cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tottenham hotspur

All about Spurs

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
166
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የ ሊሉን የመሀል ተከላካይ የሆነው ጋብርዬል ኤጀንትን ለማስፈረም እቅስቃሴ አነደጀመረ ተውቋል
Show all...
Real Madrid 3-1 Liverpool | 26th May 2018 | Champions League final | #ClassicHighlights
Show all...
“በቤትዎ ይቆዩ ጥቅል” ኢትዮ ቴሌኮም “በቤትዎ ይቆዩ” በሚል የጥቅል አገልግሎት የቅናሽ ማሻሻያ አድርጓል። ቅናሽ የተደረገባቸው ዕለታዊ አገልግሎቶች:- 1. በ5 ብር (53% ቅናሽ) ➖ 30 ደቂቃ የድምጽ ➖ 20 አጭር መልዕት 2. በ5 ብር (53% ቅናሽ) ➖ 100 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታ ➖ 20 አጭር መልዕክት 3. በ10 ብር (56% ቅናሽ) ➖ 250 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታ ➖ 20 የአጭር የጽሁፍ መልዕክት 4. በ15 ብር (45% ቅናሽ) ➖ 30 ደቂቃ የድምጽ ➖ 300 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና ➖ 20 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ኢትዮ ቴሌኮም የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በሚል በጥቅል አገልግሎቱ ላይ ያደረገው ማሻሻያ ከነገ ሚያዝያ 8፣ 2012 ጀምሮ ለ2 ወራት ያህል እንደሚቆይም አስታውቋል፡፡ ምንጭ፦ ኢቢሲ፣ ኤፍ ቢ ሲ @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Show all...
የተወደዳቹ የቻናላችን ተከታታዮች የተለያዩ መስታወቅያዎችን መሠራት ለምትፈጉ ልታናግሩን ምችሉ መሆኑን እንገልለን 0920457102 በመደወል.በአጭር የፁሑፍ መልዕክት ልታደርሡን ትችላላቹ
Show all...
ማክሰኞ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች እና ሌሎችም ዜናዎች! ──────────────────────────── ▷ የቶተንሃሙ አለቃ ዳንኤል ሌቪ ለ ሃሪ ኬን ዝውውር ከማንቸስተር ዩናይትድ የ£200 million የአለም ሊኮርድ ዝውውር ሂሳብ ከቀረበላቸው ይለቁታል። ክለቡ በኮረና ቫይረስ በደረሰበት የገንዘብ ቀውስ ምክንያት የእንግሊዙን አንበልና አጥቂ ለመሸጥ እንዲያስቡ አድርጓቸዋል። (Mail) ──────────────────────────── ▷ ማንቸስተር ሲቲዎች የ17 አመቱን የአያክስ የፊት መስመር ተጭዋች ሶንቲጄ ሃንሰንን እየተከታተሉ ነው። በብራዚል በተካሄደው የአለም ከUnder-17 ውድድር ላይ የወርቅ ጫማ ተሸላሚ ሲሆን በሆላንዱ ክለብ እስከ 2021 ክረምት ድረስ የሚያቆይ ውል አለው። ለዝውውሩም ሲቲዎች £6m ብቻ መክፈል ይጠበቅባቸዋል። (JamieJackson) ──────────────────────────── ▷ የቦሩሲያ ዶርትመንዱ እንግሊዛዊ የክንፍ መስመር ተጭዋች ጃደን ሳንቾ ቼልሲን