en
Feedback
WALLPAPERS ET Daily

WALLPAPERS ET Daily

Open in Telegram

ለስልክዎ ሚሆን ኢትዮጵያዊ የሆኑ ዎልፔፐር ወይም ባክራውንድ ፈልገው አተዋል? እንግዲያው ይኸውላችሁ÷ t.me/wallpapersETdaily 🇪🇹n Wallpapers Daily አሪፎቹን በየቀኑ ያገኛሉ። አስገራሚ ፎቶ ያነሳችሁት ወይም ዲዛይን ያረጋችሁት ካላችሁ በ @AirameD መላክ ትችላላችሁ ስልካችንን መቶ በመቶ የኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ ዎልፔፐር እናድርገው 🇪🇹📲

Show more
4 790
Subscribers
-624 hours
-257 days
-11930 days
Posts Archive
https://youtu.be/DwVQSitEjMQ?si=zc6EAGLDXF2It2B2 የአድዋ ድል ዘር፣ ብሄር፣ ሀይማኖት፣ ማንነት ሳንል ከተነሳን ማከናወን የምንችለውን ትልቅ ስኬት ማሳያ ነው። አሁን ያለንበት የመጠፋፋት እና የከፋፍለህ ግዛው አካሄድ ደግሞ ሀገር እና ህዝብ እንዴት እንደሚበደል እና ቀስ እያሉ እንዴት ማፍረስ እንደሚቻል ማመላከቻ መስታወት ነው። መልካም የድል በዓል!

Lake langano
Lake langano

🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 👀📸 MAURIPICTURES Location Addis Ababa በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹን 👌በየቀኑ☄️ ስልካችንን ኢትዮ
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠          🔠🔠🔠🔠🔠 👀📸  MAURIPICTURES Location Addis Ababa በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹን 👌በየቀኑ☄️ ስልካችንን ኢትዮጵያዊ  ዎልፔፐር እናድርገው             🇪🇹❕ 🥸አሁኑኑ ይለውጡ 😀 📨@WallpapersETdaily 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 👀📸 MAURIPICTURES Location Addis Ababa በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹ
🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 👀📸  MAURIPICTURES Location Addis Ababa በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹን 👌በየቀኑ☄️ ስልካችንን ኢትዮጵያዊ  ዎልፔፐር እናድርገው             🇪🇹❕ 🥸አሁኑኑ ይለውጡ 😀 📨@WallpapersETdaily 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

💡💡🍋🍋🍋🍋🍋🍋💡💡💡 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! @wallpapersETdaily መልካም በዓል!
💡💡🍋🍋🍋🍋🍋🍋💡💡💡 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! @wallpapersETdaily መልካም በዓል!

#ለግልፅነት ለጌትነት እናት 200 ሺህ ብር ገደማ በቀጥታ አካውንታቸው ተሰብስቧል። ባሳለፍነው ሳምንት ሎምባርዲያ ሬስቶራንት የነበረበት ህንፃ በግብረ-ሀይል በፈረሰበት ወቅት የሚሸጣቸውን መፅሀፎቹን
#ለግልፅነት ለጌትነት እናት 200 ሺህ ብር ገደማ በቀጥታ አካውንታቸው ተሰብስቧል። ባሳለፍነው ሳምንት ሎምባርዲያ ሬስቶራንት የነበረበት ህንፃ በግብረ-ሀይል በፈረሰበት ወቅት የሚሸጣቸውን መፅሀፎቹን ለመሰብሰብ ሲጥር ህይወቱ ያለፈው የጌትነት ቤተሰብን ለመደገፍ ጥሪ አቅርቤ ነበር። 200 ሺህ ብር ገደማ በቀጥታ በእናቱ አካውንት ተሰብስቧል። ገንዘብ በመለገስ እና የድጋፍ ጥሪውን ለሌሎች በማጋራት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ። አሁንም ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ: ወ/ሮ ፍፁም ደምሴ (እናት) 1000114344447 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይህ እንዳለ ሆኖ ለዚህ አሳዛኝ ህልፈተ-ህይወት ተጠያቂ የሚሆን አካል አለመኖሩ እና የሚመለከታቸው አካላት ምላሽ ለመስጠት እንኳን አለመፈለጋቸው ያሳዝናል። በዚህ ዙርያ እና ቢያንስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዚህ ቤተሰብ የሚያደርገው ነገር ካለ በመከታተል አቀርባለሁ። @EliasMeseret

