cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Show more
Advertising posts
279 262Subscribers
-2824 hours
+2 0667 days
+9 79430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንደ ክለብ ስራችንን ሰርተናል? አልሰራንም! እኛ እንደ ደጋፊ በዚህ ሰዓት ማንቸስተር ሲቲ እንዲሸነፍ መቋጠር አይገባንም በእርግጥም የዘንድሮው አርሰናል ዋንጫው አይገባውም የዋንጫ ቡድን ተቸግሮም አሸንፎ የሚወጣ ነው አርሰናል በተቸገረበት ጨዋታ ነጥብ መጋራት እንኳን ሲሳነው አይተናል ስለዚህ ሌላ ክለብ እንዲሸነፍ ምናምን እንቅልፍ እያጡ ማደር አይገባንም ቅድመያ አርቴታ እና ተጫዋቾቹ ስራቸውን በአግባቡ ይስሩ የነበረንን እድል በቪላው ጨዋታ አሳልፈን ሰጥተናል እግርኳስ ነው ሚፈጠረው አይታወቅም ሆኖም ግን ከልክ ያለፈ ተስፋ መልሶ ይጎዳናል። አርሰናል በራሱ ቀጣዮቹን ጨዋታዎች አሸንፎ ይወጣል የሚል ሙሉ እምነት ያለው ደጋፊ አይደለሁም እኔ በግሌ ስለዚህ ሲቲ ላይ መቋጠር ምንም ትርጉም አልባ ነው ክለባችን እንደ አምናው በነጥብ ሳይርቅ እስከመጨረሻው ቢፎካከር ግን ይበል የሚያሰኝ ነው። ፔፕ እና ሲቲ ግን ሁለቱም ተፎካካሪዎቻቸው በራሳቸው ስህተት ከውድድሩ ውጪ ስለሆኑላቸው እንደ ሌላው ጊዜ አሳማኝ በሆነ አቋም የውድድር ዓመቱን ባይጨርሱም ዋንጫው ይገባቸዋል። SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
👍 48👎 32💔 7😁 5👌 3 2🤣 2
👉  #SIZE_40_41_42_43 👉 UNDER ARMOUR እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች 3000 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 Join & sher ,,,,,,, 📩📩 @hamidyemami https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅ አድራሻ ድሬደዋ ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
Show all...
👍 22 4👎 1👏 1👌 1
አይሳክ እና ኦሊሴ የአርሰናል እቅድ አይደሉም እኔ እንደማውቀው ከሆነ በአሁን ሰዓት አይሳክ እና ኦሊሴ የአርሰናል ዋነኛ ኢላማዎች አይደሉም የዝውውር መስኮት ገና አልተከፈተም ስለዚህ ሙሉ ለሙሉ እቅዳቸው ውስጥ አይደሉም ማለት አይቻልም ዝውውሩ ሲከፈት ሚፈጠረውን እንመለከታለን:: SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
👍 169👎 35🤣 8👏 1
ስልኮትን ለመቀየር አስበዋል?   አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ https://t.me/phonehub27 📞 0996544119 📩 inbox @kidaa3535 📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ 📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል
Show all...
👍 1
አርሰናል በክረምቱ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ማስፈረም የመጀመሪያ እቅዳቸዉ ነዉ ራይስ 8 ቁጥር ሚጫወት ከሆነ የ6 ቁጥር ተጨዋች ራይስ 6 ቁጥር ሚጫወት ከሆነ የ8 ቁጥር ተጨዋች ለማስፈረም ይሰራሉ:: [DAVID ORNESTEIN] SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
264👍 35🔥 7👌 4👏 2
በክረምቱ የዝዉዉር ላይ ፓርቴ ወይ ጆርጂኒሆ አርሰናልን መልቀቃቸዉ አይቀርም:: [DAVIDORNESTEIN] SHARE @ETHIO_ARSENAL
Show all...
👎 326👍 115💔 30🔥 9 8👌 3
BEN BLANCOS 🥶 እንደዚ ፅድት ያሉ ለፕሮፋይል እና ለዋልፔፐር ሚሆኑ የአርሰናል ምስሎችን ለማግኘት ዋልፔፐር ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 💗 ARSENAL WALLPAPERS 💗
Show all...
🔥 253👍 68 29👌 9🫡 1
Underrated ከማለት ውጪ ምን እላለው 🤷‍♂️
Show all...
👍 359🤣 66👎 25🔥 14🫡 5 4👌 2
Family ❤ SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Show all...
👍 780 185🔥 23👎 15😁 13🤷‍♂ 12🫡 4👌 2
ጀግናው ስለ ሴቶች ማሰብ ስታቆም ።ስለ አላማክ ማሰብ ትጀምራለክ።😎 የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ይሁኑ ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ።👇
Show all...
👍 67😁 24👎 20🤷‍♂ 7 5🤣 1🫡 1
JOIN