የመቀላቀል ፍላጎት እንደሌለው ከገለፀ በኃላ ማንቸስተር ዩናይትዶች ተጭዋቹን የማስፈረም የተሻለ እድል እንዲይዙ አድርጓቸዋል። ሆኖም ሪያል ማድሪዶች ሌላኞቹ አማራጩ ናቸው። (Diario Madridista) ──────────────────────────── ▷ ባርሴሎናዎች የቶተንሃሙን የ23 አመት ፈረንሳዊ አማካይ ታንጉይ ንዴምቤሌይን የማስፈረም የተሻለ እድል ይዘዋል። (Star) ──────────────────────────── ▷ ቼልሲዎች ለ32 አመቱ ቤልጂየማዊ የናፖሊ ጨዋታ አቀናባሪ ድሬንስ ማርቲንስ ዝውውር ሁለተኛ ዙር ጥያቄ ያቀርባሉ። በጥር ያቀረቡት የዝውውር ጥያቄ ውድቅ የተደረገባቸው ሲሆን በጣሊያኑ ክለብ የቀረበለትን አዲስ ውል ውድቅ ማድረጉም ይታወሳል። (Gazetto dello Sport) ──────────────────────────── ▷ ሮማዎች ለ31, አመቱ አርሜኒያዊ አማካይ ሄነሪክ ሚኪተሪያን ዝውውር ከአርሰናል የተጠየቁትን የ£22m ሂሳብ ለመክፈል ፍቃደኞች አይደሉም። ተጭዋቹ በአመት የውሰት ውል ሮም እንደሚጫወት ይታወቃል። (Calciomercato, via Star) ──────────────────────────── ▷ ወኪሉ እንዳለው ከሆነ የ 22, አመቱ የኢንተር ሚላን አጥቂ ላውታሮ ማርቲኔዝ የሃገሩ ልጅ የሆነው ሊዮኔል ሜሲን በባርሴሎና ሊቀላቀል እንደሚችል አረጋግጧል። ማንቸስተር ሲቲዎች ከዚህ ቀደም አጥቂውን የማዛወር የተሻለ እድል ይዘው ነበር። (Fox Sports Mexico) ──────────────────────────── ▷ ሆኖም የኢንተር ሚላኑ ቫይስ ፕሬዝዳንት ጃቪየር ዛኔቲ እንደ ያም ነው ከሆነ ላውታሮ ማርቲኔዝ በክለቡ ይቆያል። (ESPN) ──────────────────────────── ▷ የቀድሞው እንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ ዳኒ ሚልስ እንዳለው ከሆነ የቶተንሃሙ አለቃ ዳንኤል ሌቪ የቼልሲውን ብራዚላዊ አጥቂ ዊሊያንን በነፃ ዝውውር እንዲያስፈርሙት ቢቀርላቸው ውድቅ ያደርጉታል። ምክንያቱም ተጭዋቹ በ2013 ለቶተንሃም ከመፈረሙ በፊት በስፐርስ የህክምና ምርመራውን አልፎ በመጨረሻ ሞሪንዎ ደውለው ስላሳመኑት ወደ ሰማያዊዎቹ ተዛውሯል። (Football Insider) ──────────────────────────── ▷ በቀጣዩ ሲዝን የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚያሳትፋቸውን ደረጃ ይዘው የማያጠናቅቁ ከሆነ አርሰናሎች የተጭዋቾቻቸውን ደሞዝ በመቀነስ በድምሩ እስከ £25m ለማዳን አቅደዋል። (Telegraph) ──────────────────────────── ▷ የ28, አመቱ እንግሊዛዊ ተከላካይ ፊል ጆንስ እንዳለው ከሆነ በ2011 ማንቸስተር ዩናይትድን ከመቀላቀሉ በፊት ከማንቸስተር ሲቲ፣ ሊቨርፑል እና አርሰናል የቀረበለትን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። (MUTV) ──────────────────────────── ▷ ሪያል ማድሪዶች በክረምት የዝውውር መስኮት ላይ ሉካ ጆቪችን መሸጥ አይፈልጉም። ተጭዋቹ እድሜው ገና መሆኑን እና ብዙ የመጫወት እድሎች እንዳልተሰጠው ስላመኑ አንድ ተጨማሪ ሲዝን አቆይተው ሌላ ተጨማሪ እድል ለመስጠት አቅደዋል። ለተጭዋቹ ከዋነኛ ፈላጊዎቹ አርሰናሎችም