cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)

ይህ በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ እውቅና የተከፈተ ብቸኛው ቻነል ሲሆን የሸይኹ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች ብቻ በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው።

Show more
Advertising posts
27 415Subscribers
+324 hours
+587 days
+1 07430 days
Posts Archive
🔖 ሲሳያችን ከሐላል ወይስ ከሐራም ከጁሙዓ ኹጥባ አማርኛው ብቻ ወደ ድምጽ ተቀይሮ የተወሰደ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ድምጽ ፋይሉን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1105 📹 ቪዲዮውን ለመከታተል https://youtu.be/xnd8Nk53HuA?si=TRxLXdeH5EbtWIjX&t=1310 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 24
👆👆👆 🔖 ሲሳያችን ከሐላል ወይስ ከሐራም ከጁሙዓ ኹጥባ አማርኛው ብቻ ወደ ድምጽ ተቀይሮ የተወሰደ 📹 ቪዲዮውን ለመከታተል https://youtu.be/xnd8Nk53HuA?si=TRxLXdeH5EbtWIjX&t=1310 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 54
👆👆👆 🔖 የሸይጧን ተንኮሎችና መፍትሄዎቻቸው 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ  Share link https://t.me/nesihastudio/2247 ቆየት ያለ የ2003 የመንሐጅ ትምህርት https://t.me/nesihastudio/2217 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio
Show all...
👍 61
🔖 የሸይጧን ተንኮሎችና መፍትሄዎቻቸው 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ Share link https://t.me/nesihastudio/2247 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio
Show all...
👍 25
👆👆👆 🔖 ኢስቲቃማ ﴿ فَٱسۡتَقِمۡ كَمَآ أُمِرۡتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطۡغَوۡاْۚ﴾ [ هود: 112] 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 53
🔖 ኢስቲቃማ ﴿ فَٱسۡتَقِمۡ كَمَآ أُمِرۡتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطۡغَوۡاْۚ﴾ [ هود: 112] 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ድምጽ ፋይሉን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1101 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 20
#ዝናብ ዝናብ ከበረታ ዑዝር (ለማግራራት የሚያስችል በቂ ምክንያት) በመኖሩ የዒድ ሰላትን በመስጂድ መስገድ ይቻላል። ይህን የሚያሳየው የሐዲሥ ዘገባ ደካማ ቢሆንም የሸሪዓ መርሆዎች የሚደግፉትና ዑለማዎችም ያፀደቁት ድንጋጌ ነው። #ዒድ @ustazilyas
