cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Show more
Advertising posts
58 061Subscribers
+2624 hours
+1447 days
+1 24530 days
Posts Archive
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/246 ረቡዕ ረመዷን 10/9/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/yw2tqgbl       🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 ▪️1/ ኒያ በየቀኑ ነው ምነይተው ወይስ አንድ ላይ ነው? ▪️2/ የወር አባባ ላይ ነበርኩ ፀሐይ ከወጣ በኋላ ጠራሁ ግን ከዛ በፊት የጠራሁ እንደሆነ ልፆም ብዬ ንያ ነበረኝ ይህን ቢያብራሩልኝ። ▪️3/ እኔ የጀርባ አጥንት ቲቢ(TB) ታማሚ ነኝ። መድሀኒት የታዘዘልኝ ለዓመት ነው። አሁን ግማሽ አድርጌዋለሁ። ረመዷን ለመጾም ደግሞ ስሁር ላይ ነው የምወስደው፤ ወስጄ ከ30 ደቂቃ በኋላ ነው ምግብ የምበላው አንዳንዴ ሰአት ረፍዶ እነሳለሁ መድሀኒቱን ውጬ አዛን ይላል ወይም ደግሞ እንደዋጥኩ ወዲያው በላለው። እንደዚህ በሚሆን ጊዜ ቀኑን በጣም ከብዶኝ ነው የማሳልፈው። ነፍስያን ማስጨነቅ (ወንጀል) ይሆንብኛል ወይ? ▪️4/ የወሊድ መቆጣጠሪያ አስቀብራ ነበር። ልጁ እየጠባ ባለበት ጊዜ ችግር አልነበረም። ልጁን ጡት ስታስጥለው ግን ወሩን ሙሉ አንድ ቀን 2 ቀን እየዘለለ ደም ይፈሳታል ሰላትና ጾምን እንዴት ማድረግ አለባት? አብራሩልን። ▪️5/ ትምህርት ቤት ውስጥ ጁምአ ሰላት መስገድ እንዴት ይታያል? የሰዎች ብዛት ምን ያክል መሆን አለበት? መስጂድ እየተሰገደስ መስገድ ይቻላል? ዃጢቡስ ምን ዓይነት ሰው መሆን አለበት? ▪️6/ እኔ የአራት ወር ነፍሰ ጡር ነኝ። እናም ክትትል የማደርግባቸው ባለሙያዎች በልጁ ላይ ሊደርስ ከሚችለው ጉዳት አንጻር ባትፆሚ የተሻለ ነው የሚል ምክር ሰጥተውኛል እና ይህ ለማፍጠር ምክንያት መሆን ይችላልን? ከተቻለስ ቀዷ አወጣጡ እንዴት ነው ወይስ በመጾም ብቻ የሚብቃቃ ነው? ▪️7/ አንድ አመት ሃሙስና ሰኞ እፆማለው ብሎ የተሳለ ሰው 2 ቀን ቢበላ ቀዷ ያወጣል ወይ? ረመዳን ወርንስ ቀዷ ማውጣት አለበት ወይ? ▪️8/ ለዒድ አንድ ዓይነት ልብስ አሰፍቶ መልበስ እንዴት ይታያል? ካፊሮች ለበዓላቸው እንደዛ ስለሚያደርጉ መመሳሰል አይሆንም ወይ? ▪️9/ ልጄ አይፆምም ጫት ይቅማል ብር ስጡኝ ብሎ ይጣላል ብር የሰጠው ሰው ወንጀለኛ ይሆናል ወይ? ▪️10/ ተራዊህ ለሴት ቤት ውስጥ መስገድ እንዴት ይታያል? አሰጋገዱስ እንዴት ነው? ▪️11/  ከዚህ ሀገር ምግብ ለከፋራ ሚሆነው የቱ ነው? በአባት አስተዳደር ውስጥ ያለች ሴት የከፋራ ገንዘብ ከአባቷ ነው የምትወስደው? ▪️12/ የአፍ ጠረንን ለመቀነስ ተብሎ ፆመኛ የሆነ ሰው አፉን በጨዉና ውሀ መጉመጥመጥ እንዴት ይታያል ወደ ውስጥ እንዳይገባ ከመጠንቀቅ ጋር። ▪️13/ ቀዷ እንዳይኖርብን በሚል በረመዳን ሐይድ እንዳይመጣ መድሃኒት መጠቀም በሸሪአ እንዴት ይታያል? ▪️14/ እኔ የቲም ልጆች አሉኝ ባለቤቴ ምንም ትቶ የሄደው ነገር የለም የምተዳደረው እራሴ በምሠራው ነገር እና ለልጆቹ ተብሎ ሰዎች በሚረዱኝ ነገር ነው እና ቤተሰብ መጥቶ እኔ ጋር ቢመገብና ባስፈጠር የየቲም ሀቅ ይሆንብናል? (እኔንም ተመጋቢውንም) ▪️15/ በረመዳን ቁርኣን በተደቡር መቅራት ይሻላል ወይስ ቶሎ ቶሎ ማክተም ይሻላል? ▪️16/ መስጂድ አንዳንዴ አርፍደን በምንሄድበት ሰዓት ኢሻእ እስከምንሰግድ ድረስ የመጀመሪያው ተራዊህ ያመልጠናን ያመለጠንን በምንድነው የምንተካው? ▪️17/ ኢዕቲካፍ ላይ አንድ ሰው ሰፈል አወል መሃል ላይ ያዘ አንድ ደሞ ዳር ላይ ያዘ የሁለቱ አጅር ይለያያል? ▪️18/ ት/ቤት እየሄዱ ኢዕቲካፍ ማድረግ እንዴት ይታያል? ▪️19/ የተለያዩ ቅላፄዎችን እየተጠቀሙ ዱዓ የሚያደርጉ ኢማሞችን በዚህ ዊትር መከተል እንዴት ይታያል? ▪️20/ ተራዊህ ሲሰገድ ፈቲሃንና ሱራ ሲቀራ ማዳመጥና በኢማሙ ብቻ መብቃቃት ነው ወይ ፈቲሃም ሆነ የቻሉትን የቁርአን ስራ መቅራት ይቻላል? ~~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Show all...
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ!! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካቱህ የዲን መምህር፣ የኢስላም ወንድማቻን ኡስታዝ ሰላሓዲን ሻፊ ሐሰን ባደረበት  የኩላሊት ሕመም ምክንያት ቁርአንና የዲን ትምህርት ከሚያስተምርበት መስጂድ እና መድረሳ ርቆ ከ4 አመት በላይ ከሆስፒታል  ሆስፒታል በመዘዋወር እየተንከራተተ የኩላሊት እጥበት በማድረግ ላይ ይገኛል። የእጥበቱ ወጪ  ጎዳና ላይ በሚደረግ የእርዳታ ጥሪ ሲሸፈን የቆየ ሲሆን ይህ ሂደት ሕይወቱን ለማስቀጠል ዘላቂ መፍትሔ ባለመሆኑ ወደ ውጭ ሐገር በመሄድ የኩላሊት ንቅለ–ተከላ ሕክምና በማድረግ ሕይወቱን ማትረፍ እንደሚችል የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሐኪሞች ቦርድ ተወያይቶ ባቀረበው ምክረ–ሐሳብ  መሰረት አስፈላጊ ምርመራዎችን በሙሉ ጨርሶ በቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው Acibadem "አኪባደም"  አንጋፋው አለም–አቀፍ ሆስፒታል፤ ታካሚው  የተጠየቀውን ገንዘብ የሚከፍል ከሆነ ሙሉ ሕክምናውን ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን በደብዳቤ ገልፇል። የጳውሎስ ሆስፒታል ቦርድ በይፋዊ ማስታወቂያ እንደገለፀው ታካሚ ሰላሀዲን  ይህንን የህክምና ሂደት በአንድ ወር ውስጥ ብቻ መጨረስ እንዳለበት እና ይህ ካልሆነ ግን እድሉ ለሌላ ታካሚዎች ይተላለፋል። ሆኖም ወንድማችን ኩላሊት የሚያጋራው በጎ ፈቃደኛ  ወንድም ቤኖረውም ከሀገረ ቱርክ የተጠየቀውን የጎዞ እና ማረፊያ ወጪ ሳያካትት ጠቅላላ የሕክምና ወጪ (22,500 USD) የአሜሪካን ዶላር ወይንም የኢትዮጲያ 1,350,000 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሀምሳ ሺህ) ብር ማግኘት ግን ለእርሱም ሆነ ለቤተሰቦቹ ከአቅም በላይ ሆኗል። ይህንን ለማሳካት ከአላህ ቀጥሎ የሁሉም ሙስሊም እርዳታ አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት ሁላችሁም የአላህን ምንዳ ጀነቱን ለማግኘት ስትሉ ኡስታዛችን እድሉ ሳያመልጠው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ  ሕይወቱን ለመታደግ ሰበብ ሁኑልን ስንል በአላህ ስም እንማፀናለን። ማሳሰቢያ ሕክምናውን አስመልክቶ መረጃውን ማጣራት የሚፈልግ ማንኛውም አካል በተጠቀሱት አድርሻዎች በኩል ታካሚውንም ሆነ ቤተሰቦቹን ማግኘት እንደሚችል በትህትና እንገልፃለን። ሰላሀዲን ሻፊ ሀሰን 0926441317                      ንግድ ባንክ 1000430058375
