cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Grade 12 student

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች Channel 👉 የማትሪክ ጥያቄዎች እና ሞዴሎች በ pdf 👉 ትምርት ነክ ዜናዎች 👉 የ 12ኛ ክፍል መፀሐፎች @Oza1124

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 904
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ብዙዎቻችን ክረምት ሲመጣ ሮጠን የምንገባበት ቤት ሞቆን የምንተኛበት አልጋ የምንደርበው ልብስ አለን የታረዘ ወገን እንደሌለው ትርፍ ልብስን ሳህን ማድረቂያ እግር መጥረጊያ ማድረግ ልማድ ሆኑዋል በዚ ክረምት ጎዳና ላይ ያሉ የታረዙ ወገኖቻችንን እናስብ ትርፍ ልብሶቻችንን እንለግስ ሰውን ለመርዳት ማሰብ በቂ ነው +251970964969 +251900272980
Show all...
ጎዳና ላይ ላሉ ወገኞቻችን ከምንግዜውም በላይ በክረምት ይጎዳሉ እናም በቻልነዉ መጠን አለንላቹ እንበላቸዉ
Show all...
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ የግብርና ትምህርት ሊሰጥ ነው! የግብረ ገብ ትምህርትን ጨምሮ የግብርና ትምህርት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሰረት እንደ አዲስ የትምህርት አይነቶች እንደሚሰጡ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ላይ ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የግብርና ትምህርት ፈተናም እንደሚካተት ተገልጿል። Share:@grade12studentworksheet @grade12studentworksheet
Show all...
🔰 ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ምርጥ የቴክኖሎጂ ቻናል ልስስተዋውቃችሁ ። እናም እኔ 👨‍💻100% አምኜበት JOIN በማለት እንድትቀላቀሉት የምጠቁማችሁ ቻናል ነው 👇 😄 እናም በዚ ቻናል ላይ :- ➽ የ Aplication አሰራር እና የ Hacking ትምህርቶች ➽ የ Computer🖥 ትምህርቶች ➽ የ software Trick እና ጥቆማዎች ➽ 📱ምርጥ ምርጥ Apps📲 ➽ programing ( በአማረኛ ብቻ) 🎁እናም ሁሌም በየሳምንቱን የሞባይል ካርድ የሚያሸልም ውድድሮች ይገኙበታል። 📌JOIN JOIN || ቻናሉን ይቀላቀሉ
Show all...
✅ JOIN US ✅
✳️ይ🀄️ላ🀄️ሉን
ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን፡- እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ! @grade12studentworksheet @grade12studentworksheet
Show all...
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሚቀጥለው ዓመት ጥቅምት ወር ይሰጣል። ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከጥቅምት 2014 ዓ.ም አጋማሽ በኋላ እንደሚሰጥ ገልጿል። በዘንድሮው የትምህርት ዘመን የትግራይ ክልል ተማሪዎችን ሳይጨምር 620 ሺህ ተማሪዎች ተመዝግበው ፈተናውን በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተብሏል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ኤጀንሲው በማንኛውም ሰዓት ፈተናውን መስጠት የሚያስችል ዝግጅት አድርጓል። በሀገሪቱ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች የኢኮኖሚክስ ትምህርት ባለመሰጠቱ ፈተናው የማይሰጥ መሆኑንም ገልጸዋል። #ኢዜአ Share:@grade12studentworksheet @grade12studentworksheet
Show all...
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር #በዳግም ምደባ በዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ተማሪዎች እስከ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም ድረስ በተቋሙ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ማመልከት እንደሚችሉ ገልጿል። Share: @grade12studentworksheet
Show all...
ለ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ... የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክቶ ነገ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫው ነገ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ስዓት በትምህርት ሚኒስቴር አዳራሽ እንደሚሰጥ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከኤጀንሲው ሰምቷል። Share:@grade12studentworksheet @grade12studentworksheet
Show all...
#point #Grade12 የ 2013 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን አልታወቀም(እስካሁን አልተነገረም)። አብዛኛው ተማሪዎች ቀኑ ብነገርና ዝግጅት ብናደርግ የሚል ጥያቄ እያቀረቡ ይገኛሉ። ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር አሁን ሀገሪቷ ባላችበት ሁኔታ ቀኑን ማሳወቅ አልፈለገም። ቀን እያሳወቁ ነገሮች ሳይስተካከሉ ሲቀሩ ማራዘም ደግሞ ተማሪዎችን ተስፋ ያስቆርጣል። አሁን ላይ ተፈታኞች ተፈትነው ውጤታቸውን ብያውቁ እንኳን 4'ት ወር መቀመጣቸው አይቀሬ ነው።(ዩኒቨርሲቲዎች ቦታ የላቸውም) የ 2013 ተፈታኞች የፈተናው ቀን ከታወቀ ቀን ቡሃላ (ከተገረ ቡሃላ) የዝግጅት ቀን ያንስባቹሃል፤ ስለዚህ ካሁኑ ተስፋ ሳትቆርጡ ምንባብ ና መዘጋጀት አለባችሁ። Share :@grade12studentworksheet @grade12studentworksheet
Show all...