Show all...
👍 196
🔖 የዒድ ስርዓቶች ዒድን ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ እንድናከብር ከተክቢራ ጀምሮ በዒድ ቀን ልንከለከላቸው የሚገቡ ነገሮችን የዳሰሰ ቆየት ያለ ትምህርት። ✅ ዒድ እና ጨረቃ ምን አገናኛቸው ✅ በዒደል-ፊጥር እና በዒደል-አድሓ ላይ ልንለው ስለሚገባ ትክክለኛ የተክቢራ አደራረግ ✅ በዒድ ቀን ልንከለከላቸውም የሚገባቸው ነገሮች ✅ ዒድ እና ነሺዳና መንዙማ ✅ ዒድና እና ፊልም 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 Telegram Link https://t.me/ustazilyas/1098 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 62
🔖 የዒድ ተክቢራ ✅ በዒደል-ፊጥር እና በዒደል-አድሓ ላይ ልንለው ስለሚገባ ትክክለኛ የተክቢራ አደራረግ እና የሚባልበትን ጊዜ አስመልክቶ አጠር ያለ ትምህርት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ድምጽ ፋይሉን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1098 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
😱 1👍 16
🔖 ዘካተ'ል ፊጥር በእህል ወይስ በገንዘብ ? ✅ በእህል ከተሰጣቸው በርካሽ ስለሚሸጡት ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ እናውጣ ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ድምጽ ፋይሉን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1094 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 45
📚 9. የዘካተ'ል ፊጥርን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዘዋወር 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 65
📚 8. ዘካተ'ል ፊጥር የሚሰጠው ለማን ነው ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 41😱 1
👆👆👆 📚 7. ዘካተ'ል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላል ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 34😱 1
👆👆👆 📚 6. ሷዕ ምን ያህል የሚይዝ መለኪያ ነው 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 24
👆👆👆 📚 5. የዘካተ'ል ፊጥር ወጭ እንዲሆን የተደነገገው ከምን አይነት የእህል አይነቶች አይነቶች ነው 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 16
👆👆👆 📚 4. ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታነቱ የሚጸናበት ወቅት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 16
👆👆👆 📚 3. አንድ ሰው ምን ያህል አቅም ሲኖረው ነው ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታ የሚሆንበት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 16
