en
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

Open in Telegram

الحق فوق الجميع

Show more
1 165
Subscribers
+1124 hours
+397 days
+8130 days
Posts Archive
شرح العقيدة الطحاوية 🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 شرح العقيدة الطحاوية 🖌 للإمام صدر الدي
شرح العقيدة الطحاوية 🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 شرح العقيدة الطحاوية 🖌 للإمام صدر الدين علي بن علي بن محمد ابن أبي العز الحنفي رحمه الله 📒 ሸርሑ አልዓቂደቱል ጦሃዊያ ኪታቡ አዘጋጂ 🖌 ኢማም ኢብኑ አቢል ዒዝ አልሐነፊ رحمه الله تعالى 🎙አቅራቢ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር وفقه الله 🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

+1
📖 የመትን አል-ዐቂዳህ አል-ዋሲጢያህ ትምህርት ​📒 متن العقيدة الواسطية ​(የአህሉሱና ወልጀማዐን ትክክለኛ የዐቂዳ መስመር የሚያስረዳ ድንቅ ኪታብ) ​✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ) ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ዐብደል-ሐሊም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁልላህ) ​🎙️ አቅራቢ አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) ​📌 ክፍል፦ 03 ​🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ​https://t.me/sunah6769

✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 70 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

شرح العقيدة الواسطية ሸርህ አቂደቲ አል-ዋሲጢያህ شرح فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان الفوزان (حفظه الله تعالى) ክፍል 59 pdf https://t.me/sunah123/3413 🎤በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር (አቡ ኢልሃም) أبو إلهام محمد بن نور ابن الشيخ رشيد حفظه الله تعالى https://t.me/sunah123

📖 ሸርሁ አል-ዐቂዳህ አጥ-ጠሓውያህ (ሊኢብኒ አቢል-ዒዝ) ​የዐቂዳ ትምህርት ​📒 شرح العقيدة الطحاوية لابن أبي العز رحمه الله ​(በኢማም ኢብኑ አቢል-ዒዝ አል-ሐነፊ [ረሒመሁልላህ] የተዘጋጀ፣ የኢማም አጡ-ጠሓውይን የዐቂዳ ኪታብ በሰፊው የሚያብራራ ድንቅ የዐቂዳ መጽሐፍ) ​✍️ የኪታቡ ​አብራሪው (ሻሪሕ)፦ ዐላኡዲን ዐሊ ብን ዐሊ ብን አቢል-ዒዝ አል-ሐነፊ (ረሒመሁልላህ) ​🎙️ አቅራቢ አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) ​📌 ክፍል፦ 03 🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/sunah6769

🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌
🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي                 رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌ሊኢማም ያሕያ ቢን ሸረፍ አል -ነወዊይ 🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒منظومة البيقونية 📒መንዙመቱል በይቁኒያ 🎙 أبو إلهام محمد بن نور (وفقه ا
🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒منظومة البيقونية 📒መንዙመቱል በይቁኒያ 🎙 أبو إلهام محمد  بن نور  (وفقه الله) https://t.me/sunah123 pdf ለማገኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/sunah6769/1788 https://t.me/sunah6769/1788 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔷ከሱና ኡለሞች የተሰጠ መግለጫ በረቢዕ አል'አወል 2 እና 3 / 1448 ዓ.ሂ. የሱና ኡለሞች በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄዱት ስብሰባ አንገብጋቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች በማካሄድ፣ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል። አጽንኦት ሰጥተው ከመከሩባቸውና ውሳኔ ካስተላለፉባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:- 1.  በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ላይ በመመስረት፣ የአላህን መጽሐፍና የመልእክተኛውን - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ሱና አጥብቆ መያዝ፤ ለማንኛውም ጉዳይ ሶሃቦች፣ ታብእዮች፣ እነርሱንም በመልካም ወደ ተከተሉት ጎዳና መመለስ ግዴታ እንደሆነ፤ 2.  ሸሪዓዊ እውቀትን ለመፈለግ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳደር፤ በተለይም ከመሻይኽ፣ ከኡለሞችና ከኡስታዞች ጋር በመሆን ኢስላማዊ እውቀቶችን መተዋወስ። በኢስላማዊ የሸሪዓ ጉዳዮች ላይ እርስ በርስ መወያየት እንደሚገባ፤ 3.  ለአሏህ ብሎ በመዋደድ፤ በሱና አሊሞችና በሰለፊዮች መካከል ፍቅርና ትብብርን ማጠናከር ፤ ወደ ጥላቻና ጭቅጭቅ ከሚወስዱ ነገሮችን መራቅ እንደሚገባ፤ 4.  የልዩነትና የግጭት መንስኤዎችን መራቅ፤ ልዩነቶች ሲከሰቱ፣ ፍትህና ሐቅን ተላብሶ ወደ ቁርዓን እና ወደ ሐዲስ በመመለስ መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ፤ 5.  በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት፤ በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ የማይመለከተው አካል ጣልቃ መግባት፣ የሰለፍያን አንድነት የመከፋፈል ሙከራ በመሆኑ፣ ከዚህ ተግባር መራቅ እንደሚገባ፤ 6.  በሱና የሚታወቁ (ወንድምና እህቶችን) ፈጥኖ ከመፈረጅ መጠንቀቅ፤ ይህ ተግባር መከፋፈልንና ፊትናን ስለሚያስከትል፣ ጉዳዩን ወደ ታላላቅ ኡለሞች መመለስ እንደሚገባ፤ 7.  ‘ባለቤቱ ሰለፊ አይደለም’፣ ‘እርሱ ከእገሌ ጋር ነው' በሚል ወይም በበቀል ቪዲዮዎችንና የድምጽ ቅጅዎችን ከቻናል ላይ እንዲያነሱ ከመጠየቅ መቆጠብ፤ 8.  ከዝንባሌና ከፈጠራ ባለቤቶች ጋር ያለውን ልዩነት የመጠበቅ ግዴታን መወጣትና ከእነርሱ ጋር ከመለካለክ መቆጠብ ፤ 9.  ወንድማችን ዓሊ ሁሴንን በተመለከተ፤ የሱና ኡለሞች ባደረጉት ክትትል መሰረት ተጸጽቶ መመለሱን፣ ጸጸቱም ያማረ መሆኑንና ከሰለፊ ወንድሞቻቸው አንዱ እንደሆነ አረጋግጠዋል። እኛ  እርሱን  የምንመለከተው በዚህ መንገድ ነው ፤ ፈራጁ አሏህ ነው። በአሏህ ፊት ማንንም አናወድስም። የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

