en
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Open in Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
729
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
እረ መግባቱ ሸረጥ አይደለም

አንድ ሴት ነብሰጡር ሆና ከሞተች ፅንሱ አይሞትም ማለት ነዉ

👆👆👆👆👆👆👆 ፈተናውን መስራት ትችላላችሁ
ኮዳችሁን እንዳትረሱ

Repost from N/a
♻️የሰደቃ ጥቅሞች♻️ ኢብኑል ቀይምرَحِمَهُ اللهُ تَعَالَى እንዲህ ብለዋል ➞ ከመጥፎ ነገር ትጠብቃለች ➞ በላእን ትከላከላለች ➞ ወንጀልን ታጠፋለች ➞ ገንዘብን ትጠብቃለች ➞ ሪዝቅን ታመጣለች ➞ ቀልብን ታስደስታለች ➞ ሸይጧንን ታስቆጫለች ➞ ነፍስን ታጠራለች ➞ እድሜን ትጨምራለች ➞ የቀብርን ቅጣት ትከላከላለች ➞ የውመል ቂያማ ጥላ ትሆናለች ➞ አላህ ዘንድ አስታራቂ ትሆናለች ➞ የዱንም ሆነ የአሄራ ጭንቅ ታቀልላች ➞ ዱዐ ተቀባይነት እንዲኖረው ታደርጋለች ➞ ሰጭው አላህና ፍጡር ዘንድ እንዲወደድ ታደርጋለች ➞ በአላህ ላይ መተማመንና ጥሩ ጥርጣሬን ታመጣለች

እዉቀት ወዳላቸዉ ህደዉ ይጠይቁ