወጭ መዳን ይቻላል:: የሚከተሉትን 9 መንገዶች በመከተል የባትሪዎን የቆይታ ጊዜ ማሳደግ ይችላሉ 1. ለጊዜው እማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን(devices) በመንቀል አና መሰኪያዎችን(ports) ነፃ በማድረግ ነው:: - በዚህ ቀላል መንገድ የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ አንችላለን:: ለጊዜው የማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን ለመሳሌ:- ማውስ (mouse), ኪቦርድ (keyboard) የመሳሰሉትን በመንቀል የጊዜ ቆይታዉን ማሳደግ አንችላለን:: 2. አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን (programs) አና ፕሮሰሶችን (processes) በመዝጋት - አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን አና ፕሮሰሶችን በመዝጋት የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ እንችላለን::ምክንያቱም አንዳንድ ፕሮሰሶች የፕሮሰሰራችንን ሰዓት በመጋራት አና በፕሮሰሰራችን ላይ ጫና በመፍጠር ፕሮሰሰራችን የላፕቶፓችን ባትሪ በከፍተኛ ሁኔታ አንዲጠቀም ያደርጉታል:: - አነዚህን አላሰፈላጊ ፕሮሰሶች (Processes) በ ታስክ-ማናጀር (Task-manager) Ctrl + alt + del በመጫን ታስክ-ማናጀርን መክፈት ይቻላል:: 3. ኮምፒውተራችንን ባትሪ ሴቨር ሞድ (Battry-saver mode) ላይ በማድረግ - የኮምፒውተራችን ሃይል ቆጣቢ ሞድ (Power saving mode) የላፕቶፓችንን (Laptop) ሀይል የመጠቀም አቅም ያስተካክለዋል:: 4. የኮምፒተራችን ሴቲንግ (setting) በማስተካከል - የተለያዩ መገልገያዎች (devices ) ስንጠቀም ለምሳሌ ማውስ (mouse ) እና ኪቦርድ ስንጠቀም የላፕቶፓችን ሴቲንግ ልናስተካክል ይገባናል:: - የኪቦርዳችን የጀርባ ብርሃን (back light) በጨለማ ውስጥ ስንሆን ብቻ በማብራት በላፕቶፓችን ባትሪ ከአላሰፈላጊ ብክነት መታደግ እንችላለን:: የላፕቶፓችን ስክሪን ድምቀት (screen brightness) በማስተካከል ቀን ላይ ከሆንን በመቀነስ:: 5. በአንዴ ብዙ ኣስፈላጊ ስራዎችን የምንሰራበትን ግዜ በመቀነስ (Reducing multi-tasking) - በአንዴብዙ ስራዎችን መስራት (multi-tasking )ማለት ብዙ ፕሮግራሞችን (application ) በኣንዴ እንዲሰሩ ማድረግ ነው :: - ስለዚህ እነዚህን የመሳሰሉ አላስፈላጊ ፕሮገራሞችን በመቀነስ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን 6. ስታንድባይ (Stand by) ከማድረግ ይልቅ ሀይበርኔት (Hibernate) በማድረግ - ኮምፒውራችንን ስታንድባይ (stand by) ላይ በማድረግ ባትሪያችን እንደሚቆጥብ የታወቀነው ግን ሙሉ በሙሉ ላፕቶፓችን ባትሪ እንዳይጠቀም ኣያደርገውም :: - ሀይበርኔት (hibernate ) ግን ላፕቶፑ ባትሪ እንዳይጠቀም ስለሚያደርገው በዚህ መንገድ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን:: 7. የላፐቶፓችን ራም (RAM) በመጨመር - ራም (RAM) ማለት ጊዜያዊ ሜሞሪ (temporary storage) ሲሆን በስራ ላይ ያሉ ፕሮግራሞች እሚቀመጡበት ቦታ ነው:: - ላፕቶፓችን በጣም ትንሽ ስራም ካለው አንዳንድ ትልቅ ራም ከሚፈልጉ ፕሮግራሞች የተለያዩ የላፕቶፓችንን የሜሞሪ ክፍሎች በመጠቀም ይጀምራሉ ይህ ሁኔታ ደግሞ ኮምፒተራችንን በማጨናነቅ ብዙ ሃይል እንዲጠቀም የደርገዋል:: ስለዚህ ራም በመጨመር ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን:: 8. የላፕቶፕዎን የባትሪ ማገናኛዎች (contacts) ንፁህ በማድረግ - የላፕቶፓችንን የባትሪ ማገናኛዎች በሁለት ወይም በሶሰት ወር አንድ ጊዜ ማፅዳት ያሰፈልጋል:: - ላፕቶፓችን የባትሪ ማገናኛዎች ንፁህ ማድረግ ባትሪያችን ቻርጅ (charge) በሚደረግበት ግዜ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስለሚያስችለን እና የሃይል ዝውውሩን በማስተካከል የባትሪያችንን ጤንነት ለመጠበቅ ያስችለናል:: 9.ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ከማድረግበ መቆጠብ (preventing from over charging ) - ባትሪያችን ከሞላ በኃላ ቻርጀራችንን (chargers) መንቀላችንን መርሳት የለብንም:: - ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ ባትሪያችንን እና የተለያዩ የላፕቶፓችንን ክፍሎችል ሊያቃጥል ይችላል:: ስለዚህ ለባትሪያችን ጤንነት ከእንደዚህ ዓይነት ተግባራት ልንቆጠብ ይገባናል፡፡ እባክዎን ይሄ ፅሁፍ ጠቃሚሁኖ ካገኙት “share” በማድረግ ሌሎች ወዳጆችዎ ያዳርሱ:: ========================== የወደዳችሁት ሁሉ ሼር እያደረጋችሁ ለወዳጅዎ #ያጋሩ እኛንም ያበረታቱን !
