cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተዉሂድ የነቢያቶች ሁሉ ጥሪ ነዉ

የተለየዩ የሆኑ የአህለሱነ ትምህርቶች በፅሑፍና በድምፅ የሚተላለፍበት የሆና ቻነል ነዉ ለሌሎችም በማስተለለፍ የዲንን ትምህርት ከቁርዓንና ሀዲስ በሰለፎች አረደድ የቻልነዉን በመሰረጨት የበኩላችንን እናበርክት!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
561
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተለቀቀ አዲስ መፅሐፍ "ተስሒሉል ፈራኢድ" "የውርስ ድርሻን ቀላል የሚያደርግ መፅሐፍ" በሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አል`ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
Show all...
ተስሒሉል ፈራኢድ.pdf4.23 MB
🌙🌟عيد مبارك 🌴🌴🌴تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌴🌴🌴كل عم وأنتم بخير🌙 ኢድ ሙባረክ ! Eid Mubarek!
Show all...
➡️ የእርድ ዒባዳ እርድ ደም በማፍሰስ ወደ አላህ የሚቃረቡበት ትልቅ ዒባዳ ነው ። ይህ የዒባዳ አይነት የአካላና የገንዘብ ዒባዳዎች የሚገናኙበት የዒባዳ አይነት ነው ። የእርድ ዒባዳ ሁለት ወሳኝ ነጥቦችን ይዟል ። እነርሱም : – 1 – ተስሚያ ( ቢስሚላህ ) ማለት 2 – ንያ ( ማሰብ ) ናቸው ። አንድ ሰው በሚያርድበት ጊዜ በአላህ ስም ለአላህ ወይም ለተፈቀደ ነገር ማረድ አለበት ። ለአላህ ማለት ወደ አላህ ለመቃረብ ብሎ ዒባዳ ነይቶ ማለት ነው ። ለተፈቀደ ነገር ማለት ለልኳንዳ ወይም ለስጋ ብሎ ማረድ ማለት ነው ። ከዚህ በመነሳት ተስሚያና ንያ ላይ አራት ነጥቦችን እናገኛለን ። እነርሱም : – 1 – በአላህ ስም ለአላህ ብሎ ማረድ ከዚህ አይነቱ እርድ ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል : – – የኡድሒያ እርድ – የነዝር እርድ – የሀድይ ( በሐጅ ላይ ሙተመቲዕ የሚያርደው) እና የመሳሰሉት ይገኙበታል ። 2 – በአላህ ስም ከአላህ ሌላ ለሆነ አካል ማረድ ከዚህ አይነቱ እረድ ውስጥ : – ለሲቲና ፋጡማ ብለው የሚያርዱት ለጀይላኒ ብለው የሚያርዱትና የመሳሰሉት ይገኙበታል ። እነዚህ ሰዎች በሚያርዱ ጊዜ ቢስሚላህ ይላሉ ንያቸው ግን ከአላህ ሌላ ላለ አካል ነው ። 3 – ከአላህ ስም ውጪ ከአላህ ሌላ ላለ አካል ማረድ ። የዚህ አይነቱ እርድ በጣም የወጡ የሙታን መንፈስ አምላኪዎች ቀብር ጋር በእነርሱ አባባል በወልይ ስም ለወልይ ብለው የሚያርዱት አይነት ነው ። 4 – ከአላህ ስም ውጪ ጠርቶ ለአላህ ብሎ ማረድ ። ይህ የዋህ የሆኑ ቀብር አምላኪዎች ቀብር ጋር ሄደው በቀብሩ ባለቤት ስም አርደው ወደ አላህ ልንቃረብ ነው እንደሚሉት አይነት ። ከላይ ከተጠቀሱት የመጀመሪያው ተውሒድ ሲሆን የተቀሩት ሶስቱ ሽርክ ናቸው ። ከመጀመሪያው በአላህ ስም ለአላህ ተብሎ ከሚታረዱ እረዶች አንዱ ኡድሒያ ሲሆን ኡድሒያ በሚታረድበት ጊዜ ለአላህ ተብሎ ወደርሱ ለመቃረብ ታስቦ የአላህ ስም ተጠርቶ መታረድ አለበት ። ኡድሒያ የነየተው ሰው ራሱ ቢያርደው የተወደደ ነው ማወከልም ይችላል ። በሚያርድበት ጊዜ ወደ ቂብላ አዙሮ አስተኝቶ ቢያርድ የተወደደ ነው ። ቀጥሎ አላህ ሆይ ይህ ካንተ ላንተ ነው ብሎ የራሱን ስም ጠርቶ ይህ ለኔና ለቤተ ሰቦቼ ነው ብሎ ቢያስብ የተመረጠ ነው ። ቀጥሎ ቢስሚላህ አላሁ አክበር ማለት ። ከሶላተል ዒድ መልስ ማረዱ የተወደደ ነው ። ከሶላት በፊት ማረድ አይቻልም ቢታረድም ለስጋ እንጂ ኡድሒያ አይሆንም ። ማሳሰቢያ ኡድሒያ የሚባለው እርዱ እንጂ ለድሃ የሚሰጠው ስጋ አይደለም እሱ ሶደቃ ነው የሚባለው ። በተቻለ መጠን ድሆችን ማስደሰት በጣም የተወደደ ነው ። አቅም ያለው በአቅሙ ልክ ሶደቃ መስጠት ይችላል ። 20 በሬ አርዶ ማከፋፈል ይችላል ለብቻውም አርዶ ቅርጫም ተካፍሎ ሰደቃ መስጠት ይችላል ። አላህ ያግራልን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

