en
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Open in Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
729
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ጠአሙ ነው ግልፅ ያልሆነልኝ

የተፍሲር ግሩፕ አላችሁ እንዴ

|| ይህች ሴት እድለኛ ናት! — የዲን ሰው ነኝ አዋቂ ነኝ ብለው ፊታቸውን ገልጠው ተኳኩለው በየ ሚዲያው ወደ ዲን እጣራለሁ በሚል ስም ወደ ዝሙት.. የሚጣሩ ጭፍን አላዋቂ ሴቶች በበዙበት ዘመን፤ — ድምፃቸውን እያቅለሰለሱ ካላማረላቸው ደሞ ማጉያ አፖችን እየጠቅሙ ድምፃቸውን አስውበው በየ ሚዲያው መካሪ መካሪ የሚቃጣቸው በፈተና የተዘፈቁ ወንዳወንድ ሴቶች በበዙበት ዘመን፤ — የሚዲያ እንቅስቃሴያቸውን ወንዶች እንደሚመለከቱት ስለሚያቁ እየተሽኮረመሙ የሚፅፉ አይነደረቅ የሆኑ ሴቶች በበዙበት ዘመን፤ — በአልባሌ ሸይጧናዊ ጉትጎታዎች ወንዶችን አድ አድረገው ለመፈተን የሚሽቀዳደሙ ሸረኛ ሴቶች በበዙበት ዘመን፤ || ከነዚህና ከሌሎችም ነውሮችተደብቃ፣ አይናፋርነቷን ጠብቃ፣ ኢስላማዊ ግዴታዎቿን እየፈፀመች፣ ሸሪዓዊ እወቀትን እየተማረችና በአቅሟ በስነስርዓቱ እያስተማረች የምትኖር ሴት በጌታዬ ይሁንብኝ ትልቅ እድለኛ ነች። ⚠️ጥቆማ፦ መግቢያው ላይ እንደተባባልነው በየ ሚዲያው ዳዒ ነኝ፣ መካሪ ነኘ፣ እያሉ የሚወጡ የሴት ግማሾችን በጭራሽ አታድምጧቸው። ምክንያቱም ከእውቀት የፀዱ፣ ከፋሽኑ ስላልሄደላቸ የነኸዲጃን رضي الله عنها ስነስርዓት የተዉ ናቸው። ይልቅ ድንገት ካገኛችኋቸው Report እያደረጋችሁባቸው ውጡ። ፡ منقول✍️

ለወገን ደራሽ ወገን ነው ተው ቴሌግራም አልሠራ አለኝ መፍትሄ ካላችሁ በርግጥ ኔቱ አንዳንድ ጊዜ ይጠፋል ግን ደሞ ሁል ጊዜ አደለም

አሁን የተጀመረ አዲስ ኪታብ አለዴ ወይስ እየጨረሳችሁ ነው

ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