Show all...
🌴 ዋና ዋና የጾም ሕግጋቶች🌴 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 🕌 በድር መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ የዕለተ ማክሰኞ ረመዷን 9/9/1445ዓ.ሂ ሙሓደራ የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/222jd7r2 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
🌴የረመዷን ልዩ መልዕክት🌴 ቁ/12(ካለፈው የቀጠለ) 🔆የጾም ዓላማ 🔹 የአላህን ፍራቻ መማር ሰኞ ረመዷን 8/1445ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/288onbo6 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegrgam.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክጁ
Show all...
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/255 🔆 ከሐራም መጾም      እሁድ ረመዷን 7/9/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/25833ate 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
🌴የቁርኣን ግብዣ ከዛዱልመዓድ ሱረቱ ፉሲለት ቃሪእ ሸይኽ ዐቡበክር አሽሻጥሪ ቅዳሜ /6/ 1445ዓ.ሂ @ዛዱልመዓድ 🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
Show all...
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/215 🔹تفسير سورة ق 🔮 የሱረቱ ቃፍ ተፍሲር       ቁ/1 (ከ1-14) የዕለተ ጁሙዓ ረመዷን 5/9/1445 ዓ.ሂ          የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/2cbcctee       🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/j ~~~~l 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
📢 ታላቅ ሙሓደራ በፉሪ በድር መስጂድ በተለያዩ ኡስታዞች:- 1/ ደጋግ ቀደምቶች ረመዷን ላይ የነበራቸው ሁኔታ 🎙️በኡስታዝ ዓሺቅ አብዱረሕማን 2/ ኢማንና ቁርኣን 🎙️በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን 3/ ጾም፣ ተራዊሕና ተሀጁድን የሚመለከቱ ነጥቦች ከወቅታዊ ፈታዋ ጋር 🎙️በኡስታዝ አሕመድ  ሸይኽ ኣደም ቀንና ሰዓት:- የፊታችን እሁድ ረመዷን 7 ከጧቱ 3ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙህር ቦታ:-ፉሪ በድር መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል @ዛዱል መዓድ 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/245 ረቡዕ ረመዷን 3/9/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/253xvc2j       🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 ▪️1/ አንድ ሰው በረመዳን ስሜቱን በሆነ ነገር ካረካ ምንድን