en
Feedback
ᴍƦ ᴅᴀИι 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃

ᴍƦ ᴅᴀИι 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃

Open in Telegram

🚀 ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 💻 የዲጂታል ስራዎን በሙያዊ መንገድ እንሰራለን። 🎨 Graphic design 🎬 Video & photo 🌐 Website developmet 🤖 Bot building 📱 Social Media management 🎹 የኦንላይን ኪቦርድ ትምህርት 📩 Contact: @mr_dani10 📞 Phone: +251972614447 / +251962517561

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 001
Subscribers
+3724 hours
+2247 days
+22430 days
Posts Archive
ሰላም ሰላም የተወደዳቹ የአባቴ ልጆች እንደምን አላቹ እያልኩ በምን ዓይነት መልኩ መባረክ ትፈልጋላችሁ??? Free Wave @My_comfort_God

👑 የቁመት ቀመር — The Ultimate 10cm Growth & Alpha Posture Blueprint 📊📏 ❤️‍🔥 በቁመትህ ምክንያት ብቻ ከሰዎች ጋር ስትነጋገር ዝቅ ብለህ የመታየት እና የShame ስሜት ይሰማሃል? 😔 🙇‍♂ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ሰዎች አንተን እንደ ትንሽ ሰው እያዩ ሙድ ሲይዙብህ ሰልችቶሃል? 😒 🤦‍♂ በፍቅር ህይወትህስ? የምትወዳትን ሴት ቀና ብለህ ለማነጋገር ድፍረት አጥተህ ሌላ ሰው ሲወስዳት ማየት ያምሃል? 💔 ወንድሜ! ቁመትህን በBiological መንገድ ማሳደግ እና የሰውነትህን ሙሉ አቅም ማውጣት የምትችልበት ሚስጥር እጅህ ላይ ገብቷል! 🧬 "የቁመት ቀመር" 📖 መፅሐፍ የተዘጋጀው ያንን የተሸሸገ ማንነትህን ፈልቅቆ ለማውጣት ነው! 🔥 ዋናው አስገራሚ ጥቅሙ፦ በመፅሐፉ ውስጥ ያሉትን ሳይንሳዊ ሚስጥሮች፣ የአጥንት መለጠጫ ልምምዶች እና ልዩ የአመጋገብ ቀመሮችን በትክክል ከተገበርክ በ3 ወር ውስጥ እስከ 10cm የሚደርስ አስገራሚ የቁመት ለውጥ ማየት ትችላለህ! 📈🚀 ይህ መፅሐፍ የሚሰጥህ ጥቅሞች፦ 🚀 የእድገት ሆርሞን (HGH) ማነቃቂያ፦ በተፈጥሮ ቀመሮች እድገትህን የመጨረሻው ጥግ ያደርሳል። 🔥 የተሸሸገውን ቁመት ማውጣት፦ የአከርካሪ አጥንትህን (Spine) በማስተካከል ወዲያውኑ ረጅም እና ሳቢ እንድትሆን ያደርጋል። 😎 የአልፋ መልክ እና በራስ መተማመን፦ በሰዎች መሃል ስትቆም ማንም በቀላሉ የማይደፍርህ፣ ግርማ ሞገስ ያለው ወንድ ያደርግሃል። 🫵 ወንድሜ! ህይወት አጭር ናት፣ አንተ ግን አጭር መሆን የለብህም! ዛሬ ነገ አትበል፣ ራስህ ላይ ኢንቨስት አድርግ። ከ3 ወር በኋላ መስታወት ውስጥ ስትታይ ራስህን አታውቀውም! ታመሰግነኛለህ! 🙏 መፅሀፉን አሁኑኑ ገዝተህ ራስህን ለመቀየር ታች ባለው User name በአስቸኳይ አውራኝ! 📲 🎯 (ለሴትም ለወንድም ይሰራል! ለሚያንሱህ ጓደኞችህም በትልቅ ፍቅር በስጦታ መልክ የምታበረክተው ምርጥ መፅሐፍ ነው!) 💪 Stop blending in. Stand out and dominate the room today. 📥 Price: 300 ETB 💰 (ለህይወትህ ለውጥ በጣም ትንሽ ዋጋ!) 📩 DM right now to secure your copy: ለማግኘት👇 @mr_dani10 @mr_dani10 @mr_dani10 📈 Change your height, change your destiny! 🏗️✨

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ምን ማግኘት ይፈልጋሉ Wave ለመግባት 👉 @yitbe321