👆👆👆 📚 2. በሆድ ውስጥ ላለ ጽንስ ፣ አባወራ በሚስተዳድራቸው ሰዎች ፣ ራሳቸውን ለቻሉ ልጆች፣ ለሚስት ፣ ለእንግዶች ለመሳሰሉት ዘካተል ፊጥር ማውጣት 📚 ለቤት ሰራተኛ ዘካተል ፊጥር ማውጣት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 14
👆👆👆 📚 1. የዘካተ'ል ፊጥር ትርጉሙ፣ ጥበቡ እና ሸሪዓዊ ፍርዱ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 16
📚 9. የዘካተ'ል ፊጥርን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዘዋወር 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👆👆👆 📚 7. ዘካተ'ል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላል ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👆👆👆 📚 6. ሷዕ ምን ያህል የሚይዝ መለኪያ ነው 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👆👆👆 📚 5. የዘካተ'ል ፊጥር ወጭ እንዲሆን የተደነገገው ከምን አይነት የእህል አይነቶች አይነቶች ነው 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
📚 8. ዘካተ'ል ፊጥር የሚሰጠው ለማን ነው ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
🔖 የዘካተ'ል ፊጥር ድንጋጌዎች እጅግ በጣም ወሳኝ ጉዳቶች የተዳሰሰበት ትምህርት ሸር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ 1. የዘካተ'ል ፊጥር ትርጉሙ፣ ጥበቡ እና ሸሪዓዊ ፍርዱ 2. በሆድ ውስጥ ላለ ጽንስ ፣ አባወራ በሚስተዳድራቸው ሰዎች ፣ ራሳቸውን ለቻሉ ልጆች፣ ለሚስት ፣ ለእንግዶች ለመሳሰሉት ዘካተል ፊጥር ማውጣት 📚 ለቤት ሰራተኛ ዘካተል ፊጥር ማውጣት 3. አንድ ሰው ምን ያህል አቅም ሲኖረው ነው ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታ የሚሆንበት 4. ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታነቱ የሚጸናበት ወቅት 5. የዘካተ'ል ፊጥር ወጭ እንዲሆን የተደነገገው ከምን አይነት የእህል አይነቶች ነው 6. ሷዕ ምን ያህል የሚይዝ መለኪያ ነው 7. ዘካተ'ል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላል ? 8. ዘካተ'ል ፊጥር የሚሰጠው ለማን ነው ? 9. የዘካተ'ል ፊጥርን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዘዋወር 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ትምርቶቹን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1078 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 27
