cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Show more
Advertising posts
279 589Subscribers
+5624 hours
+1 7677 days
+9 38830 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
▪️||እውነተኛው ከ አርሰናል እና ከቶተንሀም የተጣመሩ ምርጥ 11 ! SHARE| @ETHIO_ARSENAL
20Loading...
02
ለዛሬው ጨዋታ ያሲን ቲቪን ሚያስንቅ በስልክም በ ቲቪም ሚሰራ ገራሚ የኳስ መከታተያ አፕልኬሽን አሁን ለቀናል አውርዳቹ ተመልከቱበት WOW ነው ለማውረድ👇 https://t.me/+9pkE_qP1X8UwOTJk
6 6120Loading...
03
አምና ፓርቴ ኢምሬትስ ላይ ያስቆጠራትን ያቺን ጎል ጎል እና በነሱ ሜዳ አንግል የመለሰበትን ኳስ የሚያስታዉስ ? 😬
8 4150Loading...
04
🗣ቡካዮ ሳካ "ምንም ነገር አይቀየርም አርሰናል ማለት ለኔ ሁሉ ነገር ነው::" SHARE @ETHIO_ARSENAL
8 4170Loading...
05
አምና ፓርቴ ኢምሬትስ ላይ ያስቆጠራትን ያቺን ጎል ጎል እና በነሱ ሜዳ አንግል የመለሰበትን ኳስ የሚያስታዉስ ? 😬
10Loading...
06
Last time at LANE ❤️ SHARE @ETHIO_ARSENAL
8 4180Loading...
07
📨 የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል ✔️ ከ 1ሺ ሜምበር ያለው ➡️  አሪፍ ቪው ያለው 👉 መግዛት ምትፈልጉ @Tedaye21 ላይ አናግሩን!
2 4070Loading...
08
ከቶተንሀም እና ከአርሰናል የተወጣጡ ምርጥ 11🔥 [LIVESCORE] SHARE @ETHIO_ARSENAL
10 82410Loading...
09
ኦዴጋርድ በ2023/24 ውድድር አመት መጀመሪያ ላይ ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 16 የግብ እድሎችን ብቻ መፍጠር የቻለው አሁን ላይ በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች ላይ እንደ ኦዴጋርድ በጨዋታ ብዙ የግብ እድል መፍጠር የቻለ ተጨዋች የለም:: MAGIC 🎩 🪄 SHARE @ETHIO_ARSENAL
10 8220Loading...
10
North London forever Whatever the Weather SHARE @ETHIO_ARSENAL
9 92140Loading...
11
🤩ለእግር ኳስ ወዳጆች የሚሆን ምርጥ ሪሲቨር ✅ለሆቴል እና ለገስተ ሀውስ የሚሆን RF OUT System ያለው እና ገስተሀውሶች ላይ ነፃ የኳስ ቻናል ማስገጠም ለምትፈልጉ የሚሆናችው ምርጥ ሪሲቨር ነው ። ✅Gshare Plus server የሚቀበል ጠንካራ ሪስቨር ( ዲኮደር ) ✅ሪሞቱ ቢጠፋ ገብያ ላይ በቀላሉ የሚያገኙት። ✅በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ለበለጠ መረጃ Yacin tv app ማውረጃ Link👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
16 2350Loading...
12
ከቶተንሀም እና አርሰናል የተወሰደ ምርጥ 11! SHARE @ETHIO_ARSENAL
15 3290Loading...
13
We hate Tottenham Jack Wilshere ❤
14 73430Loading...
14
What do you think of Tottenham ? Shit. What do you think of shit? Tottenham. Thank you! That's aright We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham 🎶 We are the Tottenham haters. "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
14 43410Loading...
15
▪️||እንደ ቼልሲው ጨዋታ ሁሉ ቶማስ ፖርቲም በዛሬው የደርቢ ጨዋታ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ መግባት አለበት ! SHARE| @ETHIO_ARSENAL
18 3450Loading...
16
ቺዶ ኦቢ ማርቲን ከናርዊች ያስቆጠራቸው 7 ጎሎች ይመልከቱ WONDER KID
18 3490Loading...
