cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፈላህ ሚዲያ

ይህ የፈላህ ሚዲያ ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል ነው። <ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ ቁርዓንና ሃዲስን በሰለፎች አረዳድ መሰረት አድርጎ> የተለያዩ ቃሪኦች ድምፅ ፣ ቂርዓቶች ፣ሙሃዶራዎች፣ ፈትዋዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ፈላህ ሚዲያ በልጓማ

Show more
Advertising posts
920
Subscribers
+224 hours
-97 days
-2830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚖🚘🚘🚘🚖🚍🚔🚔🚞🚋🚝🚄🚅✈️✈️✈️✈️✈️✈️በሁሉም አቅጣጫ ያላችሁ ወንድሞች ለነገው ፕሮግራም በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Show all...
👍 3
Show all...
ፈላህ ሚዲያ

ይህ የፈላህ ሚዲያ ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል ነው። <ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ ቁርዓንና ሃዲስን በሰለፎች አረዳድ መሰረት አድርጎ> የተለያዩ ቃሪኦች ድምፅ ፣ ቂርዓቶች ፣ሙሃዶራዎች፣ ፈትዋዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ፈላህ ሚዲያ በልጓማ

Photo unavailableShow in Telegram
ለነገው ደዕዋ ከእነ ወንዲሞቻችን ከእነ ተማሪወቻችን ተነስተናል ሀገሩ ሩቅ ስለሆ ወንዲሞችም በተለያየ ሀጃ ቢዚ ቢሆኑም የሚችሉ ወንዲሞች ወንዲሞቻቸውን ለመዘየር ደዕዋ ለመካፈል በዝግጂት ላይ ናቸው በቀጣይ አማካኝ ምቹ በሆነ ቦታ  ለሁሉም ወንድሞች በሚመች በአሏህ ፍቃድ ፕሮግራም ዬኖረናል። ዩኑስ አበራ
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና    ሰበር ዜና  ሰበር ዜና እጅግ በጣም አስደሳች እና አጓጊ የሆነ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በالله ፈቃድ  እለተ ማክሰኞ  ልዩ የሆነ ዳዕዋ በውቢቷ ሉጓማ ተዘጋጅቷልና  አጠቃላይ የሆነ ዳእዋ ይኖራል ኢንሻ አላህ‼️ መቅረት_አይደለም_ማርፈድ_ያስቆጫል በጉጉት እየጠበቅናቹ ነው ወድና የተከበራቹ እህት ወንድሞች አላህ በኸይር ያገናኘን https://t.me/Tuaifetul_mensura
Show all...
بسم الله الرحمن الرحيم ⭕️👉ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ዜና‼️ 🛑#ታላቅ የዳእዋ ጥሪ ለሙስሊሞች ባጠቃላይ 📮አዲስ ነገር جديد ‼️ 👉#በالله ፈቃድ እለተ ማክሰኞ ልዩ የሆነ ዳዕዋ በውቢቷ ሉጓማ ተዘጋጅቷልና  አጠቃላይ የሆነ ዳእዋ ይኖራል ኢንሻ አላህ‼️ 📮እንዳይረሳ ቦታው በሉጓማ ሞቅ ደመቅ ያለ ዝግጅት ይጠብቃቹዋልና ከናንተ ሚጠበቀው በሰአቱ መደረስና ጣፋጭዋን ዳእዋ መኮምኮም ብቻ ነው‼️  ⭕️👉#ይህን ትኩስ ኸበር የዳእዋ ፕሮግራም ከጠዋቱ ሁለ ሰዓት ፕሮግራሙ ስለሚጀመር የናንተ ሃላፍትና በግዜ ከች ብላቹ የኡስታዞቻችን ምክርና ተግሳፅ ኮምኮም እያደረጋቹ ዘና ፈታ ብላቹ ትውሉ ዘንድ ምኞታችን ነው እና #መቅረት_አይደለም_ማርፈድ_ያስቆጫል ሃቂቀተን 👉🛑እንደግመዋለን ቦታው ልጓማ መሆኑንን የሰማችሁ ላልሰሙት በማድረስ ላይ ተባበሩን የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ መልክታችን ነዉ الله ይግጠመን‼️ 📮በጉጉት እየጠበቅናቹ ነው ወድና የተከበራቹ እህት ወንድሞች አላህ በኸይር ያገናኘን🤲🤲 { وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍ فَمِنَ اللَّهِ} https://t.me/Tuaifetul_mensura
Show all...
አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ

Photo unavailableShow in Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳችዜና 🛑ታላቅ የደዕዋጥሪ  በውቢቷ ልጓማ ከተማ 1⃣ለኡስታዝ አቡ አነስ አህመድኑር አድስ አበባ 2⃣ለኡስታዝ አቡ ሙስአብ ዩኑስ አበራ ኮምቦልቻ 3⃣ለኡስታዝ አቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ 4⃣ለወንድም አቡ ፈውዛን ሰይፈድን ዳውንት 5⃣ለኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ አብዱ ረህማን ወግደ 6⃣ለወንድም አቡረይስ አብዱል ከሪም ማሻ 7⃣ለኡስታዝ አቡፈውዛን ጀማል ከላላ 8⃣ለወንድም አብደ ረብ አብደል መሊክ ሻሸመኔ 9⃣ለወንድም አቡ ሷሊሀ አብዱልከሪም ደሴ 🔟 ለኡስታዝ አቡ ጃሩድ አህመድ ኡስማን ደሴ 1⃣1⃣ ለወንድም አቡ ነዋስ ሰይድ ወግደ 1⃣2⃣ለወንድም አብደል ሀኪም ወግደ 1⃣3⃣ለኡስታዝ ሱለይማንአባተ ወይን አምባ 1⃣4⃣ለሸህ ሙሀመድ ኡመር ደሴ 1⃣5⃣ለወንደም አቡሁመይራ ሙሀመድ ኡመር ደሴ 🛑ከዚህበላይ ስማችሁ የተጠቀሰወድሞችን እና በልጋማ አካባበ የምትገኙ ሙስሊምማህበረሰቦችበሙሉ በተጨማሪም 1⃣ለወግ ሰለፋዩች 2⃣ለገነቴ ሰለፍዮች 3⃣ለአቀስታ ሰለፍዮች 4⃣ለጊንባ ሰለፍዮች 5⃣ለከላላ ሰለፍዮች 6⃣ለቲርቲራ ሰለፍዮች 7⃣ለጃማ ሰለፍዮች 8⃣ለወይን አምባ ሰለፍዮችእና በየትኛውምቦታለምትገኙሙስሊም ወድሞች በሙሉ ለፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ ሁለት  ከጥዋቱ2:00 በልጋማ ከተማ የደዕዋጥሪ ተደርጎላችሇል እናም እንኳንመቅረት ማርፈድ አይፈቀድም ይላሉ የልጓማ ወድሞቻችሁ
Show all...
👎 1🤩 1🤮 1
በር ዜ የደሴው እድር/ቅሬ የሙስጦፋ /ተቋም እርምጃ መውሰድ ጀመረ ---------------------- 👉ቀድሞም የባጢል ሰዎች የመረጃ ድሆች ጀግኖችን በመረጃ በጋፈጥ ሳቅታቸው እርምጃ ይወስዱ ነበር!! 👉ዛሬሞ የሙስጦፋን ትዛዝ አስፈፃሙው ኮሚቴ እርምጃውን በተለያዩ ኢስታዞች ላይ ጀምራል!! የአቡ ነዋስ መደብደብ የቅርብ ግዜ ትውስታ ሲሆን 👉ዛሬ ደግሞ ደርስ መስጠት የለባቹሁም እያሉ ሰዎችን በመረጃ ሳይሆን በቅሬው መምራት ስለሚፈልጉ እርምጃቸው እደሚከተለው ጀምረዋል 👉 ከነ አቡ አነስጋ የሚደዋወል ኡስታዝ ደርስ መታገድ አለበት የሚል ማደናገሪያ ነድፈዋል!! 👉ምክኒያት ሲጠየቁ እንነ አቡ አነስ ዓዚሮችን ሙርጅአ እያሉ ሸኻችንን እየታናገሩብን --- የነሱ የድሩ ህግ አቡ ኒብራስ ባጠፋም አትናገሩ ስለሆ-- እንነሱጋ አንድ አይደንም ለዛ የሚደዋወል ሰው ደርስ መስጠት አይችልም አለ ቅሬው _ አቡ ኒብራስን ከተናገርክ አንተ እንነሱጋ ሂዝብያ ስትሆን ካወደስክ ደግሞ ጀግና ሰለፍያ ነህ _ አዎ መረጃማ የለማ የሚያዋጣቸው እርምጃቸው ነው ሰሞኑን አንዱ ኡስታዝ ታግዷል ለነገም ደግሞ አንዱ ተቀጥሯል የቅሬው ኮሚቴ ድምፅ ይለቀቃል እንኳን ደርስ አደለም ሌላም ብትሉ አንለቃቹሁም https://t.me/assalefyyaabuanas0
Show all...
دار الهجرتين

ይህ የአቡ አነስ አህመድ ኑሩ ፋኢዳ መስጫ ነው ደዕዋዎች ዱሩሶች የተለያዩ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላቹሁ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

