cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناة أبو مصعب إدريس / Abu-Mus'ab Indris

: ‏الجأ الى الله كلما زارتك المحن؛ كلما ضاقت اتسعت. و " إن مع العسر يسرا ")

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👆👆👆 📚 ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዓብዱልሓብ ✅አጭር የሕይወት ታሪክ ✅በሳቸው ላይ የተቀጠፉ ቅጥፈቶችና መልሶቻቸው ✅ወሃብያ 🔖 በኦዲዮ (MP3) https://t.me/ustazilyas/846 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዓብዱልሓብ .mp316.38 MB
ዛሬ በተፈረመው የሰላም ስምምነት የተሰማኝን ከፍተኛ ደስታ እገልፃለው። አልሐምዱሊላህ! ስምምነቱ በፍጥነት ተግባራዊ ሆኖ በሰሜን ኢትዮጵያ የሰላም አየር መተንፈስ እንደሚጀመር፣ ባለፉት ሁለት አመታት የተጠፋፉ ቤተሰቦችና ወዳጆችም እንደሚገናኙ ተስፋ አደርጋለው። አላህ በጦርነቱ የሞቱ ዘመድ ወዳጆቻችንን በእዝነቱ ይማራቸው። ሌሎች ክልሎችንም ሰላም ያድርግልን። አሚን @abujunaidposts
Show all...
#ባህርዳር_ፀሐይ_ግባት #bahirdar_sunset #غروب_الشمس_في_مدينة_بحر_دار_الجميلة يخبرنا غروب الشمس أن لا نور فرح يدوم، ولا ظلام حزن يدوم، وأن أحوالنا تتغير من حين إلى حين آخر. ጀንበር ስትጠልቅ የደስታ ብርሃንም ሆነ የሀዘን ጨለማ እንደማይቆይ እና ሁኔታችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እንደሚለዋወጥ ይነግረናል‼ አላህ ሆይ ሁኔታችንን ሁሉ በመልካም አፅናልን‼
Show all...
#ባህርዳር الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ነሲሓ መስጂድና መድረሳ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የቦታ ግዥ ማጠናቀቁን አሳወቀ። ይህን አስመልክቶ በዛሬው እለት ልዩ የምስጋና ፕሮግራም ቦታው ላይ ያካሄደ ሲሆን የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አመራሮች ፤ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና ባልደረቦቻቸው ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል። ለዚህ የቦታ ግዥ ድጋፍ ላደረጋችሁ በሙሉ አሏህ ኸይር ምንዳውን እንዲመነዳችሁ እንለምነዋለን። https://t.me/merkezunabdr
Show all...
00:34
Video unavailableShow in Telegram
ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም ባህርዳር ከተማ 🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ 🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ 🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv
Show all...
bahrdar conference tg.mp47.20 MB
መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv https://youtu.be/X0Wkxz7sL0U ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv
Show all...
መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን ሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

Copyright @NesihaTv 📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!" 📡 Satellite: Nile sat Frequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Symbol Rate: 27500 Fec. 5/6 📡 Satellite : Ethiosat NSS12 @ 57°East Frequency 11605 Polarization:Horizontal Symbol Rate: 45000 Fec: 3/4 ቴሌግራም

https://t.me/nesihatv​​​​​​​

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/nesihatv

​​​​​​​ዌብሳይት http://www.nesiha.tv #ነሲሓ ቲቪ​​​​​ #NesihaTv

መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv https://youtu.be/X0Wkxz7sL0U ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv
Show all...
መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን ሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

Copyright @NesihaTv 📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!" 📡 Satellite: Nile sat Frequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Symbol Rate: 27500 Fec. 5/6 📡 Satellite : Ethiosat NSS12 @ 57°East Frequency 11605 Polarization:Horizontal Symbol Rate: 45000 Fec: 3/4 ቴሌግራም

https://t.me/nesihatv​​​​​​​

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/nesihatv

​​​​​​​ዌብሳይት http://www.nesiha.tv #ነሲሓ ቲቪ​​​​​ #NesihaTv

حصيد البدع الرغبة عن سنن النبي صلى الله عليه وسلم عاقبتها وخيمة(من رغب عن سنتي فليس مني) وقد أنشد الشافعي فيما نقله ابن كثير، طبقات الشافعيين: لم يبرح الناس حتى أحدثوا بدعاً ... في الدين بالرأي لم يبعث بها الرسل حتى استخف بدين الله أكثرهم .... وفي الذي حملوا من حقه شغل ‏ በዲን ላይ ቢድዓ ውጤት የከፋ ነው‼ ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱና መራቅ ፍፃሜው አሳዛኝ ነው (ከኔ ሱና የራቀ ከኔ አይደለም) ብለዋልና‼ ኢማሙ አል-ሻፊዒይ ኢብኑ ከሲር እንዳስተላለፉት በግጥም እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል:– N.B -ትርጉሙ ቃል በቃል አይደለም፤ ሰዎች መልክተኞች ያልተላኩበትን አዲስ ነገር በግል አመለካከታቸው በእስልምና ላይ ከመፍጠር አይወገዱም፤ አብዛኞቻቸው ለአላህን ሀይማኖት(እስልምና) ክብሩ በውስጣቸው እስኪያንስና በዚህም ከታዘዙበትና ግዴታ ከተደረገባቸው በመራቅ በምትኩ (ቢድዓን) በመፈፀም ቢዚ ይሆናሉ! አላህ ይጠብቀን‼
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2015 ከናንተ ጋር ድንቅ የበጎ አድራጎት ስራዎችን አቅደናል ኢን ሻ አላህ @minacharity
Show all...