en
Feedback
HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)

HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)

Open in Telegram

የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዘዥናንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በጋዜጣ የሚወጡትን ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለሁሉም አቅራቢዎች መረጃው በፍጥነት ተዳራሸ ለማድረግ የተቀረፀ የጽ/ቤቱ የቴለግራም ሚዲያ ነው

Show more
433
Subscribers
+124 hours
+37 days
-430 days
Posts Archive
ጥቅምት 01/ 2016 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ ዊኻቦት ዚርረ ኮድ PPPDSo/004/2016 ዚሁኩመ ኢዳራች ነዛፋ መህዋች ዊኻቦት ዚርረ መክፈት ሔራው ሆጂ አያም 20/02/2016 ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ 4፡15 መቆፈልቤ ዋ 40 ፡ 30 ቤ መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለማ ተሄለደ ፡፡

Onkololleessa 01/2016 Beeksisa caalbaasii bitta Gaazeexaa addis zaman gubatti bahe turee caalbaasi Koodii PPPDSo/003/2016 sirni baninsa caalbaasi bitta meeshaa steeshinary seektaroota mootummaatiif Guyyaa arra Gaafa 19/02/2016 iddoo dorgomtoonni /bakka bu’oonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galma waajjirichaati sa’aa 4:15 Cufuun/ Saamsuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baniinsa caalbaasii raawwatamee xumuramee jira.

ጥቅምት 01/ 2016 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ ዊኻቦት ዚርረ ኮድ PPPDSo/003/2016 ዚሁኩመ ኢዳራች ኢስቴሽነሪ መህዋች ዊኻቦት ዚርረ መክፈት ሔራው ሆጂ አያም 19/02/2016 ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ 4፡15 መቆፈልቤ ዋ 40 ፡ 30 ቤ መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለማ ተሄለደ ፡፡

ውድ ደንበኞቻችን በጥቅምት1/2016 በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር pppdso /003/2016 stationery ጨረታ ሰኞ19 /2016 ከጠዋቱ በ4:30 ተጫራቾች በ
ውድ ደንበኞቻችን            በጥቅምት1/2016 በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ   የግዥ መለያ ቁጥር pppdso /003/2016 stationery ጨረታ  ሰኞ19 /2016 ከጠዋቱ  በ4:30 ተጫራቾች  በተገኙበት  በጽ/ቤቱ አዳራሽ ተከፍቶ ተጠናቋል ፡፡

በቀን 5/2/2016 ከ ቀኑ 4:00 ሰኣት ላይ በሀረሪ ክልል የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት የሰንደቅ አላማችን ከፍታ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን እና ለሉኣላዊነችን ዋስትና ነው በሚል መሪ መፈክር ለ 16ኛ ጊዜ በደማቅ ሁኔታ ተከብራል ፡፡

መሰከረም  14/ 2016በአዲስ ዘመን  ጋዜጣ ላይ የወጣ  የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/006/2016   ምቶርሳይክል ግዥ ጨረታ በቀን 30 /1/2016   ተወዳዳሪዎች /ተወካዮች በተገኙበት በጽ/ቤቱ አዳራሽ  በ 4፡15ተዘግቶ  4:30 በመክፈት የጨረታ መክፈት ስነ ስርኣቱ ተጠናቀቀ ፡፡

መስከረም   14/ 2016 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ  ዊኻቦት ዚርረ     ኮድ PPPDSo/006/2016  ሞተር ሳይክል  ዚርረ  ሆጂ አያም    30/1/2016       ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ  አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ    4፡15 መቆፈልቤ  ዋ  4:30 መክፈትቤ    ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለማ ተሄለደ ፡፡

Fuulbana 14/2016 Beeksisa caalbaasii Bitta Gaazeexaa addis zaman gubatti bahe turee caalbaasi Koodii PPPDSo/006/2016 bitta mootarsaaykilii arra gaafa 30/1/2016 iddoo dorgomtoonni /bakka bu’oonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galma waajjirichaati sa’aa 4:15 Cufuun/ Saamsuun fi 4:30 banuun sirni baninsa caalbaasi raawwatamee xumuramee jira.

መሰከረም 14/ 2016በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSo/005/2016 የፕሮቶኮል እና ፒካብ መኪና ግዥ ጨረታ በቀን 30 /1/2016 ተወዳዳሪዎች /ተወካዮች እና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በጽ/ቤቱ አዳራሽ በ 3፡30ተዘግቶ 3:45 በመክፈት የጨረታ መክፈት ስነ ስርኣቱ ተጠናቀቀ ፡፡

መስከረም 14/ 2016 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ ዊኻቦት ዚርረ ኮድ PPPDSo/005/2016 ፕሮቶኮል ዋ ፕካፕ መኪና ዚርረ ሆጂ አያም 30/1/2016 ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ 3፡30 መቆፈልቤ ዋ 3፡ 3:45 መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለማ ተሄለደ ፡፡