👆👆👆 📚 4. ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታነቱ የሚጸናበት ወቅት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👆👆👆 📚 3. አንድ ሰው ምን ያህል አቅም ሲኖረው ነው ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታ የሚሆንበት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👆👆👆 📚 2. በሆድ ውስጥ ላለ ጽንስ ፣ አባወራ በሚስተዳድራቸው ሰዎች ፣ ራሳቸውን ለቻሉ ልጆች፣ ለሚስት ፣ ለእንግዶች ለመሳሰሉት ዘካተል ፊጥር ማውጣት 📚 ለቤት ሰራተኛ ዘካተል ፊጥር ማውጣት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👆👆👆 📚 1. የዘካተ'ል ፊጥር ትርጉሙ፣ ጥበቡ እና ሸሪዓዊ ፍርዱ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
🔖 ኢዕቲካፍ ቀድመው በእውቀት ይዘጋጁ ✅የኢዕቲካፍ ዓላማ(ጥበብ) ✅ኢዕቲካፍ መች ነው ሚገባው ሚወጣውስ? ✅ኢዕቲካፍ ከሶስቱ መስጂዶች(መካ፣ መድዲና አቅሷ)ብቻ ነው ? ✅ሙዕተኪፍ ሊጠነቀቃቸው የሚጋባቸው ነገሮች ✅ኢዕቲካፍን የሚያቋርጡ ነገሮች አጠር ባለ መልኩ የትብራራበት ትምህርት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 Download Link https://t.me/ustazilyas/1076 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 64
🔖 ኢዕቲካፍ ቀድመው በእውቀት ይዘጋጁ ✅የኢዕቲካፍ ዓላማ(ጥበብ) ✅ኢዕቲካፍ መች ነው ሚገባው ሚወጣውስ? ✅ኢዕቲካፍ ከሶስቱ መስጂዶች(መካ፣ መድዲና አቅሷ)ብቻ ነው ? ✅ሙዕተኪፍ ሊጠነቀቃቸው የሚጋባቸው ነገሮች ✅ኢዕቲካፍን የሚያቋርጡ ነገሮች አጠር ባለ መልኩ የትብራራበት ትምህርት 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 Download Link https://t.me/ustazilyas/1076 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 27
👆👆👆 📚 የፆም ወግ 03/03 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 38
👆👆👆 📚 የፆም ወግ 02/03 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 32
👆👆👆 📚 የፆም ወግ 01/03 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 32
🎯 የፆም ወግ 👌 የቀሩትን የረመዷን ቀናቶች ይበልጥ መጠቀም ያስችል ዘንድ መደመጥ ያለበት ሙሐዶራ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ከዓመታት በፊት በነሲሓ ቲቪ ከተላለፈው ወደ ኦዲዮ የተቀየረ 🔗 Download Link https://t.me/ustazilyas/1072 🎬 ዩቲዩብ ላይ ቪዲዮውን ለመከታተል https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0OeiM0ItQTk5QcKrdjsaVf&si=gqCYqQn13WuscDX1 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas https://t.me/ustazilyas
Show all...
👍 22
