❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Open in Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
735
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ወንድ ህጻን ልጅ ወተት በቻ የሚጠቀም ሶስት አመት ያልሞላው ሽንቱ ቀላል (مخففة) ነጃሳ ነው
؛
وَمَا كَانَ لِنَفْسٍ أَن تَمُوتَ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ كِتَابًا مُّؤَجَّلًا ۗ
ለማንኛይቱም ነፍስ በአላህ ፍርድ ቢኾን እንጅ ልትሞት አይገባትም፡፡
በ˝ዳሩል ሁዳ ˝ የተስሚዕ ግሩፕ በ ወንድም ሙሀመድ መኪን ለሴቶች ሁሌም በቋሚነት በቀጥታ ወይም - በሪከርድ ኪታቦችን ማሰማት ❲ተስሚዕ ማድረግ ❳ ፍላጎት ያለው እና ህግና ደንቡን ማክበር የሚችል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉ
👇👇👇
t.me/daarulhuda
t.me/daarulhuda
