cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የግጥም ማዕድ

የተለያዩ የስነ ጥበባዊ ስራዎች ቻናል

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
381
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ሎሚ ብወረውር ወግ ደርሶኝ እንደሰው🍋 አርቴ-ፊሻል ጡቷ አንጥሮ መለሰው😜
Show all...
🖕
Show all...
✍በልኬ ስሪልኝ✍ በልክሽ መትረሽ ~ የሰፋሽው የፍቅርሽ ክዳኑ ~ ከኔ እንዲገጥምልኝ ልክሽን በልኬ ~ መጥነሽ ስፊልኝ ፍቅር እኩል ለእኩል ሳይበዛ ወይ ሳይጎል መጠኑ እንዲመጣ የሁለት ወገን ጣጣ በልኬ ስሪልኝ ~ ከልብሽ ውስጥ ቤቴን ለልቤ ማደሪያ ~ መጠለያ እርስቴ እቴ ስሪ ቤቴን..... እናልሽ አደራ... !!! ቤቴ ሲገነባ በልብሽ ውስጥ እምባ አንሶም እንዳይጠበኝ ሰፋ.... ይበልልኝ ገዝፎም እንዳይሰፋኝ ጠበብ... ይበልልኝ በልኬ ስሪልኝ ግጥም በ#ፍቅረ(አቅላሚው) @Adnakotkifle

♥♥♥♥ ይቅርታ ♠♠♠♠♠♠ ፨፨ተገጠመ #በፍቅረማርያም፨፨ 05/13/13 ዓ.ም ይቅር ብያለሁኝ ~ ይቅር በሉኝ በእውነት አዲሱን ዘመኔ ~ ቂም እንዳላዝልበት የበደለን ወቃሽ ~ እንዳይሆን ይህ ልቤ ይቅር በሉኝና ~ ይቅለለኝ ሀሳቤ ሳላውቅም በስህተት እያወቅሁ በድፍረት የበደልኩት ካለ ሆዱ ቂም ያዘለ ይቅር ባይ ነው ልቤ ~ እርሱልኝ ግድ'የለም አንጀቴም አዛኝ ነው ~ ሆዴ ቂም አይዝም ይቅር በሉኝና ~ አምላክ ይታረቀን ያዙኝ ልያዛችሁ ~ በማርያም ጣታችን ምህረት ይሁንልን
Show all...
አንቺ ሴት !!! ለፉክክር ይመች ~ ያቀረብሽው መልኩ የቁንጅናሽም ዳር ~ የትኛሽ ነው ልኩ እስኪ ልጠይቅሽ....... በደግነት ሚዛን ~ ቢለካ ፀባይሽ ምን ያክል ነው ኪሎሽ ? በአዋቂነት ልኬት ~ ቢመተር ቁመትሽ ስንት ነው ሜትርሽ ? በስብዕናሽ ዓለም ~ ቢዘገን ምግባርሽ ምን ያክል ነው ስፍርሽ ? ከመልካምነት ጥግ ~ ቢቀዳ አመልሽ ቢታፈስ ቢደፋ ~ ቢንቆረቆርልሽ ስንት ነው ሌትርሽ ? እስኪ ልጠይቅሽ ?????? ተገጠመ #በፍቅረማርያም መታሰቢያነቱ ፦ በፈራሽ ውበት እራሳቸውን ለቆለሉ ይሁንልኝ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.