🌙 የጎዳና ኢፍጣር🌙 =============== 🖌 በኢልያስ አሕመድ በቅድሚያ ይህን ፕሮግራም ለማሰናዳት በቅንነት የሚለፉ ግለሰቦችና ድርጅቶችን አላህ የኒያቸውን እንዲሰጣቸው እንለምናለን፤ ከዚህ በታች ያለው አጭር ፅሑፍ የልፋታቸው መሰረት የተስተካከለ እንዲሆን ታስቦ በተቆርቋሪነት የተከተበ ነው።               ››››› ‹‹‹‹‹ በህብረት ማፍጠር ሁለት አይነት አፈፃፀሞች ሊኖሩት ይችላል፦ 1ኛ/ ለማፍጠር መሰባሰቡን ዋና ኢላማ ሳያደርጉ በተወሰኑ አጋጣሚዎች በህብረት ማፍጠር ሲሆን ይህም እንደማይወገዝ ግልፅ ነው። ለምሳሌ፦ ለሰላት ወደ መስጂድ የመጣውን ስብስብ ወይም ድሆችን በአንድ ቦታ ለማስፈጠር የሚኖረው መሰባብሰብ ተቃውሞ ሊነሳበት አይችልም። ዘመድና ጓደኛን ጠርቶ በጋራ ማፍጠርም እንደተራ ግብዣ ሊታይ ይችላል። ፆመኛን ማስፈጠርን አስመልክቶ የተወራውን ምንዳ ለማግኘት ከታሰበ ደግሞ እንደ እሳቤው የተወደደ ሊሆን ይችላል። ብዙ ዑለማዎች የፈቀዱትም በዚህኛው ምድብ የሚካተተውን ነው። 2ኛው/ ለኢፍጣር መሰባሰቡ ራሱ እንደ ዋና ግብ ታልሞና ይህንንም በሚያሳብቁ ተግባራት ታጅቦ በስፋት የሚተገበር አፈፃፀም ሲሆን ይህ የቢድዓ መገለጫን ሊላበስ ይችላል። በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለመደው የጎዳና ኢፍጣር ይህንን ይዘት እንደተላበሰ ከሚያሳዩ ምልክቶች መካከል፦ 👉 እንደ በዓላት የሚጠበቅ ህዝባዊ ኩነት መሆኑ፣ (Grand Iftar 1, 2 እየተባለ ዘንድሮ 4ኛው ላይ ደርሰናል!) 👉 ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የበድር ዘመቻ የተካሄደበት የረመዳን 17ኛው እለት ለዚህ አመታዊ መሰባሰቢያ እንዲሆን በተደጋጋሚ መመረጡ፣ 👉 ሰዎች በነቂስ ወጥተው እንዲታደሙ ሰፊ ጥሪ መደረጉ፣ 👉 በታዳሚያን ብዛት ከሌሎች አገራት ጋር ፉክክር ውስጥ የተገባበት መሆኑ፣ እና ሌሎች አባሪ ሂደቶች ሊጠቀሱ ይችላሉ። የነዚህ ሂደቶች ስብስብ ተግባሩን ራሱን የቻለ አዲስ የሙስሊሞች ይፋዊ ምልክት (ሺዓር) እያደረገው ነው። 📌 ታላቁ ኢማም #ኢብኑ_ተይሚያህ በዲን ውስጥ ስለሚጨመሩ የፈጠራ በዓላት በሚያብራሩበት አውድ ስለ በዓላት ምንነት ሲያስረዱ የሚከተለውን ይላሉ፦ «“ዒድ” (በዓል) በተለመደ መልኩ ለሚደጋገም ሁሉን አቀፍ መሰባሰብ የሚሰጥ ስያሜ ሲሆን በየአመቱ፣ በየሳምንቱ፣ በየወሩ ወይም በተመሳሳይ ሁኔታ (በውስን ቀናት) የሚመላለስ ነው። በዓል የተወሰኑ ነገሮችን አቅፎ ይይዛል፤ ከነሱ መካከል፦ እንደ ዒድ አል-ፊጥር እና እንደ ጁሙዓ የሚመላለስ ቀን፣ (በቀኑ) መሰባሰብ፣ ይህን ተከትለው የሚመጡ አምልኳዊ ወይም ልማዳዊ ተግባራት ይገኛሉ። በዓል በውስን ቦታ የተገደበ ሊሆን ይችላል፤ ያልተገደበም ሊሆን ይችላል፤ እነዚህ ነገሮች ሁሉ (በነጠላ) ዒድ ሊሰኙ ይችላሉ.... “ዒድ” የሚለው ቃል ለእለቱና በውስጡ ላለው ተግባር ጥምረት የሚሰጥ ስም ሊሆን ይችላል፤ ይህም አብዛኛው (አጠቃቀሙ) ነው።» [“ኢቅቲዷኡ’ሲራጢ’ል’ሙስተቂም” (1/496 – 497)] 📌 በሌላ ቦታም እንዲህ ብለዋል፦ «ከተደነገጉት መሰባሰቦች ውጪ ሳምንታት፣ ወራት፣ ወይም አመታት በተደጋገሙ ቁጥር የሚደጋገም  መሰባብሰብን በቋሚነት መያዝ ለአምስቱ ሰላቶች፣ ለጁሙዓ፣ ለሁለቱ ዒዶችና ለሐጅ ከመሰባብሰብ ጋር ይመሳሰላል፤ ፈጠራና አዲስ ተግባር ማለት ይህ ነው!)) [“ኢቅቲዷኡ’ሲራጢ’ል’ሙስተቂም” (2/140)] 📌 አለፍ ብለውም እንዲህ ይላሉ፦ «ከነዚህ (ከተደነገጉት) መሰባሰቦች ባሻገር የሚለመድ ተጨማሪ መሰባሰብ ከተጀመረ አላህ ከደነገገውና ካፀደቀው ፈለግ ጋር የሚመሳሰል ይሆናል …. - ለብቻው የሆነ ግለሰብ ወይም ውስን ስብስቦች አንዳንዴ ከሚሰሩት በተለየ መልኩ!)) [“ኢቅቲዷኡ’ሲራጢ’ል’ሙስተቂም” (2/144)] ይህ ማብራሪያ ሰዎች በየውስን ጊዜ በታወቀ ቀጠሮ የሚፈፅሙት ህዝባዊ ስብስብ እንደ በዓል ባይታቀድ እንኳ በዓላዊ ይዘትን እንደሚላበስ ያሳያል። አንድ ነገር በጥቅሉ የሚፈቀድ፣ ብሎም የሚደነገግ ከመሆኑ ጋር በአፈፃፀሙ ረገድ የሚኖሩ ተጓዳኝ ነገሮች ብይኑ እንዲቀየር ሊያደርጉ ይችላሉ። 