ነው ከፋራው ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ▪️2/ እናቴ ለ4 አመት ያክል ታማ  በመጨረሻም ሳይሻላት ወደ አኼራ ሄደች፣ ነገር ግን በታመመችበት ጊዜ  ሰላት እንደማትሰግድ ፆምም  እንደማትፆም ትንሽ ትንሽ አስታውሳለሁ በሰአቱ ልጅነትም ነበረብኝ ያደግንበትም ሀገር ስለ ዲን በደንብ እውቀት የላቸውም እኔም አሁን ስደት ከወጣሁና ፈተዋዎችንም በማዳምጥ ጊዜ እናቴ የአላህ እዳ ፆም እንዳለባት ሲገባኝ ቤተሰብ ስጠይቅ ስንት ረመዳን እንዳለፋት አናውቅም አሉኝ እኔ በግምት የታመመችበትን የ4 አመቱንም ፆም ለሚስኪን እየሰጠሁ መክፈል እችላለሁ  ስንት ረመዳን እንዳልፆመች ማወቅ አልቻልንም ጊዜውም ረዘም ብሏል  ቢያብራሩልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ▪️3/ እኔ ረመዳን የምፆመዉ ዱባይ ነዉ የምፈታዉ ኡማን ነዉ እና እነሱ ሲፆሙ ከኛ እኩል አይጀምሩም ሲፈቱ ደሞ ከኛ አሳልፈዉ ነዉ ሚፈቱት እኛ ከነሱ እኩል ጠብቀን ነዉ ምፈታዉ ያማለት 1ቀን ትረፍ እንፆማለን እሄ እንዴት ይታያል? ▪️4/ ለ10 አመት ረመዳን አስተካክየ አልፆምኩም ብዙም ስለ ዲን  አላዉቅም ነበር ሳላዉቅም እያወቅኩም የሰራኋቸዉ ወንጀሎች አሉ አሁን ምን ማድርግ ነዉ ያለብኝ? ብታብራሩልኝ ▪️5/ እናቴ በህመም ምክንያት አምና ረመዳን 15  አካባቢ ሞተች አላህ ይራህማት ያረብ እሷ በህይወት እያለች 15 ቀን አልጾመችም ስለማትችል ያንን ቀዷ ማውጣት አለብን ወይ ለሷ ነይተን? እኔ ነይቼ ለሷ ኡምራ አድርጊያለሁ ይህን እንዴት ይታያል ይደርሳል አይደርስም ኡምራው? ጀዛኩምላሁ ከይር ▪️6/ የዛሬ አመት  የነበረኝ ብር ዘካ አውጥቸለት ነበር ግን ከዛሬ አመት እስክስሁን ድረስ ሁሉም የቤት ወጪ ማለት ይቻላል ከሱ ላይ  እየተነሳ ነው የሚወጣው ቤተሰብ እይተጠቀመበት ያለው የተጨመረበትም ነገር የለም እንደነበርም አልተቀመጠም እና ይህ ብር አሁንም ዘካው ይወጅብብታል? ከሆነስ ደግሞ ስንት እስከሚደርስ ድረስ ነው ማውጣት የሚጠበቅብኝ? ጥያቄ የፈጠረብኝ አንድ ብር ሳይነካካ ከአመት አመት ከዘለቀ ይወጅብበታል የሚለውን ስለሰማሁ ነው በተጨማሪም የኢትዮጵያ ብር ስንት ሲሆን ነው  ዘካ የሚወጅብብት?ያብራሩልኝ ▪️7/ቦታ ነበረኝ ከተገዛ አመት ይሆነዋል ዘካ ይዋጅብበታል ወይስ አይወጅብበትም? ▪️8/የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ቤት ለመግዛት ብለን ወደ ሀገር ብር ልጅን ነበር ነገር ግን እናታችን በጣም ታማ ቦታው ሳይገዛ ቀረ እሷም ሞተች በአመቱም ሰው ሀዘን ላይ ስለነበር ሳይገዛ ቀረ ብሩ አሁን ላይ ዘካ ይወጅብበታል? የታሰበው ቤት ለመግዛት ነበር ነገር ግን አልተሳካም ዘካስ ከወጀበበት የሁለት ኣመቱ ነው የሚወጅበው? ያብራሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር ▪️ 9/ሁለት ቦታ ገዝቸ ነበር አደኛውን ከገዛሁት ሰባት አመቱ ነው ዘካ አውጥቸበት አላውቅም ለቤት ዘካ አይወጣም ሲሉ ሰምቸ የገዛሁት ለቤት መስሪያ ነበር  ሌላኛውን ግን አትርፌ ለመሸጥ ነበር አንድ አመት ከአራት ወር ሁኖታል ዘካ ለማውጣት አሁን እዛ አካባቢ ቦታ ስንት አደሚሸጥ ጠይቄ ላውጣ? ወይስ የዛሬ አራት ወር በተቸጠበት ነው  ለምን አይነት ሰወች ነው እሚሰጠው? ~~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Show all...
