ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Open in Telegram
1 159
Subscribers
+724 hours
+297 days
+7130 days
Posts Archive
📖 የረሂቀል መኽቱም የሲራ ትምህርት
📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم)
(በነቢዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ)
(በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 13
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
📖 የሙስጦለሑል ሐዲስ ትምህርት
📒 مُصْطَلَحُ الحَدِيثِ
(የሐዲስ ሳይንስን፣ የሐዲስ ደረጃዎችን፣ የሐዲስ ቃላትንና የሙሐዲሶችን የሐዲስ ምርመራ መስመር የሚያስረዳ ጠቃሚ ትምህርት)
✍️ የሪሳላው አዘጋጅ
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ሳሊሕ አል-ዑሰይሚን
(ረሒመሁልላህ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📚 pdf ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ተያይዟል
https://t.me/sunah6769/2139
https://t.me/sunah6769/2139
📌 ክፍል፦ 02
🎧 ያዳምጡት፣ እውቀቱንም ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🔗 https://t.me/sunah6769
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📢 إعلان مهم
🌸 مدرسة المهاجرين - معهد علمي ودعوي
أحبتنا متابعي مدرسة المهاجرين حفظكم الله!
نحيطكم علما أن الكتاب الذي كان مقررا أن نبدأ به يومي السبت والأحد بعد صلاة الفجر لم يصل
وعليه سنقرأ إن شاء الله تعالى في هذين اليومين وفي الموعد المحدد للدرس
📖 شرح العقيدة الطحاوية
نسأل الله أن ينفعنا بالعلم النافع، وأن يبارك في دروسنا
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📢 ልዩ ማስታወቂያ
🌸 የአል-ሙሃጂሪን መድረሳ - የዒልምና የዳዕዋ ተቋም
ውድ የሙሃጂሪን ተከታታዮች፣ አላህ ይጠብቃችሁ!
ቅዳሜና እሁድ ከፈጅር ሶላት በኋላ ሊጀመር የነበረው ኪታብ እስካሁን ስላልደረሰልን፣ በእነዚህ ሁለት ቀናት በተያዘለት የትምህርት ጊዜ፦
📖 ሸርሑ ዐቂደቱ ጦሃዊያ
የምንቀራ መሆኑን እናሳውቃለን።
አላህ ጠቃሚ ዕውቀትን እንዲጠቅመንና በትምህርታችንም በረከትን እንዲያደርግልን እንለምነዋለን።
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
مدرسة المهاجرين - معهد علمي ودعوي
የአል-ሙሃጂሪን መድረሳ - የዒልምና የዳዕዋ ተቋም
🌸 تسجيل برنامج حفظ القرآن الكريم للنساء 🌸
تعلن مدرسة المهاجرين عن بدء التسجيل في برنامج حفظ القرآن الكريم للنساء مع توفر عدد محدود من المقاعد
📖 مدة البرنامج
سنتان من الحفظ والمراجعة والالتزام بالحضور في المدرسة
🔴 التدريس
يُقدَّم التعليم على يد أستاذة
🔴 شروط الالتحاق
✅ العمر أكثر من 10 سنوات
✅ حسن الأخلاق والأدب
✅ القدرة على دفع الرسوم المقررة
📝 مدة التسجيل
خمسة (5) أيام فقط من تاريخ نشر هذا الإعلان
⏰ وقت الحلقة
2:30 – 9:30
📍 التسجيل بالحضور شخصيا إلى المدرسة لمن تستوفي الشروط
🍱 يرجى إحضار الغداء إذ لا يُسمح بالخروج وقت الغداء
⚠️ لا تُقبل الطالبة التي تظهر سلوكًا غير لائق أو تُسبب مشكلات أخلاقية داخل المدرسة
🌷 العدد محدود فسارعن إلى التسجيل قبل اكتمال المقاعد!
✨ حفظ القرآن الكريم نعمة عظيمة من فضل الله تعالى ✨
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 የሴቶች የቁርአን ሒፍዝ ምዝገባ 🌸
የሙሓጅሪን መድረሳ የሴቶችን የቁርአን ሒፍዝ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምሯል። የተወሰኑ ክፍት ቦታዎች ብቻ አሉ።
📖 የፕሮግራሙ ጊዜ፦
2 ዓመት — በመድረሳው በቋሚነት በመገኘት ቁርአንን ማሸምደድና መድገም።
🔴 ትምህርቱ በሴት ኡስታዛ ይሰጣል።
ቅድመ መስፈርቶች፦
✅ ዕድሜ ከ10 ዓመት በላይ።
✅ መልካም ሥነ-ምግባርና ጥሩ አደብ።
✅ የተወሰነውን ክፍያ መክፈል መቻል።
📝 የምዝገባ ጊዜ፦
ከዚህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ብቻ።
⏰ የቂርአት ሰዓት፦
2፡30 – 9፡30
📍 መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተማሪዎች በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
🍱 በምሳ ሰዓት ከመድረሳው ውጭ መውጣት ስለማይቻል፣ ምሳችሁን ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል።
⚠️ በመድረሳው ውስጥ የማይገባ ባህሪ ወይም የሥነ-ምግባር ችግር የሚያሳይ ተማሪ አይቀበልም።
🌷 ተቀባይነቱ የተወሰነ ቁጥር ተማሪዎች ብቻ ስለሆነ፣ ክፍት ቦታው ከመሙላቱ በፊት በፍጥነት ይመዝገቡ!
