cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ

👉ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ 👉ሀያቱ ሶሀባ✍📖 👉ዒሽቅና ሀድራ👏 👉የኢስላም አዳቦች ትረካ✍📃 👉ሞቅ ያለ ሀድራ🔊 👉የመንዙማ ግጥሞች 👉የመዉሊድ ትዉስታዎች ስለ አንዳንድ ጥያቄዎች አስተያየቶች ሀሳቦች jimi የአብሬቱ

Show more
Ethiopia9 793Amharic8 592The category is not specified
Advertising posts
343
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:18
Video unavailableShow in Telegram
ሙፍቲ Vs ዝንጀሮ ጠባቂ 👉 @IkhlassTube
Show all...
3.63 MB
ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ለሰላም ሚኒስትር ============================= 🔰እንደሚታወቀው እርስዎ በሙፍቲ አባትነት የጀመሩት አንድነት አንድ ለሚሆኑት ተሳታፊ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ትውልድ ይጠቅማል የሚል እምነት አሳድረው መሆኑን እናምናለን፡፡ 🔰ሆኖም ግን በነሙፍቲ በኩል የሚመራው ወገን ነገሮችን አገርና ህዝብ በሚጠቅም መልኩ በስክነት ሲመራ መቆየቱ ማንም የማይረሳው እውነታ ሲሆን ሆኖም እነዶክተር ጀይላን በራሳቸው ምርጫ አከናውነው ያመጧቸውን ሽህ ኢብራሂም ቱህፋና መሰል ሰዎችን የፌደራል መጅሊሱን ስልጣን በሚገዳደር መልኩ በመቅረቡ ብሎም የኦሮሚያን መጅሊስ ለሰለፍያ 100% በማድላት ሲሰሩት የነበረውን የአድሎ አሰራር እየታወቀ ፕሬዝዳት ነኝ በማለት አለም አቀፍ የቁርዐን ዝግጂት ህጋዊው መጅሊስ ሳያውቅ አከናውነዋል። 🔰በሽህ ጀይላን በኩል የተመረጡት አካላት በህገወጥ መልኩ ሙፍቲ የሚመሩትን ተቋም አስረክቡን ብለው መምጣታቸው እነሙፍቲ ካሁን በኋላ ቢመጡም አንቀበላቸውም ብለው መግለጫ እንዲሰጡ እንዳስገደዳቸው ይታወቃል በመሆኑም እርስዎ ይህንን ተረድተው ሁለቱንም ወገኖች በመጥራት ማነጋገረዎን ሰምተናል ይህም ለአንድነት ብለው ላሰቡት ነገር ጠቃሚ ይሆናል የሚል እምነት አሳድሮብን አልፏል። 🔰ቢሆንም ግን ይሄ ሲፈጠር እርስዎ ሁለቱንም ወገኖች ጠርተው ምርጫ እንዲመርጡ አስማምተዋቸው እንደነበር ተገንዝበናል። እስከዚህ ድረስ በሁለቱም ወገኖች ስምምነት የተደረገበት ጉዳይ ሆኖ እያለና ስምምነቱ ችግሩን በግማሽ የቀረፈው መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን የአመራረጡ ሂደት ላይ ችግር በመኖሩ እና ግማሽ ድረስ በሰመረ ሂደትና ስምምነት የቀጠለውን የትውልድ ውጤት እና ሰላም ላይ ጣልቃ #የገቡ_አካላት አሁንም እርስዎ እንደሚፈልጉት አንድነቱን ለማስጠበቅ ቃል የገባውን በሙፍቲ በኩል የሚመራው ወገን ባለመሳተፉና ቅሬታ በማሳደሩ ምክንያት ተወካዮቹ በምርጫው እንደማይሳተፉ አሳውቀዋል፡፡ 🔰ሆኖም ይሄን ክፍተት በነሽህ ኢብራሂም ቱህፋ የሚመራው ቡድን አንድነት እፈልጋለሁ ብሎ ቀርቦ እያለ ወገኖቻችን ለምን ቀሩ ብሎ ሳይጠይቅና የነሙፍቲን ሐሳብ ጠይቆና ተረድቶና ከመንግስትዎ ጋር ተነጋግሮ የአመራረጡን ሂደትና ንግግር ክፍተት ሳያስተናግድና ለማስተናገድ እድል ሳይሰጥ አጋጣሚውን እንደ እድል ድሮም በሽህ ጀይላን በኩል እንደመረጠው ሁሉ አጋጣሚውን ተጠቅሞ የራሱን አመራር በተጭበረበረ ቁጥርና ሂደት አሳልፎ በመምረጡ በርስዎ የመንግስት አካል ድጋፍ ቢሮውን አሁን በሽህ ጀይላን በኩል በህገወጥ መልኩ እንዲቆጣጠሩና የነሙፍቲ ወገን ቅሬታ ሳይታይ ጭምር ምንም አይነት ወንጀል ዉስጥ ያልተሳተፉና ቀደም ሲል አገር ሲሰሩ መጅሊሱ ህጋዊ መሰረት ይኑረው ብለው በወያኔ ዘመን በድፍረት ተናግረው የታሰሩትን የህግ ምሁርና አሊም የታላቁ አገር አቀፍ እውቅና ያላቸው አሊም ሽይኽ ሙሐመድ ታጁዲን ልጂ የሆኑትን ሽይኽ ቃሲምን አፍነው ባልሰሩት ወንጀል አሁንም እሳቸውንና ሽህ ዑመር የፌደራል ሽሪዐ ፍርድቤት ፕሬዚደንትን ያለፍትህ በእስር እንግልት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ይሄም ሳይበቃ የህዝበ ሙስሊሙም የክርስቲያኑም አባት የሆኑት ሙፍቲም በቁም እስር ላይ መሆናቸውን ማየታችን እጅጉኑ አስከፍቶናልም አሳዝኖናልም። 🔰ይህ መድሎና አሻጥር እርስዎ በሚመሩት መንግስት ውስጥ ባሉ ሰዎችና በጀርባ የነሙፍቲ ላይ ጥላቻ ያሳደሩ ሰዎች ሲፎክሩበትና ሲናገሩት ሲያቅዱለትም በሆነው መልኩ ሂደቱ መፈጸሙ ህዝበ ሙስሊሙን በተለይም በሙፍቲ በክል ያለውን ወገን ያስከፋው ሲሆን በቲቪ ዘገባም የተዛባ ትርክት በሚያስጨብጥ መልኩ ዘገባ መሰራቱ ትልቅ ቅሬታ አሳድሯል፡፡ 🔰በዚህ ምክንያት ድጋሚ ጉዳዩን እንዲያዩትና እርስዎን ልጄ ብለው በስርዎ ሐሳብ ሙፍቲ እንደተስማሙት ሁሉ እንደ #አባነታቸው ደግሞ ልጄ ብለው ሙፍቲ ጥሪ ባደረጉት መሰረት ጉዳዩን እንዲያዩት በትህትና ህዝበ ሙስሊሙ ያቀርባል #ለአባቱ_ያልሆነ ልጂ ደግሞ ለሌላም ይሆናል ተብሎ አይታሰብምና የሳቸውና የህዝብ ልጂ ነዎት ብለን ስለምናምንም ጭምር አሁንም ጉዳዩን እንዲመለከቱት ጥሪ እናቀርባለን። 