cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መህዳኒት ቀማሚ 🙏

Show more
Advertising posts
48 879Subscribers
-4424 hours
-3377 days
-1 38330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌿#ህልመ ሌሊት 🌿#ሴት ዓይነ ጥላ 🌿#ወንድ ዓይነ ጥላ 🌿#ሴት ዛር 🌿#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል 🌿#አንብበው ካልጨረሱ አይጀምሩት ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶመቃዥት 🔀#ፍርሐት 🔀#ከፍተኛ ላብ ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩#ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ✅#ሴት ዓይነ ጥላ ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ ✅#ሴት ዛር ✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ #መፍትሔ 👉የአንፋር ተቀጽላ 👉የቡና ተቀጽላ 👉የጊዜዋ ሁለመናውን 👉የሎሚ ተቀጽላ 👉የእጸ ሳቤቅ ሥርና ቅጠል 👉የሎል ሥሩን እነዚህን ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለ ፳፩(21) ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏯#ለበለጠ መረጃ ☎0910559600 በስራ ሰዓት ይደውሉልን
Show all...
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች 0910559600 ❤ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን 👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን 👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ? 🔆የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ) ✔የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። ✔የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ #የቤት አምላክ #የቤት ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ ✔የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ። የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። ✔የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። ✔የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ #አስም በሽታ #ግፊት በሽታ #ስኳር በሽታ #ካንሰር በሽታ #ኪንታሮት በሽታ #ኩላሊት በሽታ #ማይግሪን #የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ ✔ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ✔በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ✔የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ✔የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ ✔ፅንስን ማስወረድ ✔ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ↪ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ↪ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ↪መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል ↪በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። 👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? ⭐አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ⭐ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን። ⭐ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው። 👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ #የታሪገም ስርና ቅጠል #የአጋም ስሩን #የሽነት ስርና ቅጠል #የጀበራ ስሩን #የግመሮ ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #የወይናግፍት ስርና ቅጠል #የምስርች ስሩን #የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት        👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ። 👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ 👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባ 0910559600ይደውሉ
Show all...
አብዛኛው ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል ማለትም         _በገበያ በማጣት         _ በትዳር ጉዳይ / በፍቅር          _ በስራ ያለመሳካት         _ በድህነት         _ በእቁብም ሆነ በእድል         _ በአፍዝ  አደንግዝ አስተውላቹሁ ከሆነ በከተሞች በሰፈሮች ከየት መጣ የማይባል ሀብት እየመጣም ነው ያ የጥበበኞች እጅ ያለበት ነው አብዛኛው ባለሀብት 95 % የጥበበኛ እጅ ሳይጠቀም ሀብታም የሆነ የለም ዕኔም ትውልድን ለመታደግ ያለኝን ጥብብ ዕውቀት ላካፍላቹሁ የአባቶቻችንን ጥበብ አብረን ልንቋደሰው ባለችኝ ትንሽ ሰዐትም ብትሆን ልረዳቹሁ ዝግጁ ነኝ እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ልታማክሩኝ ትችላላችሁ ---------------------------------------- 1. በህይወት ግራ መጋባት በህይወት ያለመሳካት 2. ገበያ በማጣት ሀብት ያልተሳካላችሁ 3.በትዳራቹሁ በፍቅረኞች መካከል ያለመስማማቶች ካሉ 4.እናንተ የነካቹሁት ያሰባችሁት የማይሳካላቹሁ 5. የህይወት ለዛው የጠፋችሁ 6.በትምህርታቹሁ ጉዳይ 7.ትሰራላቹሁ ትፈጋላቹሁ ግን ምንም ነገር የማይለወጥላቹሁ 9. በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ችግር ያለባቹሁ። 10.ድብርት ውስጥ ዝም ብሎ የሚጨንቃቹሁ የሚጠባቹሁ ካላቹሁ ይቺን የአባቶቻችን የአዮቶቻችን ጥበብ እንጠብቃት እንከባከባት። ማሳሰብያ - ------------- ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው የምንሰራው።       0910559600 በውስጥ መስመር ለማውራት       👇👇👇👇👇👇     0910559600 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ
Show all...