🌴ጥቂት ጾምን የሚመለከቱ ነጥቦች🌴 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 🕌 እፎይታ ቁባእ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሓዶረህ የዕለተ ማክሰኞ ረመዷን 2/9/1445ዓ.ሂ ሙሓደራ የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/27azl6km 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ ቁጥር /4 🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎https://bit.ly/3eF5USC 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹 በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች 1/ሀይድ እንደጨረስኩኝ ምናልባት ካቆመ እንደምፆ ነበር ነይቼ ነበረ እናም ፆሜ ዋልኩኝ ግን ሙሉ ቀን ሰላት ሳልሰግድ ነው የፆምኩት ፆሜ ተቀባይነት ያገኛል ወይስ ቀዳ ማውጣት አለብኝ? 2/አባቴ የዛሬ አመት ረመዳን ላይ ታመው በዚህ አመት ረመዳን ሰኞ እለት ወደ አኺራ ሄደዋል ባለፈው አመትና የአሁኑን ረመዳን ያልፆሙትን ልጆቻቸው ቀዳን ማውጣት ወይም ከፋራ ማውጣት ይችላሉን? 3/እናቴ ሀይድ በምትሆንበት ጊዜ ለብዙ አመታት ባለማወቅ፣ትፆም ነበረ አሁን ምን ማድረግ ነው ያለባት? 4/እናቴ በበሽታና በእድሜ መግፋት ምክኒያት ለ3አመት ረመዳንን እንዳልፆመች ጠይቄ ለእያንዳንዱ ቀን ሚስኪን እንድታበላ ነግራችሁንኝነበ ር እናቴ ደሃ ናት እኔ ከዚህ ነው የምረዳት እናም የከፋራውን እኔ ለእሷ ማውጣት እችላለሁን? 5/አንድ ሰው ፆመኛ ሆኖ በድንገት ህመም ቢፈጠርበትና የደም ምርመራ ለማድረግ ደም ቢሰጥ ፆም ይበላሽበታልን? 6/አንዲት እህት ከጓደኛዋ ጋር ተጣልታ ልናስታርቃቸው አስበን እናስታርቃችሁ ስንላት እምቢ አለች በአላህ ይሁንብሽ ታረቂ ስንላት 3ጊዜ ደጋግማ በእሷ የመጣ አላህን አላውቅም አለች ፣አላህን አላውቅም ማለቷ ከኢስላም ያወጣታልን?ከፋራውስ ምንድን ነው? 7/የምሰራበት ከፊል 3አመት ዘካተል ፊጥር አውጥቶልኛል ፣እሱ ለእኔ ማውጣት ይችላልን?ካልተቻለስ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ? 8/እኔና ሁለት ጓደኞቼ ለዘካተል ፊጥር ለሚስኪኖች ብለን 250ሪያል አሰባሰብን ሾፌር እንዲወስድልኝ ከፊሌን ስነግረው ለሚስኪን የሚሰጥ ስኳርና ተምር ነው ብየ ዋሸሁት ይህንንም አሰሪየ እኔ እከፍልልሻለሁ ብሎ ከፈለ እሱ ስለከፈለ የጓደኞችን ብር ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? 9/ቤተሰቦቼ አደጋ ደርሶባቸ በሰው እርዳታ ነው የሚኖሩት ዘካተል ፊጥራችንን ለእነሱ መስጠት እንችላለን ወይ? 10 /ለወላጆቼ በሙሉ ዘካ መስጠት እችላለሁን? 