en
Feedback
Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

Open in Telegram

"የቄስ ልጅ እግዜር አጎቱ ይመስለዋል" Youtube:- https://www.youtube.com/@pk_talakuabrham Tiktok:- https://www.tiktok.com/@pk_talakuabraham?_r=1&_t=ZS-98vycoIs3U7

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
5 058
Subscribers
-824 hours
+297 days
+4 68430 days
Posts Archive
Voice message00:46

አዲስ ፋይል ተካቷል ወንድም አነስ በይፋ ተቀላቅሏል ርዕስ ህፃናት ጋር ተራክቦ (sex) ማድረግ በክርስትና አዲስ መፅሐፍ ነው ማብራሪያ በድምፅ ወይም ላይቭ በቪድዮ ይጠብቁን መፅሐፉን ለማግኘት Al
አዲስ ፋይል ተካቷል ወንድም አነስ በይፋ ተቀላቅሏል ርዕስ ህፃናት ጋር ተራክቦ (sex) ማድረግ በክርስትና አዲስ መፅሐፍ ነው ማብራሪያ በድምፅ ወይም ላይቭ በቪድዮ ይጠብቁን መፅሐፉን ለማግኘት Al hashir books

የሚጨመሩ ፋይሎች መፅሐፎች ናቸው ከ ወንድም ሳላህ የቱ ይቅደም? አፑ ላይ የቱ ይለቀቅ?
+1
የሚጨመሩ ፋይሎች መፅሐፎች ናቸው ከ ወንድም ሳላህ የቱ ይቅደም? አፑ ላይ የቱ ይለቀቅ?

አዲስ ለገባችሁት እዚህ ጋ የወንድሞችን አፕ ምታገኙበት ሊንክ አለ ሚያስቸግራቹህም ካለ የተዘረዘሩትን በማየት አውርዳቹህ ተጠቀሙ

2.2k አስገባችሁት😳😳😳 ተሎ ልትሞሉት ነዋ እንዴ እኔኮ በዚህ ፍጥነት አልጠበኩም

ለካ አሸናፊ አለን🥹🥹 @Q0157 ይሄ ልጅ በትክክል ገምቷል ማሻ አላህ ስለዚህ አፑ ሲለቀቅ ትልቅ ስጦታ ለሱ ይሰጣል።

ይህንን ሼር አድርጉት በየግሩፑ ምናምን

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች እነዚህ ከላይ የምታዩዋቸው የሀድስ ሊቃውንቶች በሚገርም መልኩ አረበኛውም በአማረኛ እስከነ ትርጉሙ እስከ ማብራሪያው ለማንኛም
+1
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች እነዚህ ከላይ የምታዩዋቸው የሀድስ ሊቃውንቶች በሚገርም መልኩ አረበኛውም በአማረኛ እስከነ  ትርጉሙ እስከ ማብራሪያው ለማንኛም ነገር ምቹ ተደርጎ የተሰራ አፕልኬሽን በንባብ-አፕስ ተሰርቶ ቀርቦልናል ይሄ አፕልኬሽን በጣም ውብና ለተማሪዎችም ለንፅፅርም አስተማሪዎችም በሚመች መልኩ የቀረበ ነው ይሄንን አፕልኬሽን እድለቀቅልን ቻሌንጅ አስቀምጧል እሱም የ PKክን የቴሌግራም ቻናል 10kማስገባት ብቻ ነው። ከዛም ይሄንን ውብ አፕልኬሽን ይለቀቃል አውርደው ይጠቀሙ ሁላችሁም በየቻናላችሁ ሼር አርጉ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/pk_talaku https://t.me/pk_talaku

ሀዲስ በአማርኛ ትርጉም በአፕሊኬሽን ከ ፒኬ ቻናል ብላቹህ አድቨርት ብታደርሁ ቻናሉን ሰው ይመጣል። አመትም ይፍጅ ሰው ካልሞላ ግን መልቀቅ ይከብደኛል።

ይህ አፕሊኬሽን ለመለቀቅ ይህ ቻናል 10k መግባት አለበት😎 ዳይ ሰው ሙሉት

Voice message00:56

45 ደቂቃ ቀረው ሊነገራቹህ😂😂😂

እስከ ከምሽቱ 1ሰዓት ድረስ ካልመለሳቹህ ሽልማቱ ያልፋቹሀል አፑን ባለቀውም ግን እነግራቹሀለሁ ምንነቱን

አንድ ሰው ተጠግቷል ግን እስካሁን መልስ አልተገኘ።

በፋይሉ አፕ የነበሩት ችግሮች በሙሉ ይቀረፋሉ በዚህኛው ያው የናንተን ሁኔታም ለማየት ነበር ያኛውን አፕ የለቀኩት። ለማንኛውም አሁንም አልገመታችሁም በኢትዮጵያ ተሰርቶ የማያውቅ የመጀመሪያው app ነው ከ8ወራት በላይ ፈጅቷል 2ግዜ ፈርሶ ተሰርቷል። ገምቱ እኔንም እንድጠፋ ምክኒያት ሁኖኛል። ስለዚህ በትክክል ለገመተ አሁንም 10 ሰወች ሽልማት ይኖራል አፑ ሲለቀቅላቹህ።