cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መህዳኒት ቀማሚ 🙏

Show more
Advertising posts
47 410Subscribers
-6124 hours
-4367 days
-1 53530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መርጌታ ለመፍትሔ ሀብት እና መስተፋቅር በስምና በፎቶ ብቻ የሚደገም ሰላም፡ሰላም፡ወዳጆቼ፡፡በንጽሕናና፡በጥንቃቄ፡የምታደርጉት፡መፍትሔ፡ሐብት፡መንድግና፡መስተፋቅር፡ትጠቀሙበት፡ዘንድ፡ሕሊናየ፡የፈቀደውን፡ልሰጣችሁ፡ወደድኩ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፡አሐዱ፡አምላክ፡፡ጸሎት፡በእንተ፡መፍትሔ፡ሐብት፡ወአምጽኦ፡ንዋይ፡መንድግ፡ወመስተፋቅር፡ወግርማ፡ሞገስ፡ጨርኤል፡7፡ጊዜ፡ሸኒኤል፡7፡ጊዜ፡ጨማ፡7፡ጊዜ፡ሮርማ፡7፡ጊዜ፡ሸፍን፡7፡ጊዜ፡ኡራኤል፡7፡ጊዜ፡በዝ፡ቃልከ፡ስልብ፡ልቦሙ፡ለነገሥት፡ወለመኳንንት፡ለካሕናት፡ወለዲያቆናት፡ወለኩሎሙ፡ውሉደ፡አዳም፡ወሔዋን፡ከመ፡የኀቡኒ፡ወርቀ፡ወብሩረ፡ፄወ፡ወእክለ፡ሐብተ፡ወብሩረ፡ፍቅረ፡ወሰላመ፡ወሲሳየ፡ለገብርከ......................ስማችሁን፡ጨምሩ፡፡፡፡፡፡ገቢሩ፡በሰባቱ፡ቀለማት፡ጽፈሕ፡የእፀ፡ነድ፡የፈላፁት፡ሥር፡ጋር፡ጨምረሕ፡በቀኝ፡ክንድ፡ወይም፡አንገት፡መያዝ፡ነው፡፡ወገኖቼ፡ተጠቅማችሁ፡መድኃኔ፡ዓለምን፡አመሥግኑ፡መብአም፡ካገኛችሁት፡ላይ፡አስገቡ፡፡ውነተኛ፡መፍትሔ፡ስለሆነ፡ያለጥርጥር፡ተጠቀሙበት፡ወገኖቼ፡ሰላመ፡እግዚአብሔር፡ከሁላችን፡ጋር፡ይኑር፡፡፡፡፡፡አሜን፡፡፡፡፡፡ ሀሳብ አስተያየታችሁን ከታች ባለው ስ/ቁ በተጨማሪ 0910559600 0910559600 በመደወል ማሰራት ወይም ማማከር ትችላላችሁ። #ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር መ ን ፈስ# ❤#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚 👉#ህልመ ሌሊት 👉#ሴት ዓይነ ጥላ 👉#ወንድ ዓይነ ጥላ 👉#ሴት ዛር 👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀ
Show all...
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0910559600        0910559600
Show all...
