cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መሊኩ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
865
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መሊኩ መሊኩ አንተው ጠብቀኝ ከበላእ ሺርኩ https://youtu.be/FVXf17EjuTU
Show all...
Meliku - abdu meliku | መሊኩ - ዓብዱ መሊኩ(official nesheed video)

#ethiopianneshid

የኑሩን ግርማ ፀዳሉን ቀራሁ መቅረዝ ሆነልኝ አይኔን አበራሁ ጨለማ ቤቴን ልቤን አራራው የእግሬን አጣጣል መንገዴን መራው ይመልከቱት 👇👇 https://youtu.be/O4pj2wYLrAE
Show all...
አዲስ የ አማርኛ መንዙማ ~ያ ሙሐመድ ~ new amharic menzuma ~Ya Muhammad -Abdu meliku

#best amharic menzuma #mezamir #warida #mirkuzz

ጅሰሜ ቆሽሾ አድፋ ነብሴ ስጣጣር ብወል እኔው ከራሴ ባልበቃም እንኳን ላንቱ ውዳሴ ስሞን ስጠራ ማር ነው ምላሴ https://youtu.be/O4pj2wYLrAE
Show all...
አዲስ የ አማርኛ መንዙማ ~ያ ሙሐመድ ~ new amharic menzuma ~Ya Muhammad -Abdu meliku

#best amharic menzuma #mezamir #warida #mirkuzz

Show all...
አዲስ የ አማርኛ መንዙማ ~ያ ሙሐመድ ~ new amharic menzuma ~Ya Muhammad -Abdu meliku

#best amharic menzuma #mezamir #warida #mirkuzz

ተለቀቀ😍 Meliku - abdu meliku | መሊኩ - ዓብዱ መሊኩ(official nesheed video) https://youtube.com/watch?v=FVXf17EjuTU&feature=share
Show all...
Meliku - abdu meliku | መሊኩ - ዓብዱ መሊኩ(official nesheed video)

Watch "መሊኩ...ነገ ማታ ይጠብቁን❤" ሰብስክራይብ ያድርጉ on YouTube https://youtu.be/AFwyBAblTc0
Show all...
መሊኩ(meliku)...ነገ ማታ ይጠብቁን❤

በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት በፍልስጤም ምድር የነበረ የኦቶማን ኺላፋ ወታደር፤ይህንን የሱልጣኔቱ ገንዘብ በፍልስጤሟ ናቡልስ ከተማ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ዘንድ በአደራ መልክ ያስቀምጣል።ነገር ግን ያ ወታደር ተመልሶ ሊመጣ አልቻለም።እኚህም ፍልስጤማውኑ ቤተሰቦች ገንዘቡን ለመቶ አመት ለልጅ ልጆቻቸው በአደራ መልክ እያስተላለፉ ጠብቀውት፤በዛሬው እለት ለቱርክ መንግስት አስረክበዋል። trt https://t.me/analmuslim1
Show all...
ለታላቁ የረመዷን ወር 150 ቀናት ቀርተውታል! የሃገራችን ሰላም ተመልሶ ከሚደርሱት ያድርገን🤲
Show all...
ሸይኽ አህመድ አል-ኹደይር የተባሉ ሸይኽ ስለዚህ ገራሚ ሰው የለጠፉት:- ይህ ሰው ከሃያ አመታት በፊት ህልም ያያል።የህልሙንም ፍቺ ሸይኽ ሙሃመድ አር-ሩሚ ለተባሉ አዋቂ ይጠይቃቸዋል።እሳቸውም "በካዕባ ዙሪያ ብቻህን ጠዋፍ ታደርጋለህ።"ሲሉ ፈቱለት። እሱ ግን ያ ሁላ ጠዋ የሚያደርግ ህዝብ የት ገብቶ ብሎ ግራ ተጋባ።ጥያቄም ሆኖበት ቆይቶ እነሆ በዚህ ረመዳን ከሃያ አመት በኃላ ህልሙ ተፈፀመ።ብቻውን ጠዋፍ አደረገ። ከሸይኽ ሳጂድ ዑመር ፔጅ የተገኘ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.