🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
Open in Telegram
🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ በምስል የተገለጡ ጥልቅ የህይወት እውነታዎች! 🖼📖 የቃላት ጥልቀት ከምስል ውበት ጋር የተዋሃደባቸው፣ አስተሳሰብን የሚያሰፉ እና ውስጣዊ ሰላምን የሚሰጡ ልዩ ልዩ የፎቶ ጥቅሶች ማከማቻ። “ስሜትን በምስል፣ እውነትን በቃላት...” 📩 ለጥያቄ፡ @elroi1921
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
233
Subscribers
+724 hours
+1347 days
+13430 days
Posts Archive
Repost from Kemer Bet Channel
🔥የ2026ቱ የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ🔥
🇪🇸ስፔን Vs ቤልጂየም 🇧🇪
🔥የአለም ዋንጫው እየተጧጧፈ ነው🔥
↗️↗️በቀመር ቤት ግባብዳ ኦዶች አንተም ቀመርህን አጧጡፈው💰💰
❤️ ለማንኛውም ጥያቄ @kemerbetsupport ፃፉልን
kemerbet / telegram
Repost from ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
ሕይወት እንደ መጽሐፍ ናት፤ አንዳንድ ምዕራፎች አሳዛኝ፣ አንዳንድ ምዕራፎች አድካሚ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ አስደሳች ናቸው። ነገር ግን መጽሐፉን ሳትጨርሰው ስለ ታሪኩ መጨረሻ መፍረድ አትችልም። አሁኑኑ የምትጽፈው ገጽ ግን ለወደፊት ታሪክህ ወሳኝ ነው።
ወንድሜ የሕይወትህ ደራሲ አንተ ነህ ❗ ዛሬ አንድ ገፅ ናት ይህቺን ገፅ አሳምረህ ከፃፍክ መፅሐፉ ውብ ማይሆንበት ምክንያት የለውም።
🔗Join - @mtuk_hasab
Repost from ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
በውነት ፈጣሪ የለም ❓❓
አንዳንድ ጊዜ በባዮሎጂ ትምህርት ስለ ዲ.ኤን.ኤ (DNA)🧬፣ ስለ ነርቭ ሲስተም🧠 ፣ ስለ ደም ዝውውር🫀 እና ስለ አተነፋፈስ ስርአት🫁... ስማር በጣም ይገርመኛል። በፊዚክስ ደግሞ ስለ ምድር ህግጋት 🌏 ስላጠቃላይ ዩኒቨርስ 🪐ስማር ደግሞ ‘አንተ ምን ያህል ጠቢብ ነህ❗’ ብዬ ፈጣሪን አደንቃለሁ። በ ኬሚስትሪ ደግሞ ስለ አቶም⚛ አወቃቀር ሳጠና ስራህ ግሩም እላለሁ።
ሞትን⚰ሳስብ ደግሞ ይበልጡኑ ለማወቅ ጓጓለው..
በውኑ ይህ ሁሉ ግሩም ስርአት በዝግመተ ለውጥ (Evolution) ብቻ የመጣ ነው ❓ ይህ አባባል፣ አንዳንዴ ህፃናትን ለማሳመን የሚነገር ተረት ተረት ይመስለኛል። በውኑ ይህ ሁሉ ጥበብ በአጋጣሚ የመጣ ነው❓ወይስ አእምሮዬ ብቻ የፈጠረው ቅዠት❓ በፍፁም❗ ይህ ሁሉ በአእምሮዬ የተፈጠረ ከሆነ.. አእምሮዬ ራሱ የፈጣሪ ልዩ ጥበብ ውጤት ነው። በእሱ ተፈጥሮ መደነቅ እንጂ፣ የፈጣሪን መኖር መካድ አለመኖርን መስበክ ካለማሰብ ወይም በጣሙን ከማሰብ የመጣ ነው። የራስን እውነት ሰርቶ ትክክለኛውን እውነት መሸሽ ነው።
አንዳንዶች በጣም እውነት ለማረግ ይሞክሩና ውሸት ይሆንባቸውል 😂
የናንተ ሃሳብ ይፈለጋል...
🔗share - @mtuk_hasab
Repost from ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
✨✨✨⚜⚜⚜⚜1K ቤተሰብ ⚜⚜⚜⚜✨✨✨
⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
🎂🏆🤗🙏😎🔥🔥👏👏💪💪💪🎉🎉
የኔ ተወዳጅ ቤተሰቦች አመሰግናለሁ አሁን እንደ ትልቅ ቻናል ስራችንን እንቀጥላለን...
Let's go 2K 💪
