Alpha Forex
Open in Telegram
We believe in Technical Analysis and Fundamental analysis. We always try to give best Analysis based on charts and upcoming events. Always do your own research. Educational stuff only. ስለስራዬ ያሎትን ማንኛውም የሚሠጥ አስተያየት ሀሳብ ካላቹ @Fikredengle ተጠቀሙ
Show more5 153
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
5 153
out door running shoes 2000 birr only
pre order
delivery in 10 to 15 days
Contact us.. @MeskiAbebe
5 153
💇#አሜን_ባልትና
#ዱባይ ላለችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን የአሜን ባልትና ውጤቶችን ጥራቱንና ደረጀውን ጠብቆ በተመጣጠኝ ዋጋ ከኢትዮጵያ ዱባይ ኤርፓርት ድረስ እንልክሎተለን፣እርሶ ብቻ ይዘዙን።
#እንጀራ
#ሽሮ
#በሶ
#ቆሎ
#ዶሮ
#የዶሮ_ቁሌት
#ቅቤ
#ጀበና እና ወዘተ......
ሌላ ሀገር ላለችሁ ከኢትዮጵያ እርሶ ያሉበት ሀገር የሚመጠ የምተውቁት ሰው ከለዎት እንልክሎተለን።
#ለበለጠ_መረጃ_እና_ለትእዛዝ_ከታች_ባለው_ስልክ____ቁጥር_ያነገግሩን።
☎+251978819690
አሜን ባልትና!!
5 153
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 805 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,786 የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 78 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 16,615 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 263 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 6,763 ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
5 153
ሠበር ዜና!!
በኢትዮጵያ ከፍተኛው የኮሮና ሞት ተመዘገበ ! ዝርዝሩን ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ተጭነው ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8GsLDy4Jqto
5 153
Qerro had charges pressed against it by EHRC
ቄሮ ፍርድ ቤት ሊከሰስ ነው!!
ሙሉ ዝርዝሩን ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ተጭነው ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://get.et/0AYrVP