🔰እርስዎ ለቀጣዩ ትውልድ እያሰቡ የሚሰሩ ከሆነ ቂምና ጥላቻ እየተወራረሰ ከሚቀጥልና ለአገር መረጋጋት አሉታዊ ተጽእኖ እንዳያመጣ ሙፍቲም ባሉት መሰረት ጉዳዩም የእምነት በመሆኑ ለእምነቱ ዋጋ የማይከፍል ስለሌለና ጉዳዩ #አሳሳቢ ስለሆነም ጭምር ብሎም #ያልተገቡ_የፓለቲካ ሐይሎች ጉዳዩ መጠቀሚያ ሆኖ እንደ ሐገር ፈተናችን #ከሚረዝም በጥንቃቄ ሙፍቲን እና የነርሱን ወገን #ቅሬታ #ሊመለከቱ ይገባል የሚል ምልከታ አለን። 🔰እርስዎም እንደሚረዱት የሚገባን ነገር አሁን ብዙ ህዝብ ፓለቲካዊና በመሰል ጉዳዮች ላይ ብዙም የማይሽወድ ህብረተሰብ #በከተማም #በገጠርም እየተፈጠረ #በመሆኑ ትናንት ዛሬ አይደለምና ይሄን ጉዳይ እንደ #ፓለቲከኛ፥የአገር መሪም አንድነቱ ከምርም በአንድነት ይዘልቅለዎት ዘንድ እስርዎ አንድነት ብለው የጀመሩት ጉዳይ #በጥቂት ሰዎች #ፍላጎትና #ሂደት ከሽፎ ህዝብ ከሚያስቀይም አባታችን ሙፍቲንም በመጨረሻ መገፋታቸውን #አይተን እና ጉዳዩ የእምነትና መሰል አገራዊ ሰላምና ደህንነት ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች #የያዘ በመሆኑ ትውልድ የሚሻገር #ቂም ከሚፈጠር ጉዳዩን እንደጀመሩት በፍትሐዊነት #ያስቀጥሉት ዘንድ እንጠይቃለን፡፡ 🔰ሆኖም ግን የእርስዎ ፍትሐዊነት በተጓደለ መልኩ #የሚቀጥል ከሆነና ችግሩን ለማየትም #ፍላጎት_ከሌለዎት ከጅምሩም #አንድነት ብለው የጀመሩት ሂደት #አላማውን እንድንጠራጠር #ያደርገናል። 🔰አንድን ቡድን አስደስተው አንዱን አስከፍተው መሄድና አንዱን ገፍተው አንዱ አቅፈው መሄድ ከባለፈው #ስርዐት እንደማይጠቅም ከእርስዎ የበለጠ የሚገነዘብ ሰው #አለ ብለን አናስብም። 🔰አባታችን ሙፍቲ በእርስዎ መንግስት በዚህ መልኩ መበደላቸው ተጽእኖውና የሚያሳድረው #ቁጭት ቀላል ባለመሆኑ #ትውልድ የመሻገር አቅሙም ከፍተኛ በመሆኑ ብሎም እርሳቸው ጋር ልዩ ቅርበት ያላቸውን #ታላላቅ_የገጠር መሻኢኽና በነባሩ ሰንሰለቱ የሚኮተኮቱ #ደረሳዎችን ይበልጥ ያስከፋ ብሎም #የእስዎንም_ታማኝነት ጥያቄ ውስጥ የሚከት ይሆናል። 🔰አሁንም አባታችንና አባትዎ ሙፍቲ በእርስዎ በልጂዎ ላይ ያለወትን ተስፋ በመረዳታችን የአባታችንና የአባትዎን አደራና #ተስፋ እንደማይበሉ #በማመን ጭምር ከታች በቪድዪ አርቆ አሳቢና ጠቢብ የሆኑትን የአባታችን ሙፍቲን ጥሪ #በቪድዮ አያይዘን በድጋሚ #የሰላም ጥሪ እናቀርባለን፡፡ 🔰በመሆኑም ጥያቄያችንና ቅሬታችንን በድጋሚ ያዩት ዘንድ በሕዝበ-ሙስሊሙና በአባታችን ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ስም እንጠይቃለን እንደሚያዩትና ችግሩን እንደሚፈቱት ተስፋችን ነው፡፡ https://t.me/jimi_yeabretu #ሰላማዊ_ትግሉ_ይቀጥላል
Show all...
ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ

👉ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ 👉ሀያቱ ሶሀባ✍📖 👉ዒሽቅና ሀድራ👏 👉የኢስላም አዳቦች ትረካ✍📃 👉ሞቅ ያለ ሀድራ🔊 👉የመንዙማ ግጥሞች 👉የመዉሊድ ትዉስታዎች ስለ አንዳንድ ጥያቄዎች አስተያየቶች ሀሳቦች jimi የአብሬቱ

02:10
Video unavailableShow in Telegram
5.58 MB

በጣም ከሚያሳዝኑኝ ፍጥረቶች ውስጥ አንደኛው ውሃ*ብይ ነው። የመጀመሪያው አሳማ ሲሆን እሱም ንፁህ መሆን ስለማይችል ነው። ለማንኛውም ለምን ያሳዝኑሀል ካልከኝ ላጫውትህ ~ በዘመነ "ድምፃችን ይሰማ" ጊዜ "አሳስረውናል ፣ አስደብ*ድበውናል ፣ አስደፍረውናል" ብለው ሲከሷቸው እና እጅጉን አምርረው እንደ አውሬ ሲጠሏቸው የነበሩትን ሰው ዛሬ የእኛ ናቸው ብለው ማቀፋቸው ~ በዘመነ ወያነ ዶክመንተሪ ቀርፆ "ጂሃ*ዳዊ ሀረካት" በሚል ርእስ ስማቸው ያጠፋውን ጣቢያ ሲያመሰግኑ ~ አሁን ስቀው እና ተደስተው ያመሰገኗቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ወዲያው ደግሞ ሰድበው ሲያንቋሽሿቸው ~ ሙፍቲ ሃጂ ዑመርን በተመሳሳይ ቀን ግንባር ስመው አወድሰው ወዲያው ዞረው ደግሞ ለአፍ የሚዘገንኑ ስድብ ሲሳደቡ ~ የሸይኻቸውን ኪታብ ተቃርነው "ኸ ዋ ሪ ጅ" ከሚሉት ሱፍይ ጋር አንድ ነን ሲሉ ~ የመንግስትን ጣልቃ ገብነት ሲቃወሙ ኖረው አሁን መንግስትን ካላሳተፍን ሲሉ ~ መውሊድ የሚያከብሩ ሱፍይ ዑለሞችን ለራሳቸው የፖለቲካ ጥቅም ሲሉ ሲተሻሹ እናልህ ከላይ ያለው ዘዋሪ በእቅድ እና መመሪያ ከታች ያሉትን በጎቹን ባሻው መንገድ እየጠመዘዘ ይነዳል። ከታች ያለው ግንፍልተኛ ወጣት ያሳዝነኛል። ገና ሳይነቃ የነሆለለ። ለማንኛውም ሃጂ ጧሃ ለኛ ገቡልን ብለህ የምትዝናናው ወሄ ሆይ ብዙም አታናፋ😁 ለማንኛውም ሃጂ ጧሃ ክደውናል ብለህ የምትሳደበው ሱፊ ሆይ ብዙም አትከፋ😊 ጊዜ ሀቁን ይፈርዳል። ሸሆቻችንም ከመንገዳቸው ንቅንቅ አይሉም ቀን ይመጣል በይፋ😍 ©️ https://t.me/jimi_yeabretu
Show all...
ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ

👉ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ 👉ሀያቱ ሶሀባ✍📖 👉ዒሽቅና ሀድራ👏 👉የኢስላም አዳቦች ትረካ✍📃 👉ሞቅ ያለ ሀድራ🔊 👉የመንዙማ ግጥሞች 👉የመዉሊድ ትዉስታዎች ስለ አንዳንድ ጥያቄዎች አስተያየቶች ሀሳቦች jimi የአብሬቱ

Challenge ፦ #Ethiopian gov,t Stop_silencing the voice of mainstream muslim #Ethiopian gov,t stop media propaganda against mainstream Ahlusuna #Handoff Our Ulama religious scholars # #Stop Misinformating Ethiopian muslims by False media propaganda and fake documentary .
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.