11/የኢትዮጵያ ስንት ብር ያለው ሰው ነው ዘካ የሚወጅብበት? 12/የኢትዮጵያ 87, 400ብር ላይ ስንት ብር ነው ዘካ የሚወጣለት? 13/እኔ ጅዳ ነው ያለሁት ያለ ሙህረም ሀጅና ዑምራ ማድረግ እችላለሁን? 14/ቤተሰቦቼን ሀጅ ማስደረግ እፈልጋለሁ ነግር ግን ያሸርካሉ፣ እሁድ ቀን ስራ አይሰሩም መጠጥም ይጠጣሉ ወዘተ እነሱን ሀጅ ማስደረጌ እንዴት ይታያል? 15/እኔ ስራ የምጨርሰው ከሌሊቱ 6ሰኣት ነው ኢሻና ተራዊህን በዚህ ሰኣት ነው የምሰግደው ሶላቴ ተቀባይነት አለውን? 16/ከኢሻ ሰላት በኋላ ተራዊህ ሰግጄ ዊትር ሳልሰግድ የሌሊትን ሰላት ስሰግድ አብሬ መስገድ ስፈልግ ተራዊህ ብየ ነው የምነይተው ወይስ የሌሊት ሰላት ብየ ነው?የሚነየተውስ አንዱ ረከኣ ነው ወይ? 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~~~~~ 📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Show all...
مبارك علينا وعليكم شهر رمضان ዛሬ እሁድ ማምሻውን የረመዷን ወር ጨረቃ መታየቱን የሳዑዲ ዓረቢያ ሸሪዓህ ፍርድ ቤት በማሳወቁ ነገ ሰኞ መጋቢት 02/ 2016 ዓ.ል (March 11/2024) ረመዷን አንድ ብሎ ይጀምራል። ( اللهم أدخله علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام وجوارٍ من الشيطان ورضوانٍ من الرحمن ) ዛዱል-መዓድ https://t.me/ahmedadem
Show all...
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/254 🔆 በላጩ የረመዳን ዝግጅት      እሁድ ሸዕባን 29/8/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/2bjsv2yc 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ ቁጥር /3 🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎https://bit.ly/2RLC9Wu 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹 በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች 1/ዘካተል ፊጥር ማውጣት የሚቻለው ቀደም ብሎ 28 ወይም 29ኛው ቀን ላይ ነው እንጂ ቀደም ብሎ መስጠቱ ተራ ሰደቃ ይሆናል ብለውናል እና እህቶቼ ዱባይ አሉ የዘካተል ፊጥር ገንዘብን አሰባስበው እስከሚልኩት በሰዎቹ ልክ ከራሴ ገንዘብ አውጥቼ ብሰጥላቸውና ከኢድ በኋላ ቢልኩልኝ ይህ ይበቃላቸዋልን በቀኑ ለሚስኪኖች አደርሳለሁ እንዴት ይታያል የእነርሱ ገንዘብ እኔ ጋር አልደረሰም በውክልና ላውጣላቸው ወይ? 2/ዘካተል ፊጥር ከረመዳን 28 እስከ 29/በፊት የሰጠ ተራ ሰደቃ ነው የሚሆነው ብለዋል እኛ በጀመዓ ሆነን ከረመዷን በፊት ነው አሰባስበን የሰጠነው አሁን ያወጣነው የኢድ ቀን ዱቄቱ ተገዝቶ ነው የሚከፋፈለው ከረመዳን በፊት የሰጠነው ዘካተል ፊጥር ውስጥ ካልገባ ድጋሜ ማውጣት እንችላለን ወይ? 3/ቤተሰቦቼ ዘካተል ፊጥር ሰጥተው አያውቁም እኔ ለእነርሱ ማውጣት እችላለሁን? እነሱንስ ማሳወቅ ይኖርብኛል? 