HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)
Open in Telegram
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዘዥናንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በጋዜጣ የሚወጡትን ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለሁሉም አቅራቢዎች መረጃው በፍጥነት ተዳራሸ ለማድረግ የተቀረፀ የጽ/ቤቱ የቴለግራም ሚዲያ ነው
Show more433
Subscribers
+124 hours
+37 days
-430 days
Posts Archive
በዛሬው እለት በቀን 8/4/2016 የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በአለም ቅርጽነት የተመዘገበውን ጀጎል ውሰጥ ለማልማት ከሻኚ ቶያ እስከ ዘገህ ኡጋ ድረስ ያለውን ቦታ በክልሉ ቅርፅ ባለሙያ አማካይት ተረክበናል
በዛሬው እለት በቀን 3/4/2016 የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለቀድም ሐላፊ ሸኝት እና ለአዲሱ ሃላፊ አቀባበል ተድርጔል ።
ህዳር 9/2016 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቶ የነበረው የሽያጭ ጨረታ ኮድ PPPDSo/017/2016 የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና ግብኣት ግዥ ጨረታ አከፋፈት ስነ ስርኣት በዛሬው እለት በቀን 27/3/2016 ተወዳዳሪዎች/ተወካዮች በተገኙበት በጽ/ቤ አዳራሽ 40 ፡ 15 በማሸግ እና 40 ፡ 30 በመክፈት የጨረታ መክፈት ስነ ስርኣቱ ተጠናsል፡፡
sadaasa 9/2016 Beeksisa caalbaasii bitta Gaazeexaa addis zaman gubatti bahe turee caalbaasi Koodii PPPDSo/017/2016 koolleejii poolii teeknikaatiif bitta meeshaa Galtee Leenjii sirni baninsa caalbaasii Guyyaa arra Gaafa 27/3/2016 iddoo dorgomtoonni /bakka bu’oonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galma waajjirichaati sa’aa 4:15 Cufuun/ Saamsuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baniinsa caalbaasii raawwatamee xumuramee jira.
ህዳር 9/ 2016 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ ዊኻቦት ዚርረ ኮድ PPPDSo/017/2016 ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅሌ መግበርቲ ቡኣን መህዋች ዊኻቦት ዚርረ መክፈት ሔራው ሆጂ አያም 27/3/2016 ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ 4፡15 መቆፈልቤ ዋ 40 ፡ 30 ቤ መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለማ ተሄለደ ፡፡
ህዳር 9/2016 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSo/016/2016 የ ፕሮቶኮል መኪና እና ሞተር ሳይክል ግዥ ጨረታ አከፋፈት ስነ ስርኣት በዛሬው እለት በቀን 26/3/2016 ተወዳዳሪዎች/ተወካዮች በተገኙበት በጽ/ቤ አዳራሽ 4 ፡ 15 በማሸግ እና 4 ፡ 30 በመክፈት የጨረታ መክፈት ስነ ስርኣቱ ተጠናቋል፡፡
Sadaasa 9/2016 Beeksisa caalbaasii bitta Gaazeexaa << addis zaman ›› gubatti bahe turee caalbaasi Koodii PPPDSo/016/2016 bitta konkolaata pirotokoolaa fi mootarsaaykili arra Gaafa 26/3/2016 iddoo dorgomtoonni /bakka bu’oonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galma waajjirichaati sa’aa 4:15 Cufuun/ Saamsuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baniinsa caalbaasii raawwatamee xumuramee jira.
ህዳር 9/ 2016 << አዲስ ዘመን >> ወርጊብቲ ለአይቤ ዚወጠኣ ዊኻቦት ዚርረ ኮድ PPPDSo/016/2016 ዚፕሮቶኮል መኪና ዋ ሞተር ሳይክል ዊኻቦት ዚርረ ሆጂ አያም 26/3/2016 ሒንጫይ አትጋፈሪያችዋ ዩጠቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ 4፡15 መቆፈልቤ ዋ 40 ፡ 30 ቤ መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለማ ተሄለደ ፡፡
እንኳን ደስ አለን!
ሸዋልኢድ :- የሀረሪ ህዝብ ባህላዊ በአል ; በዩኔስኮ የማይዳሰሱ የአለም ቅርስ ዝርዝር ውስጥ ተመዘገበ።
ሀረር - በዩኔስኮ ሁለት ቅርሶችን ያስመዘገበች በኢትዮዽያ የመጀመሪያዋ ከተማ!
ኡትዮዽያ- በአፍሪካ ቅርሶችን በማስመዝገብ ቀዳሚውን ስፍራ የያዘች ሀገር!