00:14
Video unavailableShow in Telegram
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
Show all...
5.77 MB
ሙሉ ሙሓዶራ ✅✅✅✅ #ርዕስ፦👇👇👇 የቢድዓ አስከፊነት ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 🎤 لفضيلة الشيخ عبد الحميد بن ياسين 🎤 #በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ #በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መስጅድ የተደረገ ሙሓዶራ ➪➪➪➪➪➪➪➪ 👇👇👇 🌐 http://t.me/Abdulham
Show all...
የቢድዓ አስከፊነት!!!!.mp38.31 MB
የታላቁ ሸይኽ #ዐብዱል_ሐሚድ አል_ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) የቁርዓን ተፍሲር #ክፍል 1⃣ ለሞባይል በሚመች መልኩ ቁርዓን እየታየ እንዲቀራ ተስተካክሎ የቀረበ በታላቁ ዓሊም #ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላህ 🥇ከሱረቱል #ፋቲሓ እስከ ሱረቱል #አንዓም መጨረሻ https://t.me/abdulham
Show all...
tefsir01abdulhamid.apk184.40 MB
4_5893017768055278359.apk201.55 MB
4_5927126319555939099.apk162.75 MB
tefsir04abdulhamid.apk132.05 MB
👉 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊ ሰለፊዮች በሙሉ:- 🌐ውዱ ሸይካችን ሸይክ ዐብዱልሐሚድ ጋ ማለትም (ለተሞ መድረሳ) ተቋርጦ የነበረው የለተሞ መድረሳ ደርስ በአላህ ፈቃድ ዛሬ ቅዳሜ ተጀምሮዋል። 📚ሸይኩ ደርሱን ዛሬ መጀማረቸውን ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው። የሚቀራው ከ 03:00 ሳዓት ጀምሮ እስከ 07:00 ሰአት ድረስ ነው። 👉የተኛውንም አይነት ፈን መቅራት ብትፈልጉ? :- ዓቂዳ ፣ መንሀጅ ፣ ቁርኣንተፍሲር ፣ ሀዲስ ፣ ፍቅህ፣ ነህው፣ አሱል አል-ፍቅህ ፣ሶርፍ ሁሉም አለ ሸይኹ ጋ መጥታቹ ቅሩ?! قال الأمام الشافعي رحمه الله من لايحب العلم لاخيرفيه እውቀትን የማይወድ ሰው ኸይር የለውም !! 👉 ሰለፊዮች ደግሞ መቅራት ያለባቸው በሰለፊይ ዓሊሞች እንጅ በአህለል ቢድዓዎች አይደለም። ዲናቹን ከማን እንደምትወስዱ እወቁ? እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ (ጅህልና) ጨለማ ነው! ስለዚህ እንማር! እንወቅ! ዲናችንን በማስረጃ እንረዳ!!። ሲሉ ሰምቼ ይብቃን!። 👉 ውድ ወንድሞች እና እህቶች ለእውቀት በቂ ጊዜ ትሰጡ ዘንድ አደራዬን አስተላልፋለሁ። ትክክለኛና ጠቃሚ እውቀትን ከቁርዓንና ሐዲስ እንማር። እውቀት ብርሃን ነው። 👉ይህንን መልእክት ለምታውቋቸው ሙስሊሞች በሙሉ ሼር እንድታደርጉ እና ወዳጆቻቹ በዚህ የዒልም ማዐድ ላይ ይካፈሉ ዘንድ ሰበብ እንድትሆኑ በአላህ ስም እንጠይቃለን ። ✍ወንድማቹህ ዩሱፍ ሙዘይን (አልቾ ውሪሮ) 📌 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ ⤵️Join us ↪️ share ⤵️ join 🌐 https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
Show all...
አቡ ያሲር - ዩሱፍ ሙዘይን ~ አስ-ሰለፊይ !