4/የተራዊህ ሶላት እቤት ሲሰገድ የግድ 11ረከኣ መሆን አለበት? ከፋቲሃ በኃላስ ረዥም ሱራ መቅራት ካልቻልኩኝ አጫጭር ሱራዎችን መቅራት ይቻላልን? 5/ልክ አዛን እንደጀመረ አዛን ተብሎ ሳያልቅ ማፍጠር ይችላልን? 6/ጥርሴ በተደጋጋሚ ይደማል ፆሜን ያበላሽብኝ ይሆን? በተመሳሳይ እግሬ ላይ እቃ ወድቆብኝ እግሬ ደማ ፣ደሜ በመፍሰሱ ፆሜ ይበላሻልን? 7/በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ በህልሜ ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት በማድረጌ ፆሜ ይበላሻልን? 8/ውሃ በጣም ጠምቶኝ ነበረ ፈጅር አዛን እያለ ውሃ ጠጣሁኝ አዛን ብሎ ሳይጨርስ ጠጥቼ ጨረስኩኝ ፆሜ ይፈርሳልን? 9/አብራኝ የምትሰራ ክርስትያን የሆነች ልጅ አለች እኔ ቁርኣን የምቀራበትና ሶላት የምሰግድበትን ሰኣት እየጠበቀች መዝሙራቸውን ትከፍታለች በዚህ ምክንያት አኮረፍኳት እሷ ታናግረኛለች እኔ ግን መልስ አልስጣትም እሷን በማኩረፌ ፆሜ ይበላሻልን? 10/አብሪያት የምትሰራ ልጅ ከሀገር ስትመጣ ለሰዎቿ(ለአሰሪዎቿ)ሙስሊም ነኝ ብላ ነው የመጣችው እነሱን ፈርታ ከሰዎቹ ጋር ተራዊህ እየሄደች ትሰግዳለች እኔ ሙስሊም እንዳልሆነች አውቃለሁኝ ለከፊሎቿ ልንገራቸው? ወይስ እኔ ከእነሱ ጋር ሄጄ መስገዱን ላቁም? 11/እናቴ ሶላት አትሰግድም ስገጂ እያልኩ በተደጋጋሚ መከርኳት እሺ ልትል አልቻለችም ካልሰገድሽ ፆምሽ ተቀባይነት የለውም አልኳት ይህን በማለቴ ወንጀለኛ እሆናለሁን? 12/ኢማሙ ቁኑት ላይ ኢማሙ አላህን ሲያወድስና ሲያመሰግን ምንድን ነው የሚባለው?ዱዓንስ ሲጨርስ አሚን ካሉ በኋላ በእጅ ፊትን ማበስ እንዴት ይታያል? 13/እኔ ያለሁበት ቦታ በቅር ብ መስጅድ አለ እነሱ ተራዊህን ሲሰግዱ እኔ እቤት ሆኜ እነሱን ተከትየ መስገድ እችላለሁን? 14/እቤት ተራዊህን ስሰግድ ዊትርን ሰግጄ ስጨርስ የሚባለውን ዱዓ አላውቀውም ዱዓውን ባለመቅራቴ ሶላቴ ተቀባይነት ያገኛልን? 15/የሌሊት ሶላትን ስሰግድ ከሌሊቱ አንድ ሰኣት ካልሞላ አልሰግድም ከአንድ ሰኣት በፊት ባለመስገዴ ይህ ድርጊት ስህተት ነውን? 16/ከፈጅር ሶላት ከፈርዱ በፊት የሚሰገደው ሱና ስንት ረከኣ ነው ያብራረሩልኝ 17/ዚክር በማደርግበት ጊዜ በእጄ ለመቁጠር ስራ ጋር አይመቼኝም ሳልቆጥር ስራ እየሰራሁ ዚክር ማድረግ እችላለሁን? 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~~~~~ 📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Show all...