Show all...
Computer💻 ሊገዙ አስበዋል???? ✅አዲስ ኮምፒዉተር ለመግዛት አስበዉ ነገር ግን ምን አይነት computer እንደሚገዙ ግራ ከተጋቡ🤔 ይችን ምክር ያገንቡቧት። ✅አዲስ Computer ሲገዙ ማየት ያለብዎት ነገሮች 👇👇👇👇 1⃣#RAM (Random Access Memory) ✅RAM ማለት አሁን አየተጠቀምንበት ያለዉ application ወይም System Process የሚቀመጥበት ቦታ ነዉ። ✅በአንድ ጊዜ ብዙ Application ከፍተዉ ለመጠቀም ኮምፒተርዎ ብዙ RAM ቢኖረዉ ይመረጣል። ✅ምንም እንኳን window 10 ለ 32 bit 1GB እና ለ64 bit 2GB (macOS minimum 2GB ያስፈልገዋል) minimum ቢያስፈልገዉም ስራችንን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት ይህ RAM አይበቃንም። ✅ስለዚህ አዲስ Computer ሲገዙ 8 GB እና ከዚያ በላይ RAM የለዉ ቢሆን ይመከራል። 2⃣Processor ✅Cori 3 chips:ይህ Processor ዝቅተኛ ሀይል እና እርካሽ ዋጋያለዉ ነዉ። ✅Cori 5 chips:ይኸ ተመጣጣኝ ዋጋ እና perforance የያዘ ነዉ ። ✅ተመጣጣኝ ዋጋ እና በቂ speed ያለዉ Computer ከፈለጉ ይኽን ይምረጡ። ✅Cori i7 and i9: የገንዘቡ ነገር እማያሳስቦ ምርጥ ኮምፒውተር መግዛት ከፈለጉ ከ Cori i7 በታች አይምረጡ። ✅ማወቅ ያለብዎ latest generation ምን ጊዜም efficient እና powerful ናቸዉ። 3⃣Storage ባሁኑ ሰአት ሁለት አይነት የኮምፒዉተር Storage አሉ HDD(hard disk drive) እና SSD(solid state drive) HDDs መረጃዎችን ለማስቀመጥ በፍጥነት የሚሽከረከሩ Magnetic Disk'ችን(Platters) ሲጠቀም flash memory ይጠቀማል። ✅SSD ያላቸው ኮምፒውተሮች የመጻፍ እና የማንበብ rate'አቸዉ HDD ካላቸዉ ኮምፒውተሮች በጣም ፈጣን ነው። ✅SSDs ምንም የሚንቀሰቀሱ part ስለሌላቸዉ lighter,cooler,quiter, more efficient and harder to damage ስለሆኑ ከ HDD ይልቅ ተመራጭ ናቸው። 4⃣Screen size ✅የ እስክሪን መጠን በብዛት የምንመርጠዉ #Laptoo ስንገዛ ነዉ። ላፕቶፖች ከ 11-17 #inch መጠን አላቸዉ። ✅ብዙ #window ባንዴ የምንጠቀም ከሆነ ትልቅ እስክሪን መጠን የለዉ #Laptop ብንገዛ አሪፍ ነዉ። ✅ነገር ግን ትልቅ የእስክሪን መጠን ያላቸዉ ላፕቶፖች ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ያስቸግራሉ እንዲሁም ትንሽ የባትሪ እድሜ አላቸዉ። ✅ዴስክቶፕ ላይ #Portability እና የባትሪ እድሜ ችግር የለዉም ነገር ግን ብዙ ሰዎች 24-inch ወይም ከዚያ በላይ #Monitor ይመርጣሉ። 4⃣ Resolution ✅ Resolution እንደናተ ምርጫ እና ገንዘብ ይወሰናል። ✅ምንም አይነት ሳይዝ ቢኖረዉ የእስክሪኑ #display ጥራት የሚወሰነዉ በ #Resolution ነዉ። ✅አብዛኞቹ ላፕቶፖች በ 720p resolution ለትንሽ display size ይመጣሉ። ✅ከፍተኛ ላፕቶፖች #Ultra HD/4K display የመጣሉ ነገር ግን ዋጋቸዉ በጣም ወድ ነዉ። 5⃣Size and Weight ✅አሁንም ሳይዝ እና ዉፍረት ለ #desktop ብዙም ችግር የለዉም ነገር ግን ላፕቶፕ #portability ሊኖረዉ ይገባል። ✅ላፕቶፕዎን እንደፈለጉ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ 12-inch #Screen size ወይም ከዚያ በታች ይምረጡ። 6⃣Operating Syatem ✅Windows ብዚ ጊዜ በስራ ቦታ እና ብዙ ሰዉ በምቾት የሚጠቀምበት #Operating System ነዉ። ✅የApple ኮምፒዉተር ከገዙ Mac Operating System ይጠቀማሉ። 7⃣Connectivity ✅በአሁኑ ጊዜ ብዙ የማገናኛ ዘዴዎች አሉ አየተፈጠሩ ነዉ። ✅እርስዎ ሲገዙ USB-C,USB 3.1 ports እና ቢያንስ 801.11AC Wi-Fi side መኖሩን ያረጋገጡ። ✅እነዚህ አማራጭ ያሏቸዉ ኮምፒዉተሮች በጣም ዉድ ናቸዉ ግን ለወደፊት ጠቃሚ ናቸዉ። ✅ብዙ #Port ያለዉ ኮምፒዉተር አሪፍ ነዉ። ⏺ በ YouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ። የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
Show all...