ሆነ ሌሎች ክለቦች የሚቀርቡላቸውን ጥያቆ ላለመቀበል ተዘጋጅተዋል። (AS) ──────────────────────────── ▷ ሪያል ማድሪዶች የ17 አመቱን ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት ተጭዋች ካማቪንጋ ለማስፈረም እየተደረገ ያለውን ፉክክር እየመሩ ነው። ታዳጊው በሬንስ አካዳሚ እያለ እና ወደ ዋናው ቡድን አድጎ በዚዝኑ ሲያሳይ የነበረውን እንቅስቃሴ በሙሉ ተከታትለዋል። (Marca) ──────────────────────────── ▷ የፕሪሚየር ሊጉ ሲዝን በአምስት ሳምንታት ውስጥ ሊጠናቀቅ ይችላል። ምንም እንኳን ሁሉም ጨዋታዎች በባዶ ስቴዲየም የሚደረጉ ቢሆንም ክለቦቹ በአንድ ስቴዲየም ሁሉንም ጨዋታዎች ከማድረጋቸው ይልቅ በራሳቸው ስቴዲየም ሊጫወቱ የሚችሉበት እድል አለ። (The Daily Telegraph) ──────────────────────────── ▷ ለፕሪሚየር ሊጉ ዋና ሃላፊ ቅርብ የሆነ ምንጭ እንዳለው : "በጁን ወይም ጁላይ ጨዋታዎች በሙሉ በቴሌቭዥን ስርጭት ብቻ በዝግ ስቴዲየም ሊደረጉ ይችላሉ። በዌምብሌይ በአንድ ቀን ብቻ አራት ጨዋታዎች እየተካሄዱ በፍጥነት ሲዝኑ እንዲጠናቅቅ ሊደረግም ታቅዷል" (The Times) ──────────────────────────── ውድ የገፃችን ቤተሰቦች በመጨረሻ ይህን እናስታውሳችሁ ፦ እናትህን ከምንም በላይ እንደምትወዳት! አባትህ መከታህ እንደሆነ ትናገራለህ። ግን ርቀትህን አጠብቅም፣ እጅህን ባግባቡ አትታጠብም፣ በየ ፑል ቤቱ፣ መጠጥ ቤት፣ ሆቴል፣ ካፌ፣ ጫት ቤት፣ ህዝብ በበዛበት ገበያ ስፍራ እና ሺሻ ቤቶች እየዋልክ 'እናቴ/አባቴ እወድሻለው/እወድሃለው ትላለህ!' አንተ ራስህን ባለመጠበቅህ ባለመጠንቀቅህ ቀኑን ሙሉ ከቤት ጎንበስ ቀና ስትል ለምትውለውና ለደከመችው ውዷ እናትህ በሽታውን ቤት ድረስ ትወስድላታለህ! እባክህን እናትህን/አባትህን የእውነት ከልብህ እምትወድ ከሆነ ተጠንቀቅላቸው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴህ ላይ ሳትዘናጋ ጥንቃቄ አድርግ እና ከበሽታው ታደጋቸው። ያኔ የእውነት ትወዳቸዋለህ ማለት ነው!
Show all...
Harry Kane✨🔥
Show all...
የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀላል የሚባል ምልክት እንደታየባቸው የገለፀው መግለጫው መንግሥታዊ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ይቆያሉ ተብሏል። የጽ/ቤታቸው ቃል አቀባይ አክለውም ራሳቸውን አግልለው እንደሚቆዩ አስታውቀዋል። @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Show all...
የኮሮና ወረርሽኝ በዚህ ሰዓት ማለትም 9:30 - 549,576 በቫይረሱ ተይዘዋል - 24,887 ህይታቸው አልፏል - 128,701 ከቫይረሱ አገግመዋል @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Show all...
የቫርዚሽ ቲቪ የቀኑን የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም ወደ ሌላ ቦታ ሳይሄዱ በቴሌግራም በቀላሉ ለማወቅ ከታች ይጫኑ!!!
Show all...
ተቀላቀሉን / Join
@VarzishTVS