የሴት ልጅ አይነጥላ ምንድነው ??? 👉 🔷ሴት_ልጅ_በባሏ ፣በፍቅረኛዋ (በወንዶች) እንዴት ትጠላለች? 👉 🔷እንዴትስ ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? 👉 🔷እንዴት ወደው በአጭር ጊዜ ይርቋታል (ይጠሏታል)? 👉🔷 ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 🔷ለምንስ ወንዶች ያስጠሏታል? 🔶ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ ባሏ የፍቅር ጓደኛዋ በጥቅሉ ሁሉም ወንድ እንዲጠላትና በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። 🔶የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት 🌱ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ 🌱ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት 🌱ያድርበትና በወንዱች ላይ ይዛወርና 🔶ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት ምንስ ጎደላት እያለ ይፀፅተዋል 🌿🌿🌿 🔶ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህወንድ አይሆንሽ አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው እንድትሰወራቸው ያደርጋትና። ከተለያዩ ከተረሳሱ በኃላ ምንአድርጎሽ ነው የተውሽው እያለ እንዲፀፅታት ያደርጋታል ። 🌿 🌿🌿 🔶ብዙዎችን ደግሞ የሚጠቅማቸውን የሚሆናቸውን ሰው አስትቶ ከማይጠቅማቸው ከሱሰኛው ከአጫሹ ከጠጩ አላማ ከሌለው ወስዶ ያላትማቸዋል እያጓተተ ከንቱ አድርጎ ያስቀራቸዋል። 👉 #በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል 👉የሴት ልጅ የአይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ሴቷ ብታገባ እንኳን ከባሏጋር ሰላም ማሳጣት ማነጫነጭ ማጋጨት ኩርፍተኛ ማድረግ በረከት ማሳጣት እንዳይግባቡ ማድረግ ሲለያዩ መነፋፈቅ ሊረገዝ ሲል ፅንሱ እንዳይረጋ እየበጠበጠ በወር አበባ መልክ ማስወገድ 🌱⏭ከማህፀን ውጭ ማርገዝ የማህፀን ቱቦ መዝጋት 🌱⏭በኪንታሮት 🌱⏭በማህፀን ካንሰር 🌱⏭በማህፀን እጢ በመንደፍ ህይወታቸውን ጉስቁልቁል ማድረግ ስኳር ጨጓራ ኩላሊት ግፊት ሳይነስ የክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ስራው፦ ✅ወንድ ማስጠላት ✅ከቤት አለማስወጣት ✅ወንድ መፍራት ማድረግ ✅ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ✅የወር አበባ ማዛባት ✅በህልም ግንኙነት ማድረግ ✅ወገብ ሕመም ✅የማህፀን ፈሳሽ ሽታመቀየር ✅በሰው ዘንድ ማስጠላት ✅ግንኙነት መጠላት ✅ማስወረድ (አቦርሽን) ✅የመጣ ትዳር መመለስ ✅ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ✅እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ✅የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ✅ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ✅ቤት አለመውጣት ✅ቤት ዘግቶ ማልቀስ ✅ስራ ማስጠላት ስራ ጀምሮ ማቋረጥ ✅እራስሽን አጥፊ አጥፊ ማለት ✅ከፍተኛ ማይግሬን (ራስምታት) ✅መሐን ማድረግ ✅ከሆድላይ ሁኖ መገላበጥ ✅ሆድ መንፋት ሆድ መጮህ ✅ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ✅ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✅የስሜት ጫፍ ላይ አለመድረስ ✅በግንኙነት ጊዜ ስሜት አለመኖር ወዘተ ✅የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶችናቸው። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ 🌱💠#እፀ ሳቤቅ ስር 🌱💠#ጊዜዋ ስር 🌱💠#የቀጠጥና ስር 🌱💠#ከርቤእጣን 🌱💠#የታሪገማ ስር 🌱💠#የአጋም ስር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ቀጥቅጦ አቀላቅሎ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ከ 7-14 - 21 ቀን ማታማታ መታጠን የሚከለክሉ ነገሮች ተልባ አልኮልና ፆታዊ ግንኙነት በተጨማሪ #ለኪታሮት #ለጭርት ለበለጠመረጃ፦09 10 55 96 00
Show all...
1
⏯#በምን ተቸግረዋል?? 🔶በጭንቀት መንፈስ?? 🔶በሾተላይ?? 🔶የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? 🔶የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? 🔶በስንፈተ ወሲብ?? 🔶በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት 🔶የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? 🔶በፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ             ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ ❌#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#በአስም የመተንፈሻ ቱቦን መዝጋት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል           ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ዘሩን ታፈስበታለች ⏩ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ⏩ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ⏩ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች             ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ✳️ፍቅር ጀምረው መጥፋት        ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶የአፍ ጠረን መቀየር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት          ⏯#መፍትሔ ➱#አስተናግር ሥርና ፍሬ ➱#የጊዜዋ ሥር ➱#የአብላሊት ሥር ➱#የእጸ መናሔ ሥር ➱#እጽ ደብተራ ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር 👉ጊዜዋ፣እጸ መናሔ፣አብላሊት እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ #የአስተናግሩንና የእጸ ደብተራ ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖              ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠የአባላዘር በሽታዎች 💠የፌንጢጣ ኪንታሮት 💠ኢንፌክሽን 💠የልብ ህመም 💠የጉበት ህመም 💠የኩላሊት ህመም 💠የስኳር በሽታ 💠የደም ግፊት 💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት 💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) 💠የደም ስር ችግሮች 💠የነርቭ ህመም 💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም 💠ግለ ወሲብ 💠ዝሙት 💠የስነ ልቦና ጫና 💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም 💠ሲጋራ ማጨስ 💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ።       ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰             ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት 👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✔ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✔በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✔ሕመም ወይንም አለመመቸት ✔በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ⭐ ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ⭐ ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ⭐ የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ⭐ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ⭐ እርግዝና ⭐ የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ⭐ ቁርጥማት ⭐ የጀርባ ህመም ⭐ መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት        ⏩#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ ፩. ➪#የምድር እንቧይ ፍሬ ፪. ➪#የእንቧጮ ቅጠልና አበባ ፫. ➪#የክትክታ ቀንበጡን እነዚህን በንጽሕና ለየብቻቸው አዘጋጅቶ የምድር እንቧዩን አንድ የሾረባ ማንኪያ ከእንቧጮው አበባና ቅጠል ፣ የክትክታ ቀንበጡን ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አድርጎ ሁለቱን ባንድ ላይ አዋህዶ ማታ በንጹ የጸጉር ቅቤ ጋር እየለወሶ ለ፱ ቀን መቀባት ሲታጠቡ ለብ ያለ ውሃ አይወዲን ጨው ጨምረው ይታጠቡት።    ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏯ፆታዊ ግንኙነት #ከሰኞ-ቅዳሜ ከ3-10 ሰዓት #እሁድ ከ3-6 ሰዓት ለበለጠ መረጃ ☎0910559600
Show all...
*መሪጌታ  የባህል መድሀኒት*                 0910559600 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን        ስ.ቁ:- 0910559600 ይደዉሉ ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0910559600
Show all...
⏯#በምን ተቸግረዋል?? 🔶በጭንቀት መንፈስ?? 🔶በሾተላይ?? 🔶የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? 🔶የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? 🔶በስንፈተ ወሲብ?? 🔶በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት 🔶የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? 🔶በፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ ❌#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#በአስም የመተንፈሻ ቱቦን መዝጋት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ዘሩን ታፈስበታለች ⏩ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ⏩ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ⏩ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ✳️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶የአፍ ጠረን መቀየር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ⏯#መፍትሔ ➱#አስተናግር ሥርና ፍሬ ➱#የጊዜዋ ሥር ➱#የአብላሊት ሥር ➱#የእጸ መናሔ ሥር ➱#እጽ ደብተራ ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር 👉ጊዜዋ፣እጸ መናሔ፣አብላሊት እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ #የአስተናግሩንና የእጸ ደብተራ ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠የአባላዘር በሽታዎች 💠የፌንጢጣ ኪንታሮት 💠ኢንፌክሽን 💠የልብ ህመም 💠የጉበት ህመም 💠የኩላሊት ህመም 💠የስኳር በሽታ 💠የደም ግፊት 💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት 💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) 💠የደም ስር ችግሮች 💠የነርቭ ህመም 💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም 💠ግለ ወሲብ 💠ዝሙት 💠የስነ ልቦና ጫና 💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም 💠ሲጋራ ማጨስ 💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ። ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት 👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✔ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✔በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✔ሕመም ወይንም አለመመቸት ✔በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ⭐ ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ⭐ ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ⭐ የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ⭐ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ⭐ እርግዝና ⭐ የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ⭐ ቁርጥማት ⭐ የጀርባ ህመም ⭐ መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት ⏩#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ ፩. ➪#የምድር እንቧይ ፍሬ ፪. ➪#የእንቧጮ ቅጠልና አበባ ፫. ➪#የክትክታ ቀንበጡን እነዚህን በንጽሕና ለየብቻቸው አዘጋጅቶ የምድር እንቧዩን አንድ የሾረባ ማንኪያ ከእንቧጮው አበባና ቅጠል ፣ የክትክታ ቀንበጡን ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አድርጎ ሁለቱን ባንድ ላይ አዋህዶ ማታ በንጹ የጸጉር ቅቤ ጋር እየለወሶ ለ፱ ቀን መቀባት ሲታጠቡ ለብ ያለ ውሃ አይወዲን ጨው ጨምረው ይታጠቡት። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏯ፆታዊ ግንኙነት #ከሰኞ-ቅዳሜ ከ3-10 ሰዓት #እሁድ ከ3-6 ሰዓት ለበለጠ መረጃ ☎0915194525
Show all...