አብዛኛው ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል ማለትም         _በገበያ በማጣት         _ በትዳር ጉዳይ / በፍቅር          _ በስራ ያለመሳካት         _ በድህነት         _ በእቁብም ሆነ በእድል         _ በአፍዝ  አደንግዝ አስተውላቹሁ ከሆነ በከተሞች በሰፈሮች ከየት መጣ የማይባል ሀብት እየመጣም ነው ያ የጥበበኞች እጅ ያለበት ነው አብዛኛው ባለሀብት 95 % የጥበበኛ እጅ ሳይጠቀም ሀብታም የሆነ የለም ዕኔም ትውልድን ለመታደግ ያለኝን ጥብብ ዕውቀት ላካፍላቹሁ የአባቶቻችንን ጥበብ አብረን ልንቋደሰው ባለችኝ ትንሽ ሰዐትም ብትሆን ልረዳቹሁ ዝግጁ ነኝ እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ልታማክሩኝ ትችላላችሁ ---------------------------------------- 1. በህይወት ግራ መጋባት በህይወት ያለመሳካት 2. ገበያ በማጣት ሀብት ያልተሳካላችሁ 3.በትዳራቹሁ በፍቅረኞች መካከል ያለመስማማቶች ካሉ 4.እናንተ የነካቹሁት ያሰባችሁት የማይሳካላቹሁ 5. የህይወት ለዛው የጠፋችሁ 6.በትምህርታቹሁ ጉዳይ 7.ትሰራላቹሁ ትፈጋላቹሁ ግን ምንም ነገር የማይለወጥላቹሁ 9. በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ችግር ያለባቹሁ። 10.ድብርት ውስጥ ዝም ብሎ የሚጨንቃቹሁ የሚጠባቹሁ ካላቹሁ ይቺን የአባቶቻችን የአዮቶቻችን ጥበብ እንጠብቃት እንከባከባት። ማሳሰብያ - ------------- ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው የምንሰራው።       0910559600 በውስጥ መስመር ለማውራት       👇👇👇👇👇👇     0910559600 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ
Show all...
።።።።።።።መር ጌታ ሠናይ።።።።።። ፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤፤፤፤ ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት  እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል።       1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ        2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ         3ኛ-ለብቀላ         4ኛ-ታዋቂ ለመሆን         5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን          6ኛ-ለትዳር          7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም  ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣                               በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር  ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 09 10 55 96 00
Show all...
#መፍትሔ ሀብት💵💴💶🔐 #መፍትሔ ሀብት🔐💵💴💶 #መፍትሔ ሀብት🔐💵💴💶 #መፍትሔ ሀብት🔐💵💴💶 #መፍትሔ ሀብት🔐💵💴💶💷 #መፍትሔ ሀብት 🔐💵💴💶    0915194525 ለመሆኑ  ስንፈጠር በማጣት እና በችግር ውስጥ እንድናልፍ ነው? 🔑በፍጹም አይደለም ፈጣሪያችንም መበልፀጋችንን ፈቅዶልናል ሁሉም ሲፈጠር የራሱን ሀብት ይዞ ነው 💶💴💷 🔐ግን ብዙዎች የተሰጣቸውን ሀብት  በመንፈስም ይሁን በሰው የተንኮል እና የመጠላለፍ አሰራር  ሀብቱን ያላገኘ ብዙ ነው። ?? 🔐 እነሆ ለምን መበልጸግ  አቃተኝ? #ለምንስ እየሰራሁ እየለፋሁ ስኬታማ ሀብታም መሆን አቃተኝ ? # እድሌን ሀብቴን ማን ወሰደው ? #እንዴትስ ማስመለስ እችላለሁ ??? 🔑🔑🔑🔑አያስቡ አይጨነቁ ቁልፉን እና የእርሶን ጥያቄ ምላሽ ይዘን መጥተናል🔑🔑🔑🔑🔑🔑 📱+251915194525 መሪጌታ አሰፍ ብለው ያናግሩን። ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ ለምለሞቼ።
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!