soccer87
362
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
✅21ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ መርሀግብር
⚡️ቅዳሜ 9:30=ሊቨርፑል ከ ቸልሲ
⚡️ቅዳሜ 12:00= ሌችስተር ከ ብራይተን
⚡️ቅዳሜ 12:00=ሳ.አምፕተን ከ አስቶንቪላ
⚡️ቅዳሜ 12:00=ዌስትሀም ከ ኤቨርተን
⚡️ቅዳሜ 12:00= በርንማውዝ ከ ኖቲንግሃም
⚡️ቅዳሜ 2:30= ክ.ፓላስ ከ ኒውካስትል
____
⚡️እሁድ 11:00=ማን.ሲቲ ከ ወልቭስ
⚡️እሁድ 11:00= ሊድስ ከ ብሬንፎርድ
⚡️እሁድ 1:30= አርሰናል ከ ማን.ዩናይትድ
___
⚡️ሰኞ 5:00= ፉልሀም ከ ቶትንሀም
✅የደረጃ ሰንሰረዥ ኮከብ ግብ አግቢዎች እና አሲስት አድራጊዎች ከታች በፎቶ ተያይዘዋል
⚡️ኬልያን ምባፔ ዛሬ 24ተኛውን ደፍኗል ልጁ ምርጥ ብቃት ያለው ተጫዋች መሆኑን መናገር ጉንጭን ማልፋት ነው ቁጥራዊ መረጃዎቹ ሳትፈልግ እንድታጨበጭብለት በአድናቆትም እጅህን በአፍህ እንድትጭን ያስገድድሀል ነገር ግን የተጫዋቹ ego ከባድ ነው ታላላቆቹን አያከብርም ይወጠራል እራሱን በሜሲ እና በሮናልዶ ልክ ማየትም ይዳዳዋል ያ ደግሞ እንዳያጠፋው ፈራለታለሁ በቀጣይ ወደ እንግሊዝ ፕርሜርሊግ መጥተህ ማየት ምኞቴ ነው በተለይም በፔፕ አልያም በክሎፕ ስር ሆነህ ብትገራ ለወደፊት ከሁለቱ ፍየሎች በኃላ አንተን በቀጣይ አመታት እያንፀባረቅክ እንድናይ ይረዳን ነበር ብዬ አስባለሁ #please ከፍየሎቹ ጋር ትከሻ ለትከሻ መለካካትህን አቁም እነሱ አሁን ያሉበት ማማ ላይ ለመቀመጥ እራሳቸውን በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አሳልፈዋል እነሱ ለማከል ቢያንስ በቀላሉ አሁን ባለህበት አቋም አስር አመት በተከታታይ ማንፀባረቅ ትልቁ የቤት ስራህ ነው
✍mastewalzmichael
✅ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ህይወትን ታግሎ ያሸነፈ ጀግና በአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በሜሲ ልክ የተሰፋ ያልተዘመረለት የግብ ዘብ
⚡️በ2012 አርሰናልን ተቀላቀለ
⚡️በ2012 በውሰት ወደ ኦክፎርድ ዩናይትድ አቀና
⚡️2013 ለሼፍልድ በውሰት ተሰጠ
⚡️2015 ለሬተርዳም በውሰት ተሰጠ
⚡️በ2015 ለወልቭስ በውሰት ተሰጠ
⚡️በ2017 ለጌታፌ በውሰት ተሰጠ
⚡️በ2019 በውሰት ለሬዲንግ ተሰጠ
⚡️በ2020 አስቶንቪላን ተቀላቀለ
👉በ2021 ኮፓ አሜሪካን አሸነፈ
👉በ2022 የአለም ዋንጫን አሸነፈ
#በኮፓ አሜሪካውም በአለም ዋንጫውም የወርቅ ጓንትን ተሸልሟል
👏👏ኤሚ ማርቲኔዝ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን መጫወት የጀመረው በ2021 june 3 ነው
https://100seconds.et/join/29fcbf70-928e-4afc-b224-a6d61dda7cea
ሰላም! በ ኢትዮቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር ውስጥ በመቀላቀል ነፃ ክሬዲቶቼን እንዳገኝ ይርዱኝ። በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ። እንዲሁም 10 ጥያቄዎችን መመለስ እና የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
Ethiotel . 100 Seconds
Test your knowledge and win instant prizes
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.