17
Derby Day!! ቶተንሀም አርሰናል ዋንጫ እንዳያነሳ ከሚፈልጉ በድኖች ውስጥ አንዱ ነው። ምክንያቱም የሰሜን ለንደን ተፎካካሪ ስለሆነ ምንም እንኳን በቁጥሮች በስኬቶች አርሰናል የተሻለ ቢሆንም ቶተንሀሞች ግን የአርሰናልን ህልም ማክሸፍ የሁልጊዜም ህልማቸው ነው! ቶተንሀሞች ዛሬ ለቶፕ አራት ለመጫዎት ሳይሆን የሚጫዎቱት አርሰናልን ከዋንጫ ፉክክሩ ለማሰናከል ነው ሚጫዎቱት ! ቶተንሀም በሙሉ ስኳዳቸው የዛሬውን ጨዋታ የሚያደርጉ መሆኑ ተረጋግጧል ምክንያቱም ጉዳት ላይ የነበሩት ፔድሮ ፖሮ እና ሪቻርልሰን በመመለሳቸው። Players to watch Kulsevski , Son & Richarlison ! ለክለባችን ተከላካዮች ከባድ ፈተና ይሆኑባቸዋል። ይቅናን ቤተሰብ!
3010Loading...
18
•|| " ብዙ አሰልጣኞች ቫርን ይፈልጉታል። ከዛም ውሳኔው ከነሱ ተቃራኒ ሲሆን ያለቃቅሳሉ...ስለ አርቴታ አይደለም እያወራሁ ያለሁት" ይህ አስተያየት ከኒውካስል ጋር በነበረን ጨዋታ ሚኬል አርቴታ በብስጭት ስለ ቫር ከተናገረ በውሃላ የቼልሲው አሰልጣኝ ፖቼቲኖ በነቆራ መልክ አርቴታን የተናገረው ነበር። ይሁን እንጂ ትላንት ፖቼቲኖ ከጨዋታው በውሃላ ይህንን አስተያየት ሰተው ነበር 👇🏽 "VAR የኢንግሊዝን እግርኳስ እያበላሸ ነው። ያኛው(የተሻረው) ጎል ግልፅ ጎል ነበር። እንዲሁም ከሁለት ሳምንት በፊት ከሲቲ ጋር በነበረን ጨዋታ ግልፅ የእጅ ኳስ ነበር" 😂😂 "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
3 3110Loading...
19
🌟 አስደሳች ዜና ለጨዋታ አድናቂዎች!🌟 #ነጻ_ውርርድ በዛሬው ዕለት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ለመጀመሪያዎቹ 100 እድለኞች የነፃ ውርርድ ማስተዋወቂያ ኮድን እንሰጣለን! ከዕድለኞች አንዱ ለመሆን እድሉን እንዳያመልጥዎት።🎉 👉 ለማወቅ የመጀመሪያው ይሁኑ! ፈጣን ማንቂያዎችን እና ዝመናዎችን ለማግኘት ገጻችንን ይከተሉ። የእኛን የጨዋታ አድናቂዎች ማህበረሰብ ይቀላቀሉ እና እንደዚህ ባሉ ተጨማሪ አስገራሚ ነገሮች ይደሰቱ 🔗 አሁኑኑ በቴሌግራም ይቀላቀሉን፡-💙 t.me/betwinwinset 🚀 ጨዋታው ይጀምር! እዛ እንገናኝ!
19 5480Loading...
20
📍North London is ours 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 35ኛ ሳምንት ጨዋታ 🔴 አርሰናል ከ ቶተንሀም ⚪️ ⌚️ ቀን 10:00 😎 የመሀል ዳኛ :- ማይክል ኦሊቨር 🏟️ ቶተንሀም ሆትስፐርስ ስታድየም            pre-match analysis ✓ እውነታዎች ✓ የቡድን ዜና ✓ ግምታዊ አሰላለፍ ✓ ያለፉ ውጤቶች ✓ የውጤት ግምቶች ✓ የአሰልጣኞች አስተያየት • እውነታዎች [ቢቢሲ እና ኦፕታ] ✓ አርሰናል ከ ባለፉት 6 የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታዎች ውስጥ 4 አሸንፎ መውጣት ችሏል። ✓ አርሰናል ዛሬ ካሸነፈ ከ 26 አመታት በኋላ ቶተንሀምን ተከታታይ ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ የመጀመሪያው ይሆናል። ✓ አርሰናል በባለፉት 6 ከሜዳው ውጪ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ክሊንሺት አስጠብቆ ወጥቷል ዛሬ ካልተቆጠረበት በተከታታይ 7 ከሜዳ ውጪ ጨዋታ ክሊንሺት በመጠበቅ 3ኛው የፕሪምየር ሊግ ቡድን ይሆናል። ✓ ቡካዮ ሳካ ዛሬ ግብ ካስቆጠረ ከክለባችን ሌጀንድ ኢያን ራይት በኋላ በአንድ የውድድር ዓመት በሜዳውም ከሜዳውም ውጪ ቶተንሀም ላይ ያስቆጠረ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ይሆናል። ✓ ቶተንሀም በባለፉት 25 በሜዳቸው ባደረጓቸው