ለአ.አ ብቻ። እስከ ቅዳሜ ማዘዝ ይችላሉ። Inbox👉 @Mr_dani10 Call 👉 0972614447 | 0962517561
ለአ.አ ብቻ። እስከ ቅዳሜ ማዘዝ ይችላሉ። Inbox👉 @Mr_dani10 Call 👉 0972614447 | 0962517561

ምን ማግኘት ይፈልጋሉ Wave ለመግባት 👉 @yitbe321

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ምን ማግኘት ይፈልጋሉ Wave ለመግባት 👉 @yitbe321

🌸 እህቴ፣ እቅድሽ ተቀይሮ ሊሆን ይችላል… ግን ተስፋሽን አትቀይሪ! 🙏❤️ እህቴ፣ ዛሬ ውጤትሽን አይተሻል። ምናልባት በደስታ እየሳቅሽ ነው፤ ምናልባት ግን ውጤቱን ካየሽ በኋላ በጸጥታ ቁጭ ብለሽ “አሁን ምን አደርጋለሁ?” እያልሽ ትሆናለሽ። ምክንያቱም ምናልባት በአእምሮሽ የሳልሽው ሕይወት ሌላ ነበር። የምትፈልጊውን ሙያ ታውቂያለሽ፣ የምትገቢበትን ዩኒቨርሲቲ አስበሻል፣ ከዚያም በኋላ የምትሆኚውን ሰው እንኳን በልብሽ ሳልሽ ይሆናል። አሁን ግን አንድ ውጤት መጥቶ ያ ሁሉ እቅድ እንደተለወጠ ሊሰማሽ ይችላል። ነገር ግን እህቴ፣ እቅድሽ መለወጥ ሕይወትሽ መበላሸት አይደለም። 🌿 አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር “አይሆንም” ሲል ምክንያቱን ወዲያውኑ አይነግረንም። ዛሬ የምታዝኚበት ነገር ነገ የምታመሰግኚበት ነገር ሊሆን ይችላል። አንቺ አሁን መንገዱን ሙሉ አታውቂውም። እርሱ ግን ያውቀዋል። 🙏 📖 “በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፤ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ። በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፤ እርሱም መንገድህን ያቀናል።”ምሳሌ 3፥5-6 🌸 ይህ ማለት ሁሉንም መረዳት እስክትችዪ መጠበቅ አይደለም። መንገዱን ሳታውቂ እግዚአብሔርን መታመን ነው። ስለዚህ ውጤትሽ እንደፈለግሽው ካልሆነ፣ “ሕይወቴ አበቃ” አትበይ። “እግዚአብሔር ምን እያዘጋጀልኝ ነው?” ብለሽ ጠይቂ። ምናልባት የፈለግሽው በር አልተከፈተም። 🚪 ግን ይህ ማለት ምንም በር የለም ማለት አይደለም። ምናልባት አንቺ ከአንድ ነገር መዘጋት ጋር እየተጋፈጥሽ ነው፤ እግዚአብሔር ግን ወደሌላ ነገር እየመራሽ ይሆናል። 🌷 እህቴ፣ ዛሬ ራስሽን አታሳንሺ። ውጤትሽ ቁጥር ነው፤ አንቺ ግን ከቁጥር በላይ ነሽ። ❤️ የወደፊትሽ በዛሬ ውጤት ብቻ አይወሰንም። አሁንም ማደግ፣ መማር፣ እንደገና መሞከር እና አዲስ መንገድ መጀመር ትችያለሽ። እና አንድ ቀን ወደኋላ ተመልሰሽ ዛሬን ስታስቢ፣ ምናልባት፦ “ያኔ ለምን እንደሆነ አልገባኝም… አሁን ግን እግዚአብሔር ለምን እንደመራኝ እገባኛለሁ።” ትይ ይሆናል። 🙏 እስከዚያ ቀን ድረስ ግን በእምነት ቀጥዪ። የምትፈልጊው ሁሉ ባይሆንም፣ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። 🌸 እቅድሽን አድርጊ፤ ግን ልብሽን በእግዚአብሔር ላይ አድርጊ። 📌 ይህን መልዕክት ውጤቷ ስላልሆነላት ተስፋ ላጣች እህትሽ አጋሪው። 👇👇👇👇👇👇 🔗 @morning_messages1 ✍ Daniel Abera 🫶

