cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቤተ መፃሕፍት

እናንብብ!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
626
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማንበብ ስትፈልጉ አለማንበብን አስቡ
Show all...
Nothing....
Show all...
ህይወት .....
Show all...
ወዳጄ ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ አራተኛውን መፅሀፉን ከታች አድርጓል ይህንንም መልእክት አስተላልፏል! #አርምሞ ውድ ቤተሰቦች "አዛ አረገኝ" ያልኳችሁ መጽሐፌኮ ደረሰ! ተወለደ! ብዙ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች፤ ደከመኝ ስል በርታ ስትሉኝ፤ ስጽፍ... ስከልስ፣ ስትታገሱ። በጥሞና ሳሰላስል፣ በረብሻ መሀል ሐሳቦች ስተልም። አልቆም ሲተየብ፣ አርትዖት ሲደረግ፣ ሲነቀስ፣ ሲጣራ፣ በህትመት ሲንጓለል ከርሞ ተወለደ። እነሆ በትዕግስት የተጠበቀው መጽሐፌ/ መጽሐፋችሁን ጀባ ብያለሁ። ፈጣሪ ይመስገን። እንግዲህ ተራው የናንተ ነውና ይነበብ፣ ይጋራ... ከተቻለ ዛሬውኑ ፕሮፋይል ይሁን። ወደዚህ "ውስጣዊ ጉዞ" የቻልነውን ያክል ሰው እንጥራ። (ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ) @EliasGebru (ኖህቶኤል) @Noahtoaels_idea እባካችሁን ይህን መፅሀፍ ብዙሀን ጋር እንዲደርስ ብር ያድርጉ!
Show all...
ግሩም አባባሎች 😍😍ለመልካም ቀን 😍😍😍😍 "እያንዳንዱ ሰው ልክ እንደጨረቃ ነው፡፡ ለማንም የማያሳየው ግማሽ ጎን አለው።" ማርክ ትዌይን "የወደፊቱን የእርካታ ጊዜ የምታገኝበት የተሻለ መንገድ ያለህበትን ዕለት በሳቅና በፈገግታ ስታሳልፈው ነው።" ቻርለስ ደብሊው "የጅረቶች ብዛትና የዝናብ መዓት የውቅያኖስ ጣዕም እንደማይበርዙት ሁሉ የመከራ ውርጅብኝም የቆራጥ ሰው ህሊናን በድን አያደርገውም እንዲህ ያለ ሰው የህያውነት ሚዛኑን ይጠብቃልና።" ሴኒካ "አንድን ነገር መቼም ላላውቀው አልችልም በሚል ስሜት ተማረው፤ስታውቅ ደግሞ መቼም ላጣው እችላለሁ በሚል ስሜት አጥብቀህ ያዘው!!" ኮንፊሽየስ " ንግግር ከማድረግህ በፊት ንግግርህን በነዚህ ሶስት በሮች ፈትሸህ አሳልፈው... ትክክል ነው ወይ? አስፈላጊ ነው ወይ? በጎ ነገር ነው ወይ? " ሩሚ "ሁሉም ሰው ሞትን ይቀምሳል ህይወትን የሚቀምሰው ግን በጣም ጥቂቱ ነው።" ሩሚ " ፍቅር ያልነካው እሱ በጨለማ ውስጥ እንደሚጓዝ ፍጡር ነው " ፕሉቶ "በአለም ላይ ከብዙ ሰው ጋር ትገናኛላችሁ ግን በጭራሽ ከራሳችሁ ጋር ተገናኝታችሁ አታውቁም።" ኦሾ “አንድን ነገር ካልወደድከው ለውጠው፤ ለመለወጥ ካልቻልክ ደግሞ በነገሩ ላይ ያለህን አመለካከት ለውጥ” – ማያ አንግሎ የስብዕና ልህቀት
Show all...
Show all...