ጨዋታዎች ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል። • የቡድን ዜና - አርሰናል በክለባችን በኩል ብቸኛ ጉዳት ላይ የሚገኘው ቲምበር ወደ ሙሉ ልምምድ የተመለሰ ሲሆን ማይክል አርቴታ እሱን በዛሬው ጨዋታ ለማሰለፍ የመጨረሻውን ልምምድ መመልከት እንደሚኖርበት ተናግሯል። - ቶተንሀም በስፐርስ በኩል ሪቻርልሰን ከጉዳት ተመልሶ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ነው። ኡዶጊ ፣ ስኪፕ ፣ ሰለሞን ፣ ፎርስተር እና ሴሴኞን ከጨዋታው ውጪ ናቸው። • ግምታዊ አሰላለፍ [ኦፕታ] አርሰናል :- ራያ ፣ ዋይት ፣ ሳሊባ ፣ ጋብርኤል ፣ ቶሚያሱ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ፓርቴ ፣ ራይስ ፣ ሳካ ፣ ሀቨርትዝ እና ትሮሳርድ ቶተንሀም :- ቪካሪዮ ፣ ሮያል ፣ ሮሜሮ ፣ ቫን ዴ ቨን ፣ ዴቪስ ፣ ቢሱማ ፣ ቤንታንኩር ፣ ጆንሰን ፣ ማዲሰን ፣ ቨርነር እና ሂዩንግ ሚን ሶን • ያለፉ ውጤቶች [በሁሉም ውድድሮች] አርሰናል :- አቻ ፣ ተሸነፈ ፣ ተሸነፈ ፣ አሸነፈ ፣ አሸነፈ ቶተንሀም :- ተሸነፈ ፣ አሸነፈ ፣ አቻ ፣ አሸነፈ ፣ ተሸነፈ • የውጤት ግምቶች ✓ ጆን ኖውስ [ስካይ ስፖርት] - ቶተንሀም 0-2 አርሰናል ✓ ክሪስ ሱተን [ቢቢሲ ስፖርት] - ቶተንሀም 1-2 አርሰናል ✓ ማርክ ላውረንሰን - ቶተንሀም 2-2 አርሰናል • የአሰልጣኞች አስተያየት አንጌ ፖስቴኮግሉ :- "የምንግዜም ተቀናቃኛችንን በሜዳችን ነጥብ እንዳያገኙ ማድረግ ምን ያህል አስፈላጊ እንደህነ እናውቃለን ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ለደጋፊዎቻችንም ምን ማለት እንደሆነ እንረዳለን።" ማይክል አርቴታ:- "ለደርቢው የበለጠ ተነሳሽነት አለን ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻልን ለደጋፊዎቻችን ትልቅ ደስታ ነው ሁሉም ነገር በእጃችን ነው ፤ ዋንጫውን ማሸነፍ ከፈለግን ቼልሲን እንዳሸነፍነው ቶተንሀምንም ማሸነፍ አለብን።" 🧤 ከተወዳጅ ቻናላችሁ ኢትዮ - አርሰናል ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳው ይህንን ይመስል ነበረ #ቴዎድሮስ አዘጋጅቼ አቀረብኩላችሁ ፤ መልካም ቀን! ድል ለውቡ ክለባችን ፤ #COYG 🔴⚪️ SHARE @ETHIO_ARSENAL
19 2530Loading...
21
Media files
18 0800Loading...
22
Media files
18 3550Loading...
23
Media files
18 0630Loading...
24
Media files
18 1200Loading...
25
ሳካ በአመት ውስጥ ከ60-70 ጨዋታ ስለመጫወቱ አርቴታ ምርጥ ተጨዋቾች ያንን እንደሚያደርጉ ነግሮኛል እኔም ምርጥ ተጨዋች መሆን ከፈለኩ ያንን ማረግ አለብኝ:: SHARE @ETHIO_ARSENAL
17 9221Loading...
26
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #NAKED WOLFE #ORIGINAL_2300 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ጥያቄና ሀሣብ ካሎት ,,,,,,, 📩📩 👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
22 3562Loading...
27
ለዛሬው ጨዋታ አብዛኞቻችንን ያስማማናል ብዬ ያዘጋጀሁት አሰላለፍ፦ ተስማምቷቹሃል?
22 6302Loading...
28
▪️|| በደርሶ መልስ ያሸነፈን ቡድን ይሄ ነው 😓 SHARE @ETHIO_ARSENAL
22 1672Loading...
29
Who scored ዛሬ አርሰናል እና ቶተንሀም ይጠቀሙታል ብሎ ያወጣው ግምታዊ አሰላለፍ።
24 0691Loading...