📌 ታዋቂው ዓሊም #ኢብኑ_ደቂቅ_አል_ዒድ አንዳንድ ሸሪዓዊ አፈፃፀሞችን ለመተግበር በደካማ የሐዲሥ ዘገባ ላይ ስለመመርኮዝ የሚነሳውን ውዝግብ አስመልክቶ እንዲህ ይላሉ፦ «የ“መውዱዕ” (የተቀነባበረ የውሸት ሐዲሥ) ክልል ውስጥ ያልገባ ደዒፍ (ደካማ) ከሆነ በዲን ላይ አዲስ ይፋዊ ምልክት “ሺዓር” የሚፈጥር ከሆነ ይከለከላል፤ ካልሆነ ደግሞ ምልከታ የሚቸረው ይሆናል...» [“ኢሕካሙ’ል-አሕካም” (1/501)] 👉 አንድን ተግባር እንደ “ሺዓር” ከሚያስቆጥሩት የአፈፃፀም ሂደቶች መካከል ሰዎች ተጠራርተው የሚሰባሰቡበት ኩነት መሆኑ ነው። ይህን የሚያብራራ አንድ ምሳሌ እንጥቀስ፦ ሰዎች በተሰባሰቡበት አጋጣሚ አንዳንዴ ዱዓ ማድረግ የሚቻል ከመሆኑ ጋር ይህን በህብረት ለመፈፀም መጠራራትን ብዙ የኢስላም ሊቃውንት አይደግፉም። 📌 #አል_ኢማም_አሕመድ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦ «ሰዎች ተሰባስበው አላህን መለመናቸውና እጃቸውንም ማንሳታቸው ይጠላል?» እርሳቸውም፦ «مَا أَكْرَهُهُ لِلْإِخْوَانِ إذَا لَمْ يَجْتَمِعُوا عَلَى عَمْدٍ إلَّا أَنْ يَكْثُرُوا» = «ካልበዙ በስተቀር ሆን ብለው ካልተሰባሰቡ ለ(ዲን) ወንድማማቾች አልጠላውም!» 📌 #አል_ኢማም_ኢስሓቅ ኢብኑ ራሀወይህ ሲጠየቁም ተመሳሳይ መልስ ሰጥተዋል። «ካልበዙ በስተቀር» ሲሉ ልማድ በማድረግ እስካልተበራከቱ ድረስ ማለታቸው እንደሆነ ጠያቂው (ኢስሓቅ ኢብኑ መንሱር) ተናግረዋል! [“መሳኢሉ’ል-ኢማሚ አሕመድ ወኢስሓቅ” (9/4879)፣ “ኢቅቲዷኡ’ሲራጢ’ል’ሙስተቂም” (2/140)]፣ “አል-ኣዳብ አሽ-ሸርዒይ-ያህ” ሊ’ብኒ ሙፍሊሕ (2/103)] 👉 ስለሆነም ነገሩ ከዚህ በላይ ሳያድግ መግታቱ አስፈላጊ ነው። ይህ ከዚህ በፊት የተስተዋሉ የአፈፃፀም ግድፈቶችን ከግምት ሳናስገባ የምንደርስበት መደምደሚያ ሲሆን፤ ያለ በቂ ምክንያት መንገድ መዘጋጋት፣ አግባብ ያልሆነ የወንድና የሴት መቀላቀል፣ የሴቶች ምስል በሚዲያ የሚሰራጭበት ቀረፃ፣ ሴቶች በምሽት መንገላታታቸው፣ በሙዚቃ መሳሪያ የታጀበ "ነሺዳ"፣ የምግብ ብክነት እና መሰል ጥፋቶች የሚታከሉበት ከሆነ ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሆናል። አዎን! ፕሮግራሙ ከዚህ በፊት ሞራላዊ ጥቅምን አስገኝቶ ሊሆን ይችላል፤  ነገር ግን በውስጡ ከላይ የጠቆምነውን አመዛኝ ጉዳት ማካተቱ ለመታቀብ በቂ እንደሆነ አስባለሁ። አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው። ረመዳን 15/1445 ____ @ustazilyas
Show all...
👍 378