የተሻለውን እወቅ አንድ ወቅት እንደዚህ ሆነ አንዲት ወፍ እና አንዲት ንብ እየተጫወቱ ሳለ ወፊት ብዙ ግዜ በሃሳቧ የሚመላለሰውን አንድ ጥያቄ ለታታሪዋ ንብ ጠየቀቻት "አንቺ! በብዙ ልፋት እና መከራ ጥረሽ ግረሽ የምትሰሪውን ማር ሰዎች ያለ ምንም ድካም ወስደው ሲጠቀሙበት አታዝኚም ወይ?" አለቻት። ንቧም ስትመለስ "በፍፁም አላዝንም ምክንያቱ ሹም ሰዎች የሰራሁትን ማር ሊወስዱት ይችላሉ እንጂ በውስጤ ያለውን የማሩን አሰራር ጥበብ ማንም ከእኔ ውስጥ ሊወስደው አይችልም።" አሳ እንዴት እንደሚጠመድ ሳይነግሯቼ ሐይቅ ውስጥ አሳ እንዳለ እና አሳ ማስገሪያው ሰተዋችሁ ቢሄዱ ለእናንተ ጥቅም የለውም ስለዚህ የሻለውን እወቁ!! ኖህቶኤል ነኝ ለወዳጆ ሼር ያርጉ https://t.me/Noahtoaels_Idea
Show all...
ስኬት ማለት መጨረሻ ላይ የምታገኘው ነገር ሳይሆን ያንን ለማግኘት የምትሄደው መንገድ ነው። ያ ማለት በመንገድህ ላይ ብዙ ማየት ያለብህን ማስተዋል ያለብህን ካየህ ድንገት መጨረሻ ላይ ያለው ባይሳካ እንኳን ድጋሚ ሌላ ነገር ስትሞክር መንገዱ አይጠፋብህም። ኖህቶኤል ነኝ😚 አመሰግናለው ለወዳጆ ሼር ያድርጉ ሊንኩን ስጡ 😅 @Noahtoaels_idea @Noahtoaels_idea ይህ ቻናሌ ነው ይቀላቀሉ😃
Show all...
ብረቷ ሴት !! የዛሬ 36 ዓመት ገደማ ከኮሌጅ ተመርቃ የ 22 ዓመት ልጅ እያለች "WJZ-TV" የሚባል የቴሌቪዥን ጣብያ ውስጥ በዜና አንባቢነት ተቀጥራ ትሰራ ነበር። በወቅቱ በዛ ቴሌቭዥን ጣብያ በእድሜ ትንሿ እና ብቸኛዋ ጥቁር አሜሪካዊ ዜና አንባቢ ነበረች። ነገር ግን "....ለቴሌቪዥን የሚሆን መልክ የለሽም! ብዙም አትመስጪም! ተመልካች ሳቢም አይደለሽም! ፀጉርሽ ሉጫ አይደለም! ብቃትሽም ቢሆን እምብዛም ነው! በተደጋጋሚ ዜና ስታነቢ ቃላቶችን በተሳሳተ መንገድ ስትጠሪ ታዝበናል!...." ብለው የቴሌቪዥን ጣብያው አመራሮች በመጀመርያ ከስራ ዝቅ (Demote) እንድትደረግ ያደርጉና ከዛም ከስራ ገበታዋ ያባርሯታል። በሚገባ ውሃ፣ መብራት እና መፀዳጃ ቤት እንኳን የሌለው ቤት ውስጥ ያደገችው፣ ነጮችን በቤት ሰራተኝነት ከሚያገለግሉት አያቷ ጋር ልጅነቷን ያሳለፈችው፣ እጅግ በጣም ስኬታማ ከሆነች የቤት ሰራተኛ (Maid) ነው የምትሆነው ተብሎ በቤተሰቦቿ የተተነበየላት፣ በገዛ አጎቷ እና በዘመዶቿ ወዳጆች አካላዊ እና ፆታዊ ጥቃቶች የደረሰባት፣ ገና በ 9 ዓመቷ በአሰቃቂ ሁኔታ የተደፈረችው፣ ድጋሚ በ 14 ዓመቷ ተደፍራ፣ አርግዛ ከዛም ልጇ "premature" ስለነበረ የሞተባት፣ በግፍ አትችይም ተብላ ከቴሌቪዥን ዜና አንባቢነት የተባረረችው "Oprah Winfrey" ዛሬ ላይ "የቴሌቪዥን ቶክ ሾዋ ንግስት(Queen of television talk shows)" በሚል ቅፅል ስም ነው የምትጠራው አባዬ! የሷን ያህል በቲቪ "Talk show" ዘርፍ ስኬታማ የሆነ ማንም ሰው የለም። ለወደፊትም ይኖራል ማለት ከባድ ነው! ምክንያቱም "ሚልየነር" ሳይሆን "ቢልየነር" ሆናበታለች! ሴትየዋ 2.7 ቢልዮን ዶላር ብቻዋን ታወጣለች! አሜሪካ ብትሄድ ብቸኛዋ ጥቁር ሴት ቢልዮነር እሷ ናት። በ "University of Pennsylvania" "History 298: Oprah Winfrey, the Tycoon" የሚባል ኮርስ እንደሚሰጥ ታውቃለህ አባዬ? ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች "ኦፕራ እንዴት ሃብታም ልትሆን ቻለች?" የሚለውን ይመረምራሉ ስልህ!😀 በነገራችን ላይ በጣም የምትታወቅበት "The Oprah Winfrey Show" ለ 25 ዓመታት ከ "September 8, 1986" እስከ "May 25, 2011" የተላለፈ ሲሆን በአሜርካ የቴሌቪዥን ታሪክ ትልቅ የተመልካች "rating" ያለው እንደሱ የለም! "Oprah" የመጀመርያዋ የራሷ ሾው አዘጋጅም ፕሮዲውሰርም መሆን የቻለች ተዓምረኛ ሴት ናት። ዛሬ ላይ በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣብያዎች ላይ የምታያቸው የ "Talk show" ፕሮግራሞች የተገለበጡት ከሷ እና ከ "David Letterman" ነው! ሁሉም ማለት በሚቻል ደረጃ! ለ 25 ዓመታት የተላለፈው "The Oprah Winfrey Show" "4561" ክፍሎች (Episodes) አሉት! Who does that?😳 እነዚህን ክፍሎች አውርደህ በቀን እንኳን አንድ ክፍል ብታይ በ 12 አመት ነው የምትጨርሰው! አባዬ እንዳትሞክረው!😀 "Oprah Winfrey" ድንቅ፣ ጠንካራ፣ ብርቱ፣ ዐርዓያ፣ ተምሳሌት፣ ጀግና፣ ሃብታም እና ለብዙ ዜጎች ስራ ፈጣሪ በመሆንዋ በ 2013 የሃገሪቷን ከፍተኛ የክብር ሽልማት(Presidential Medal of Freedom) በወቅቱ የሃገሪቷ ፕሬዝዳንት ከነበሩት "Barack Obama" የተቀበለች ሴት ናት። በነገራችን ላይ ምን ያህል ተፅህኖ ፈጣሪ እንደሆነች የምታውቀው በ 2008 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 1 ሚልዮን የሚሆኑ መራጮች ድምፃቸውን ለ "Barack Obama" እንዲሰጡ ያደረገች ሰው መሆንዋን ስታውቅ ነው። በመጨረሻም አንድ ገጠመኟን ላጋራችሁ እና ልውጣ! "Oprah Winfrey" እጅግ በጣም ሃብታም ከሆነች በኃላ በአንድ አጋጣሚ ወደ "Switzerland" ታቀናና ውድ ውድ የቅንጦት ቦርሳዎች የሚሸጡበት ሱቅ ውስጥ ትገባለች። ከዛም ቦርሳዎቹን ስትመለከት አንድ የተሰቀለ ቦርሳ ቀልቧን ይስበዋል። በወቅቱ ሱቅ ውስጥ ያለችውን ሻጭ "...ያንን ቦርሳ አሳይኝማ!...." ስትል ትጠይቃታለች። ልጅቷም "...አንድ አሮጊት ሴት ሲጀመር ተሳስታ ይሆናል እንጂ እንደዚህ አይነት ሱቅ ውስጥ ልትገባ አትችልም! በዛ ላይ ጥቁር ናት! አሰብኩት እኮ አንዲት ጥቁር ሴት መሰረታዊ ፍላጎቷን አሟልታ የ 38 ሺህ ይሮ ቦርሳ ስትገዛ?!" ትልና "...ይቅርታ እሱ ይወደድብሻል !...ሌላ ርካሽ ቦርሳዎች አዛ ጋር አሉልሽ እነሱን ማየት ትችያለች!..." ትላታለች!😳 አባዬ! አይደለም ቦርሳውን የቦርሳውን አምራች ኩባንያ እንደ ቀልድ መዥለጥ አድርጋ መግዛት የምትችለው "Oprah" ዘረኝነትን ሚልየነር ወይም ቢልየነር ስለሆንክ/ስለሆንሽ የሚጠፋ ነገር ሳይሆን ለረጅም ግዜያት የሰዎች አመለካከት ላይ በመስራትን የሚጠፋ ነው ትላለች! "....Surround yourself with only people who are going to lift you higher!..." Oprah Gail Winfrey 🙏መልካም ቀን🙏 @Bookfavour
Show all...