✨ ቁርአንን መሸምደድ ታላቅ የአላህ ችሮታ ነው። ✨
تأثر عبد الرزاق الصنعاني رحمه الله بتشيع جعفر بن سليمان الضبعي.
وفيه التحذير من مجالسة أهل البدع والركون إليهم.
للشيخ محمد آدم الإتيوبي رحمه الله
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ሁለት አስደሳች የደርስ ዜና
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
① صحيح البخاري
ከጁምዓ ሶላት በኋላ ይጀመራል
② الجامع المختصر في مصطلح الحديث
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
🕰በየ ሳምንት ጁምዐህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
የሚጀመረው...
በአላህ ፈቃድ ነገ ጁምዐህ ረቢዕ አስ-ሳኒይ 7/1448 ዓ. ሒ መስከረም 8/2019 መሆኑን እናሳስባለን ሁላችንም ተቋዳሾች እንሁን፣ ላልደረሰውም እናዳርስ…
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
شرح العقيدة الطحاوية
🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒 شرح العقيدة الطحاوية
🖌 للإمام صدر الدين علي بن علي بن محمد ابن أبي العز الحنفي رحمه الله
📒 ሸርሑ አልዓቂደቱል ጦሃዊያ
ኪታቡ አዘጋጂ
🖌 ኢማም ኢብኑ አቢል ዒዝ አልሐነፊ
رحمه الله تعالى
🎙አቅራቢ
አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
وفقه الله
🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔴 ልዩ የትምህርት ማስታወቂያ
📚 «خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي»
ይህች ሪሳላ በአሁኑ ዘመን በወጣቶች መካከል ለሚስፋፉ ብዙ ችግሮች ጠቃሚ ምክር፣ መመሪያና መፍትሔ የያዘች፤ ከፊትና ለመጠበቅና የሰለፊዮችን አንድነት ከመበጣጠስ ለመጠበቅ በጣም ጠቃሚ የሆነች ሪሳላ ናት።
✍️ የሪሳላው አዘጋጅ፦
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሲልጢ حفظه الله تعالى
📖 ትምህርቱን የሚሰጠው፦
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
( وفقه الله)
🗓 ቀን፦ ቅዳሜና እሁድ
🕰 ሰዓት፦ ከፈጅር ሶላት በኋላ
📍 ቦታ፦ ሙሃጂሪን መድረሳ
🌿 ሁላችሁም በመገኘት ከዚህ ጠቃሚ ትምህርት ተጠቃሚ እንሁን!
https://t.me/sunah123
شرح العقيدة الطحاوية
🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒 شرح العقيدة الطحاوية
🖌 للإمام صدر الدين علي بن علي بن محمد ابن أبي العز الحنفي رحمه الله
📒 ሸርሑ አልዓቂደቱል ጦሃዊያ
ኪታቡ አዘጋጂ
🖌 ኢማም ኢብኑ አቢል ዒዝ አልሐነፊ
رحمه الله تعالى
🎙አቅራቢ
አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
وفقه الله
🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌
🔴ሰበር ዜና🔴
🏖️ከባህርዳር🏖️
▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ
📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝
✅️ አሊሞች
✅️ ሼይኾች
✅️ኡስታዞችና
✅️ዳኢዎች
በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ‼️
🗓 መስከረም 16/2019
🕰 በኢትዮ.ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ
📌🇸🇦 ከውጭ በኦንላይን የሚገቡ ታላቅ የሳውዲ አሊም ይኖራሉ::
✔️ይህ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቅ ብርቅዬ የዳዕዋ ፕሮግራም ፈጽሞ እንዳያመልጥዎት
✔️ለወዳጅ ዘመድዎ እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የዚህን ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ዳዕዋ ጥሪ ከሁሉም ያድርሱ
👍ፕሮግራሙን እንደ ንጋት ኮከብ የሚያደምቁትን
🟡አሊሞች
🟡መሻኢኾች
🟡ኡስታዞችና
🟡ዳኢዎች ዝርዝር በቀጣይ ኢንሻአላህ እናስታውቃለን
〰በአሏህ ፈቃድ:-
ሰለፍይነት ያብባል
ተውሂድ ይነግሳል〰
📱ቻናሎቻችን
📱ቴሌግራም/telegram
https://t.me/bilalmesji
💭ኢሞ/imo
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
📱ቲክቶክ/Ticktock
https://vt.tiktok.com/ZS9S4jMx41Qjb-P34Hp/
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷በሐቅ ላይ ታገሱ ፣ ተበራቱ የመጨረሻ ውጤቱ አላህን ለሚፈሩት ነው
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"ታገሱ ፣ (ከጠላቶቻችሁ የበለጠ) ተበራቱም ፣ (በትግል ኬላዎች ላይ) ተሰለፉም፡፡
ይህ መንገድ ረጅም ነው ፤ ነገር ግን የነብያትና የኡለማ መንገድ ነው።
አንድ ሰው ሊሰቃይ ፤ ሊወነጀል ይችላል፤ ሊዋጉት ይችላሉ። ግን የመጨረሻ ውጤቱ አሏህን ለሚፈሩት ነው።
ሱናን አጥብቆ የያዘ ይድናል፤ ከእርሷ የዞረ ይጠፋል።
ከእርሷ ውጭ ክብርን የሚሻ አሏህ ያዋርደዋል።"
تحفة المجيب ص/٩٩
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