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።

https://t.me/YusufAsselafy

05:34
Video unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የፌዴራል መጅሊስ ፕሬዝዳንት "ሐጂ" ዑመር ኢድሪስ ከአሕባሽ መስራች ከዐብደ-ል'ሏህ አል-ሃረሪ ጋር‼ «ውሃብያ ማግባት አይቻልም!» ብለዋል። አዳምጧቸው'ማ የሚሉትን! || t.me/MuradTadesse
Show all...
8.05 MB
01:40
Video unavailableShow in Telegram
አለቀ የታቦቱ ውነታ ይሄው ነው‼ ~~ ከመማር ትልቁ ጥቅሞች ውስጥ አንዱ ይሄው ነው።አጥና አንብብ አውነታውን ታገኛለህ። ወገኔ ሆይ" ስለም ሰላም ትሆናለህ‼ አቡ_ዑበይዳ https://t.me/AbuOubeida
Show all...
1.12 MB
ታላቅ የዳዓዋ ፕሮግራም አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ እነሆ ከረመዳን ቡኋላ የፊታችን እሁድ በቀን 21/09/2014 በአል-ኢስላህ መድረሳ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው። በእለቱ በጭራሽ ሊያመልጠዎት የማይገባ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ እርሰዎ ከወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ከስራ ባልደረባዎ ጋር ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ ስንጋብዛችሁ በአክብሮትና በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ከአል-ኢስላህ መድረሳ ሸሪዓዊ ትምህርቶችንና ሙሃደራዎችን በቅርበት በመከታተል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ኢንሻ አላህ!!! ተጋባዥ እንግዶች፦ 1ኛ. ኡስታዝ ሰይፈድን - ሀፊዘሁሏህ - [ከቂልንጦ] 2ኛ. ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን አብዱልቃድር ሐሰን - ሀፊዘሁሏህ - [ከአዳማ ከተማ] 3ኛ. ኡስታዝ አብዱሶመድ ሙሃመድ - ሀፊዘሁሏህ - [ከአድስ አባባ] አድራሻ ፦ አል-ኢስላህ መድረሳ ፉሪ ኑሪ ሜዳ ከፓላስ ክበብ ፊት ለፊት ገባ ብሎ ባጃጅ መጨረሻ ልክ 2፡30 ላይ ይጀመራል። ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ማሳሰቢያ፦ መጠቀም ያለብንን እንድንጠቀም ቀድመን በሰዓቱ እንገኝ!! በፕሮግራሙ ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ ትርፉ ቁጭት ነው።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.