en
Feedback
HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)

HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)

Open in Telegram

የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዘዥናንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በጋዜጣ የሚወጡትን ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለሁሉም አቅራቢዎች መረጃው በፍጥነት ተዳራሸ ለማድረግ የተቀረፀ የጽ/ቤቱ የቴለግራም ሚዲያ ነው

Show more
433
Subscribers
+124 hours
+37 days
-430 days
Posts Archive
ውድ ደንበኞቻችን ጥቅምት 16/2016 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር PPPDS0/007/2016 የአይቲ ስልጠና ማእከል ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ጨረታ አከፋፈት ስነ ስርኣት በቀን 4/3/2016 ተወዳዳሪዎች/ተወካዮች በተገኙበት በጽ/ቤ አዳራሽ በ 4 ፡ 30 በመክፈት የጨረታ መክፈት ስነ ስርኣቱ ተጠናቋል፡፡

Onkololleessa 16/2016 Beeksisa caalbaasii bitta Gaazeexaa addis zaman gubatti bahe turee caalbaasi Koodii PPPDSo/007/2016 bitta meeshaa Jiddu gala leenji IT tiif oluu caalbaasiin isaa arra Gaafa 4/3/2016 iddoo dorgomtoonni /bakka bu’oonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galma waajjirichaati sa’aa 4:15 Cufuun/ Saamsuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baniinsa caalbaasii raawwatamee xumuramee jira.

ጥቅምት 16/ 2016 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ ዚዊኻቦት መላይቲ ሂልቂ  ኮድ PPPDSo/007/2016 ዚአይቲ መግበርቲ መርከዝ ኤሌክትሮኒክስ መህዋች ዊኻቦት ዚርረ መክፈት ሔራው ሆጂ አያም 4/3/2016 ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ 4፡15 መቆፈልቤ ዋ 4፡ 30 ቤ መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተከመላ ፡፡

The public Procurement and property Disposal Service Provider Office has been recognized today by the Regional Recognition Forum for its outstanding work in the field of media and communication in the 2015 fiscal year.

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጭ ፅህፈት ቤት በ2015 በጀት አመት በመገናኛ ብዙሃንና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ላከናወነው የላቀ ስራ ዛሬ በክልል እውቅና መድረክ እውቅና ተሰጥቶታል። 

         ውድ ደንበኞቻችን        በጥቅምት16/2016 በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ይመለከታል የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለሙግዛት ይፈጋል። 1. የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከሥራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው 2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፡- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ6o ቀናት ይሆናል። 3. የጨረታ ማስከበሪያ፡- ተጫራቾ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ከፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። 4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው። በረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ሥራ ከፍል የማይለስ ለግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/007/2016 ሰነድ፣ የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/008/2016 ሰነድ ፣ የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/on/2016 ሰነድ እና የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/04/2016 ሰነድ ብር 40o|አራት መቶ/ ለእያንዳንዳቸው በመከፈል ሙግዛት ይችላሉ። 5. የጨረታው አቀራረብ እና ዓይነት፡- 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳችን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 5.2. የጨረታው ዓይነት የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/007/2016 ሰነድ ፣ የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/oo8/2016 ሰነድ፣ ዮግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/011/2016 ሰነድ እና ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው:: 5.3 የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/004/2016 ባለ ሁለት ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴhኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት ለየብቻ በማሸግ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው 6. የጨረታ መከፈቻና መዝጊያ ቀን፡- 6. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/o07/2016 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በo4/03/2016 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። 6.2.የዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/oo8/2016 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በo5/03/2016 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ|ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። 6.3 የግዥ መለያ ቁጥር:PPPDSO/o11/20/6 ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በo6/03/2016 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። 6.4 የግዥ መለያ ቁጥር፡PPPDSO/04/2016 ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በo7/03/2016 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ የቴከኒካል ሰነድ ይከፈታል። 7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል። 8. የመሰረዝ መብት፡- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው: 9.የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባከዎን o256660169 ወይም 0256590017 ይደውሉ። 10. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡- በሀረሪ ሕዝብ ከልል የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት አሚር ሀቦባ ስታዲየም ፊት ለፊት ስልከ ቁጥር 0256660169/0256590017 website http//hppdso.gov.et የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት

ውድ ደንበኞቻችን            በጥቅምት1/2016 በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ   የግዥ መለያ ቁጥር pppdso /009/2016 የወጣቶች ስብዕና ለመገንባት የጂምናዚየም እቃዎች ግዥ  ጨረታ  ረቡዕ 21/02 /2016 ከጠዋቱ  በ4:30 ተጫራቾች  በተገኙበት  በጽ/ቤቱ አዳራሽ ተከፍቶ ተጠናቋል ፡፡

ጥቅምት 01/ 2016 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ ዊኻቦት ዚርረ ኮድ PPPDSo/009/2016 ዚኢንዶቻች ዊጃችዋ አዜባች ሀጃች ኢዳረሌ ዚአዜባች መርከዝ ኡሱእነት ኔሮት መቼኸል ጅምናዚየም መህዋች ዊኻቦት ዚርረ መክፈት ሔራው ሆጂ አያም 21/02/2016 ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ 4፡15 መቆፈልቤ ዋ 40 ፡ 30 ቤ መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለማ ተሄለደ ፡፡

Onkololleessa 01/2016 Beeksisa caalbaasii bitta Gaazeexaa addis zaman gubatti bahe turee caalbaasi Koodii PPPDSo/009/2016 biiro dhimma dubartiifi daa’immaniitiif jiddu gala dargaggootiif bitta meeshaa ji’mnaaziyami sirni baninsa caalbaasii Guyyaa arra Gaafa 21/02/2016 iddoo dorgomtoonni /bakka bu’oonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galma waajjirichaati sa’aa 4:15 Cufuun/ Saamsuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baniinsa caalbaasii raawwatamee xumuramee jira.

Onkololleessa 1/2016 Beeksisa caalbaasii bitta Gaazeexaa addis zaman gubatti bahe turee caalbaasi Koodii PPPDSo/004/2016 sirni baninsa caalbaasi bitta meeshaa Qulqullina seektaroota mootummaatiif Guyyaa arra Gaafa 20/02/2016 iddoo dorgomtoonni /bakka bu’oonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galma waajjirichaati sa’aa 4:15 Cufuun/ Saamsuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baniinsa caalbaasii raawwatamee xumuramee jira.