جمعية أهل السنة الاتيوبية. بيان عن اجتماع علماء السنة في أديس أبابا عُقد اجتماع لعدد من علماء السنة في أديس أبابا خلال يومي ٢ و٣ من شهر ربيع الأول ١٤٤٨هـ، وتناول اللقاء عددًا من القضايا المهمة وقد أكد العلماء المجتمعون على جملة من القضايا المهمة من أبرزها: _وجوب الاعتصام بكتاب الله وسنة رسوله ﷺ، بفهم السلف الصالح، والرجوع إلى ما كان عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان. _الحرص على طلب العلم الشرعي ، لا سيما مذاكرة العلم بين المشايخ والعلماء والأساتذة، وبحث المسائل العلمية ومناقشتها فيما بينهم . التآخي في الله، وتعزيز المحبة والمودة والتعاون بين علماء السنة والسلفيين ، ونبذ كل ما يؤدي إلى التباغض والتنازع. _البعد عن أسباب الخلاف والفرقة، ومعالجة ما يقع من الاختلاف بالرجوع إلى الكتاب والسنة مع التحلي بالعدل والإنصاف _وحذر العلماء من التدخل في شؤون المراكز السلفية والمدارس والسعي إلى التفريق بين صفوف السلفيين. ، _الحذر من التسرع في التحذير ممن عرفوا بالسنة والبعد عن تصنيفهم، وإصدار الأحكام عليهم أو وصف أحد منهم بأنه «ليس بسلفيً» أو نحوه من غير حجة ولا برهان ولا رجوع إلى كبار مشايخ السنة ، لما قد يترتب على ذلك من الفرقة والفتنة. _الحذر من ممارسة الضغوط وإرهاب السلفيين بطلب حذف المقاطع والصوتيات أو منع نشرها بدعوى أن صاحبها ليس سلفيًا، أو أنه مع فلان لحصول خلافات شخصية أو تصفية حسابات لا صلة لها بالعقيدة والمنهج. _ وجوب المحافظة على التميز عن أهل الأهوء والبدع وعدم الاحتكاك بهم وبخصوص الأخ علي حسين، فقد أكد العلماء أن ما ظهر لهم من حاله أنه قد حسنت توبته هكذا نحسبه والله حسيبه ولا نزكي على الله أحدا ، وأنه من إخوانهم السلفيين.

🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌
🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي                 رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌ሊኢማም ያሕያ ቢን ሸረፍ አል -ነወዊይ 🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري 📒 አረሂቀል መኽቱም �
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري 📒 አረሂቀል መኽቱም 🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ 🎙 በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር ( وفقه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 دعائم منهاج النبوة 🖌للشيخ أبي عبدالله محمد سعيد رسلان حفظه الله 📒ደዓኢም
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 دعائم منهاج النبوة
🖌للشيخ  أبي عبدالله محمد سعيد رسلان                 حفظه الله
📒ደዓኢም ሚንሀጂ አን-ኑቡወህ
🖌ሊሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላ
ን 🎙 ኡስታዝ አቡ ኢልሐም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري 📒 አረሂቀል መኽቱም �
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري 📒 አረሂቀል መኽቱም 🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ 🎙 በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር ( وفقه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

የጁምዐህ ኹጥባ ምክር ↩️« الاحتفال بالمولد بدعة لا أصل لها في الكتاب والسنة..... ርዕስ:- የመውሊድ ቢዳዓነቱ በቁርዓንና በሐድስ ምልከታ በቀዳምቶች እይታ ምን ይመስላል በማለት የተወሳበት ወሳኝ ምክር ለኡማው 🎙️ ألقاها الشيخ :- محمد نور - حفظه الله ووفقه 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ኑር {ሀፊዘሁሏህ} በመርከዝ ዳር አሱና 🗓 ነሀሴ ቀን/23/12/2017/የጁሙዓ ምክር ➴➷➴ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444