🌿 ወንድሜ፣ የዛሬ ውጤትህ የሕይወትህ መጨረሻ አይደለም! 🙏 ወንድሜ፣ ዛሬ ውጤትህን አይተሃል። ምናልባት ደስl ብሎሃል፤ ምናልባት ግን የጠበቅከውን ውጤት አላገኘህም። ምናልባትም ለወራት ያሰብከው እቅድ በአንድ ውጤት የተበላሸ ይመስልህ ይሆናል።
እባክህ ዛሬ ተስፋ አትቁረጥ። ❤️
አንተ ምናልባት “ይህን ካላገኘሁ ምን እሆናለሁ?” ብለህ እያሰብክ ይሆናል። የመረጥከው ዩኒቨርሲቲ፣ የፈለግከው ሙያ፣ ያሰብከው የወደፊት ሕይወት… ሁሉም ከእጅህ እንደወጣ ሊሰማህ ይችላል። ግን ወንድሜ፣ አንተ እቅድ አውጥተሃል፤ እግዚአብሔር ግን ዕቅድ አለው። 🙏 አንተ አንድ መንገድ አይተሃል፤ እርሱ ግን ከአንተ የበለጠ መንገዶችን ያያል። አንተ የምትፈልገውን ታውቃለህ፤ እርሱ ግን በእውነት የሚጠቅምህን ያውቃል። ስለዚህ ውጤትህ ከጠበቅከው በታች ከሆነ፣ ራስህን አትጥላ። ራስህን “እኔ አልችልም” አትበል። እንዲሁም የሌሎችን ውጤት ከአንተ ጋር አታወዳድር። የእርስዎ ጉዞ ከሌላው ሰው ጉዞ የተለየ ነው። 🌿 📖 “ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ትጨነቂያለሽ? በውስጤስ ለምን ትታወኪያለሽ? በእግዚአብሔር ተስፋ አድርጊ፤ እኔ ገና አመሰግነዋለሁ…” — መዝሙር 42፥5 ይህን ቃል ዛሬ ለራስህ ንገር፦
“ነፍሴ ሆይ፣ ለምን ትጨነቂያለሽ? ይህ ውጤት የሕይወቴ መጨረሻ አይደለም። እግዚአብሔር አሁንም ከእኔ ጋር ነው። በእርሱ ተስፋ አደርጋለሁ።” 🙏
ወንድሜ፣ ከዛሬ ጀምሮ እንደገና ተነስ። የሚቀጥለውን እርምጃ አስብ። ሌላ አማራጭ ፈልግ። ተማር፣ ሞክር፣ ጸልይ። እና አንድ ቀን ወደኋላ ተመልሰህ ስታይ፣ “ያኔ ያልሆነልኝ ነገር እንዲህ ያለ ምርጥ መንገድ እንዲከፈትልኝ ነበር!” ብለህ ልታመሰግን ትችላለህ። ❤️ የአንተ እቅድ ቢሰናከልም፣ የእግዚአብሔር ዕቅድ አልተሰናከለም። አንተ ገና ብዙ ታያለህ፣ ወንድሜ። ጉዞህ ገና አልተጠናቀቀም። 🌿🙏 📌 ይህን ለውጤቱ ተስፋ ላጣ ወንድምህ አጋራው። 👇👇👇👇 🔗 @morning_messages1 ✍Daniel Abera 🫶

🚀 HAVE AN IDEA? LET ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 BRING IT TO LIFE! ✨ Sometimes you have a business idea, a YouTube channel, a bran
🚀 HAVE AN IDEA? LET ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 BRING IT TO LIFE! ✨
Sometimes you have a business idea, a YouTube channel, a brand, a project, or content you want to create—but you need someone who can turn that idea into something professional, attractive, and ready to use. 🤝
That’s why Mr Dani Market is here.
From graphic design, video editing, thumbnails, writing & typing, translation, social media management, website development, Society media accounts selling, Telegram bots, AI image generation, photo editing, audio editing, presentations, CV/resume design, digital marketing, online shop setup and more—we bring different digital services together in one place. 💻 💡 You bring the idea. 🎨 We create it. 🚀 You take it forward. Whether you're an individual, content creator, student, entrepreneur, or business owner, your project deserves quality work. 📩 ORDER / BOOK: @mr_dani10 📞 CALL: 0972614447 | 0962517561
Quality • Trust • Creativity
🔥 Your vision. Our creativity. One market for your digital needs.