ለዱዓ መሰባሰብ ✍ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ጥር 17 / 2006 ዓ.ል «መዓት በወንጀል ምክንያት ካልሆነ አይወርድም! በተውባህ (ንሰሃ) ካልሆነም አይነሳም!» ይህ ብሂል ከመልዕክተኛው ተወዳጅ አጎት ዐብ-ባስ ኢብኑ ዐብዲ’ል-ሙጥ-ጠሊብ የተላለፈበት ዘገባ ደካማ ቢሆንም የተለያዩ የቁርኣንና የሐዲሥ አስረጆች የሚደግፉት የጥበብ ቃል ነው! እናም የተጋረጠውን መዓት አላህ እንዲያነሳልን በዱዓ፣ በንሰሃና በሰናይ ተግባራት ፊትን ወደ እርሱ ማዞር የግድ ይላል። መልዕተኛው (ﷺ) እንዲህ ማለታቸው ይወራል፦ صدقةُ السّر تطفئ غضبَ الرب، وصنائعُ المعروف تقي مصارعَ السوء.. «የሚስጥር ሰደቃ የጌታን ቁጣ ታጠፋለች፤ በጎ ውለታዎችም ከመጥፎ ውድቀት ይጠብቃሉ..» [“ሲልሲለቱ’ል-አሓዲሥ አስ-ሶሒሓህ” ቁጥር 1908] ሆኖም ይህንን በማቀድ አንድን የአምልኮ ተግባር በህብረት ለመፈፀም ጊዜ ወስኖ በቀጠሮ መሰባሰብ የተደነገገው ዝናብን ለመለመን በሚከናወነው የ“ኢስቲስቃእ” ሰላት ላይ ብቻ እንደሆነ አንዳንድ ሊቃውንት ይጠቁማሉ። ለምሳሌ፦ - አል-ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር በዘመናቸው በየቀኑ ከአንድ ሺህ በላይ ሰው የሚሞትበት ወረርሽኝ በአገራቸው (ግብፅ) ተከስቶ እያለ አንዳንዶች ለዱዓ  በአንድ ሜዳ መሰባሰብን ቢፈቅዱም እርሳቸው ግን ይህ የተደነገገ ቢሆን ኖሮ በቀድምት ትውልዶችና ሊቃውንት ላይ የሚሸሸግ እንዳልነበር በመጥቀስ ቢድዓህ እንደሆነ አስረድተዋል። [“በዝሉ’ል-ማዑን” ገፅ 328-330] - እንዲሁም አስ-ሱዩጢ ስለጉዳዩ እንዲህ ይላሉ፦ «ተቆጥረው የማይዘለቁ ሰሓቦችና ታቢዒዮች የነበሩበት የመጀመሪያው ትውልድ በተደጋጋሚ የወረርሽኝ ችግር ላይ ወድቆ ነበር፤ እነርሱም የህዝበ-ሙስሊሙ ሁሉ ምርጦቹ ናቸው! ሆኖም አንዳቸውም ይህንን አላደረጉም፤ እንዲደረግም አላዘዙም! ምርጥ ታቢዒዮችና ተከታዮቻቸው በነበሩበት ሁለተኛው ክፍለ-ዘመንም እንደዚሁ! በሶስተኛውና በአራተኛው ክፍለ-ዘመንም እንደዚሁ!..» [“ማ ረዋሁ’ል-ዋዑን ..” ገፅ 168] - ኢብኑ ዓቢዲን የተባሉት ታዋቂው የሐነፊይ-ያህ ምሁርም የኢብኑ ሐጀርን መልስ ካመላከቱ በኋላ እንዲህ ይላሉ፦ ولو قيل بتحريمه لكان ظاهرا؛ لأنه إحداثُ كيفيةٍ يَظنّ الجهّالُ أنها سنّة «ጭራሽ “እርም (ሐራም) ነው!” ቢባል (ከመረጃ አንፃር) የጎላ ይሆን ነበር፤ ምክንያቱም ይህ መሃይማን እንደ ሱን-ናህ ሊቆጥሩት የሚችል አዲስ አፈፃፀም መፍጠር ነውና!» [“ኑዝሀቱ’ን-ነዋዚር” (455)] እንዲያውም ከዚህ ውጭ ባለው ሁኔታ እንኳ መሰባሰብ ከተደነገገባቸው ተግባራት ውጭ እንደ ዱዓ ያሉ የአምልኮ ስርዓቶችን በህብረት ለመፈፀም መጠራራትን ብዙ የኢስላም ሊቃውንት አይደግፉም። - ለምሳሌ፦ አል-ኢማም አሕመድ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦ “ሰዎች ተሰባስበው አላህን መለመናቸውና እጃቸውንም ማንሳታቸው ይጠላል?” እርሳቸውም፦ مَا أَكْرَهُهُ لِلْإِخْوَانِ إذَا لَمْ يَجْتَمِعُوا عَلَى عَمْدٍ إلَّا أَنْ يَكْثُرُوا. = «ካልበዙ በስተቀር ሆን ብለው ካልተሰባሰቡ ለ(ዲን) ወንድማማቾች አልጠላውም!» አል-ኢማም ኢስሓቅ ኢብኑ ራሃወይህ ሲጠየቁም ተመሳሳይ መልስ ሰጥተዋል። «ካልበዙ በስተቀር» ሲሉ ልማድ በማድረግ እስካልተበራከቱ ድረስ ማለታቸው እንደሆነ ጠያቂው (ኢስሓቅ ኢብኑ መንሱር) ተናግረዋል! [“መሳኢሉ’ል-ኢማሚ አሕመድ ወኢስሓቅ” (9/4879)፣ “አል-ኣዳብ አሽ-ሸርዒይ-ያህ” ሊ’ብኒ ሙፍሊሕ (2/103)] አላህ ይበልጥ አዋቂ  ነው!   ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ @ustazilyas
Show all...
👍 82