👎 6👍 2
🛑ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ‼️ 👉ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ለማይገባው… ያው እንደምታውቀው 🛑በየመን በኩል ያለው አደገኛ ግልው በመረጃ ተደግፎ የተበየነበት ምርጥ በያን‼️ ⭕️👉ኡለማ ተብለው ግን የኡለሞችን ትዋዱእ እንደሌለባቸው የተገለፀበት ነሲሃ በመረጃ የተደገፈ 🛑ደሴዎቹጋ ደግሞ በሙስጠፋ ላይ ያለባቸው ግልው ለሙስጤ እጅ እግርህን ከሰጠህ አንተ ሰለፍይ ነው በቅሬያቸው ከተስማማህ አንተ በቃ የወጣልህ ሰለፍይ ነህ በነሱ ሙግታ ማለታችን ነው ⭕️👉የአዲስ አበባዎቹ ድግሞ በሱሪ ላይ አደገኛ #ነብር ሽርክ ላይ የተልፈሰፈሰ ፔስታል ይሆናሉ ❗️ 🛑አጠር ያለች ነገር ግን የአህለል ባጢሎችን ማንነት ፍንትው የተደረገበት ነሲሃ ነው ይደመጥ❗️ 👉በወንድማችን አቡ አነስ አህመድ ኑሩ حفظه الله تعالى ورعاه https://t.me/assalefyyaabuanas0 https://t.me/assalefyyaabuanas0
Show all...
ተበርቼ ሰላም.mp32.79 MB
🛑ሱልጣን የሚባለው ሰው ከዚህ ንግገሩ ቶብቶ ነው?👉ወይስ እንደመጀመሪያው ፊትና ጆሮ ዳባ ልበስ ብላቹት ነው የናንተ ነገር እንደው መላ ቅጡን አጣሳ👉በጣም ያሳዝናል‼️‼️ 👉❌ሱልጤ እንዲህ አለ👉አንድ ሰው በሱና በአላህ መካከል መዳረሻ ያደረገ በኢጅማእ ከእስልምና ወተዋል ከፍሯል አለ👂👂👂 📮አኛስ ምን ጨምረን ነው ይህን ያህል ምታሳድዱን በአላህ👉ምንም አይደለም ሃቁን እንዴት እነሱ ይበልጡናል ነው ነገሩ ተግባብተናል 👍👍👍 🔴👉ሱልጣን ሆይ ከዚህ ንግግርህ ተውበት አድርግና ጥግህን ያዝ መዝረዓ ተደብቀህ አትዘባርቅ ‼️‼️‼️‼️ያቀረብነው ለመረጃ የሚሆነን ድምፅ ነው ስለዚህ 📌📌ዘፋኞቹ ድምፁ ተቆራርጧል ብላችሁ ኡኡኡ እንዳትሉ ሙሉውን ከፈለጋቹ ይለቀቅላቹዋል ምታድበሰብሱ ከሆነ አብሽሩ‼️‼️ https://t.me/Tuaifetul_mensura https://t.me/Tuaifetul_mensura https://t.me/Tuaifetul_mensura
Show all...
ሽርከልአክበርየሰራ202207152126039.mp36.43 MB
👍 3
01:32
Video unavailableShow in Telegram
ገራሚና አስገራሚ) ✅ጓጠኛንት  የተጀመርው ከአባቱቻችው   ከየመን   ነው  ሸሁ  አይግርምህ አንድህ አይንት ድአዋ ቢቀር ነው የሚሽልህ  ተመልክት  ይህን ንግግር  🛑ሰለፍያ በሙገታ የሚገኝ ሳይሆን በትክክል የሀቅ ሰው የሱና የተውሂድ ሰው በመሆን የሚገኝ ነው 🛑ሀቅን ይዘህ  ስትሄድ አና  ለሰዎች ሀቅን  ስታስተላልፍ  መንገዱ  ሙሉ ለሙሉ  የተደላደለና  የተመቻቸ  ይሆንልኛል ቡለህ  አትጠብቅ ብዙ የሚያጋጥሙህ  ነገረቶች አንዳሉ አትረሳ 🛑መስናክሎች  አንደሚገጥሙህ  ልታውቅ ይገባል:: 🛑ሀቅን  ይዘህ በምትሂድበትና  በምታስተላልፍበት  ጊዜ  ሰውች  የተለየ ስም ይስጥሀል 🛑  መረጃ  ትተን ኡለሞችን ልንከተላችው አልታዘዝንም ከመሻይሆቻችሁ ክብር ይልቅ የአላህ ሀቅ ይቀድማል ሸሁ ተመልክት  አንገድህ ይሂን ደንበር  ማለፍ https://t.me/Tuaifetul_mensura ወንድማቹህ አቡ ሳሊሃ አብድልከሪም ደሴ
Show all...
3.89 MB
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.