🚀 ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 💎 አንድ ቦታ • ብዙ አገልግሎቶች • ብዙ እድሎች ለግል ስራዎ፣ ለቢዝነስዎ፣ ለቻናልዎ ወይም ለማንኛውም ዲጂታል ፕሮጀክትዎ የሚያስፈልግዎትን አገልግሎት ከእኛ ያግኙ። 🤝 🎨 GRAPHICS & DESIGN Logo ለቢዝነስዎ ማንነት ለመፍጠር፣ Posters እና Banners ለማስታወቂያ፣ Telegram/Instagram/Facebook/TikTok ላይ ለሚያደርጉት ፖስት፣ YouTube Thumbnail፣ Business Card፣ Flyer፣ Certificate፣ Menu፣ Church & Ministry Graphics እና ሌሎችም የዲዛይን ስራዎች። 🎬 VIDEO & PHOTO EDITING ለYouTube፣ TikTok፣ Reels፣ Shorts፣ ማስታወቂያ ወይም ለግል ቪዲዮዎ ማራኪ ኤዲቲንግ፣ Photo Retouching፣ Motion Graphics፣ Intro/Outro እና ሌሎች የኤዲቲንግ ስራዎች። 💻 WEBSITE DEVELOPMENT ቢዝነስዎን በኢንተርኔት ላይ ለማስተዋወቅ፣ ምርቶችዎን/አገልግሎቶችዎን ለማሳየት፣ Portfolio ለመፍጠር ወይም ለChurch/Ministry የሚሆን Website ከፈለጉ — እንገነባልዎታለን። 🤖 TELEGRAM BOT DEVELOPMENT ለChannel ወይም ለቢዝነስዎ የሚሰራ Custom Bot፣ Join Verification፣ Automated Messages፣ Buttons & Menus፣ Referral System፣ Customer Service Bot፣ Product/Service Bot እናb የሚያስፈልግዎትን ልዩ Bot እንገነባለን። 📱 SOCIAL MEDIA SERVICES የSocial Media መለያዎን ለመጀመር፣ ለማሳመር እና ለማስተዋወቅ የሚረዱ አገልግሎቶች። የAccount ግዢ/ሽያጭም የሚፈቀድባቸውን መድረኮች ደንብ በመከተል ይቀርባል። 🎹 ONLINE KEYBOARD LESSONS Keyboard መጀመር ይፈልጋሉ? ከመሠረቱ ጀምሮ Notes፣ Chords፣ Rhythm፣ Scales፣ Songs እና Worship/Gospel Keyboard በOnline ትምህርት እንማራለን። 💰 ስለ ዋጋው አይጨነቁ! ትልቅ ወይም ትንሽ በጀት ቢኖርዎትም፣ ያለዎትን በጀት እና የሚፈልጉትን ስራ ይንገሩን። እኛም ከበጀትዎ ጋር የሚስማማ የስራ አማራጭ እንፈልግልዎታለን። 🤝 “ገንዘብ የለኝም” ብለው ከመተው በፊት ያነጋግሩን። ❤️ 📩 Telegram: @mr_dani10 📞 Book / Contact Us: 👉 +251 97 261 4447 👉 +251 96 251 7561 💎 ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 Design • Editing • Technology • Social Media • MusicYour idea. Our work. One place.

🚀 እንኳን ወደ ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 በደህና መጡ! ዲጂታል ስራዎን ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ለማሻገር ይፈልጋሉ? 💻✨ ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 ለግለሰቦች፣ ለንግዶች እና ለድ
🚀 እን
ኳን ወደ ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 በደህና መጡ! ዲጂታል ስራዎን ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ለማሻገር ይፈልጋሉ? 💻✨ ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 ለግለሰቦች፣ ለንግዶች እና ለድርጅቶች የዲጂታል አገልግሎቶችን በሙያዊ መንገድ ያቀርባል። 🎨 ግራፊክ ዲዛይን 🎬 ቪዲዮ እና ፎቶ ኤዲቲንግ 🌐 ድረ-ገጽ ልማት 🤖 Telegram Bot ልማት 📱 ማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎቶች 🎹 የኦንላይን ኪቦርድ ትምህርት እዚህ ቻናል ላይ የምናጋራው፦ ✨ አዳዲስ ዲዛይኖች 🎬 የምንሰራቸው ቪዲዮዎች 💡 የዲጂታል ንግድ ሀሳቦች 📢 የአገልግሎት ማስታወቂያዎች 🏆 የስራ ምሳሌዎች እና ውጤቶች ስራዎን በሀሳብ ብቻ አያቁሙ። እንዲታይ እናድርገው። 🚀 📩 ለስራ እና ለጥያቄ፦ በቻናሉ ላይ ያለውን የመገናኛ መንገድ ይጠቀሙ። Welcome to ᴍƦ ᴅᴀИι ✦ 𝙼𝙰𝚁𝙺𝙴𝚃 — Where ideas become digital reality.