ባሳለፍነው ሳምንት ሎምባርዲያ ሬስቶራንት የነበረበት ህንፃ በግብረ-ሀይል በፈረሰበት ወቅት የሚሸጣቸውን መፅሀፎቹን ለመሰብሰብ ሲጥር ህይወቱ ያለፈው የጌትነት ቤተሰብን ሁላችንም እናግዝ። ወንድሙ በስል
ባሳለፍነው ሳምንት ሎምባርዲያ ሬስቶራንት የነበረበት ህንፃ በግብረ-ሀይል በፈረሰበት ወቅት የሚሸጣቸውን መፅሀፎቹን ለመሰብሰብ ሲጥር ህይወቱ ያለፈው የጌትነት ቤተሰብን ሁላችንም እናግዝ። ወንድሙ በስልክ እንደነገረኝ ጌትነት በወላጅ እናቱ የምታድግ የስምንት አመት ልጅ አለችው፣ እናቱም በጌትነት እና ሌሎች ልጆቻቸው የሚረዱ ናቸው። ብዙዎቻችሁ ድጋፍ ለማድረግ እንደምትፈልጉ በጠየቃችሁት መሰረት የጌትነት እናትን የባንክ አካውንት አቅርቤዋለሁ: ወ/ሮ ፍፁም ደምሴ 1000114344447 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

💡💡💡💡💡💡💡💡 መ ል ካ ም ገ ና 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ለማለት እንወዳለን። በዓሉ የደስታ፣
💡💡💡💡💡💡💡💡          መ ል ካ ም    ገ ና 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ለማለት እንወዳለን። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሆንልን ዘንድ ዋናው ስፖርት ይመኛል። መልካም በዓል! ስልካችንን ኢትዮጵያዊ  ዎልፔፐር እናድርገው             🇪🇹❕ 🥸አሁኑኑ ይለውጡ 😀 📨@WallpapersETdaily 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 👀📸 Dave Location Jimma በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹን 👌በየቀኑ☄️ ስልካችንን ኢትዮጵያዊ ዎልፔፐር እናድርገ
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠          🔠🔠🔠🔠🔠 👀📸  Dave Location Jimma በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹን 👌በየቀኑ☄️ ስልካችንን ኢትዮጵያዊ  ዎልፔፐር እናድርገው             🇪🇹❕ 🥸አሁኑኑ ይለውጡ 😀 📨@WallpapersETdaily 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 👀📸 MAURIPICTURES Location Addis Ababa በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹን 👌በየቀኑ☄️ ስልካችንን ኢትዮ
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠          🔠🔠🔠🔠🔠 👀📸  MAURIPICTURES Location Addis Ababa በውስጥ መስመር ለምትልኩልን 🙏🙏 💚💛❤️ አሪፎቹን 👌በየቀኑ☄️ ስልካችንን ኢትዮጵያዊ  ዎልፔፐር እናድርገው             🇪🇹❕ 🥸አሁኑኑ ይለውጡ 😀 📨@WallpapersETdaily 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

photo content

An Ethiopian Christmas tree 😂😂 By @jayineedarts
An Ethiopian Christmas tree 😂😂 By @jayineedarts

photo content
+1

photo content

አሪፎቹን በየቀኑ☄️ 🥸አሁኑኑ ይለውጡ 😀 📨@WallpapersETdaily 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠
አሪፎቹን በየቀኑ☄️ 🥸አሁኑኑ ይለውጡ 😀 📨@WallpapersETdaily 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠

photo content

photo content

photo content

photo content