30
አስቶንቪላ ከ ቼልሲ አቻ መውጣታቸውን ተከትሎ 4 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሳምንት እየቀረ አርሰናል አውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ መሳተፉን ያረጋገጠ የመጀመሪያው ክለብ ነው።
23 2730Loading...
31
ሚካኤል አርቴታ ከተጨዋቾቻን ጋር እንደ እኩያቸው በምርጥ እንቅስቃሴ ትሬኒንግ ሲሰራ ይመልከቱ 👇 MIKEL ARTETA TRAINING
23 0230Loading...
32
ቺዶ ኦቢ ማርቲን ትላንት 7 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ቺዶ በቅርቡ ያስቆጠራቸው 20 ጎሎች በቪድዮ ቻናላችን ለቀንላቹሀል ይመልከቱ 👇 https://t.me/+jKJv04r_zytmNjZk
22 5513Loading...
33
🔢🔢የጎል ተሳትፎ ባለፉት 10 ጨዋታዎች 🤪
23 5152Loading...
34
ማይክል ኦሊቨር ሰሜን ለንደን ደርቢ 6 ጊዜ መርቷል ውጤታችንም፦ • 2 አሸነፍን • 2 አቻ • 2 ተሸነፍን
23 0420Loading...
35
🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🏆20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ሴቶች ሱፐር ሊግ ጨዋታ፦ ➝  ኤቨርተን W ከ አርሰናል W |  #WSL የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ እሁድ የጨዋታ ሰዓት ፦ ቀን 08:30 የጨዋታ ሜዳ ፦ ዋልተን ሀል ፓርክ #LIVE ON ETHIO ARSENAL ❤️ @ETHIO_ARSENAL | #AWFC
24 4871Loading...
36
🔠🅰️🔠🔠🔠 🔠🅰️🔠 🇬🇧 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ፦ ➝  ቶተንሀም ከ አርሰናል |  #EPL የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ እሁድ የጨዋታ ሰዓት ፦ ማታ 01:30 የጨዋታ ሜዳ ፦ ዋይት ህርትሌን ❤️ @ETHIO_ARSENAL
24 8027Loading...
37
Welcome To The Premiere League ! 😀
6 5920Loading...
▪️||እውነተኛው ከ አርሰናል እና ከቶተንሀም የተጣመሩ ምርጥ 11 ! SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Show all...
ለዛሬው ጨዋታ ያሲን ቲቪን ሚያስንቅ በስልክም በ ቲቪም ሚሰራ ገራሚ የኳስ መከታተያ አፕልኬሽን አሁን ለቀናል አውርዳቹ ተመልከቱበት WOW ነው ለማውረድ👇 https://t.me/+9pkE_qP1X8UwOTJk
Show all...
👍 10 3
አምና ፓርቴ ኢምሬትስ ላይ ያስቆጠራትን ያቺን ጎል ጎል እና በነሱ ሜዳ አንግል የመለሰበትን ኳስ የሚያስታዉስ ? 😬
Show all...
👍 420 38🔥 20👌 11💔 6🫡 3👎 2🤣 2
🗣ቡካዮ ሳካ "ምንም ነገር አይቀየርም አርሰናል ማለት ለኔ ሁሉ ነገር ነው::" SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
476👍 27🔥 17🤷‍♂ 3😁 2🫡 2👏 1💔 1
አምና ፓርቴ ኢምሬትስ ላይ ያስቆጠራትን ያቺን ጎል ጎል እና በነሱ ሜዳ አንግል የመለሰበትን ኳስ የሚያስታዉስ ? 😬
Show all...
Last time at LANE ❤️ SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
🔥 295👍 13😍 8 4😁 4
📨 የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል ✔️ ከ 1ሺ ሜምበር ያለው ➡️  አሪፍ ቪው ያለው 👉 መግዛት ምትፈልጉ @Tedaye21 ላይ አናግሩን!
Show all...
😁 7👍 5
ከቶተንሀም እና ከአርሰናል የተወጣጡ ምርጥ 11🔥 [LIVESCORE] SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
🔥 404🤣 96👍 27👏 8 7😁 5👎 4👌 3🫡 2🤷‍♂ 1
ኦዴጋርድ በ2023/24 ውድድር አመት መጀመሪያ ላይ ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 16 የግብ እድሎችን ብቻ መፍጠር የቻለው አሁን ላይ በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች ላይ እንደ ኦዴጋርድ በጨዋታ ብዙ የግብ እድል መፍጠር የቻለ ተጨዋች የለም:: MAGIC 🎩 🪄 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
👍 301 45🔥 12🫡 3
North London forever Whatever the Weather SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
🔥 105👍 15 5👏 5👎 3