1 309
Subscribers
-324 hours
+5487 days
+76030 days
Posts Archive
1 310
"⚪️ ፀያፍ ወንጀሎችን የሠሩ፣ ዓይኖቻቸውን እና ብልቶቻቸውን (ከሀራም) ያላቀቡ ሰዎች ተውበት እንዲያደርጉ ታዘዋል። የተታዘዙትም ተውበታቸው ተቀባይነት እንዲያገኝ ነው፤ ስለዚህ ተውበት ከእነሱም ሆነ ከማንኛውም ወንጀለኛ ተቀባይነት አለው።"
ኢብኑ ተይሚያህ 📚መጅሙዕ አል-ፈታዋ (15/404)⚡️ t.me/Abu_Menal
1 310
"⚪️ ፀያፍ ወንጀሎችን የሠሩ፣ ዓይኖቻቸውን እና ብልቶቻቸውን (ከሀራም) ያላቀቡ ሰዎች ተውበት እንዲያደርጉ ታዘዋል። የተታዘዙትም ተውበታቸው ተቀባይነት እንዲያገኝ ነው፤ ስለዚህ ተውበት ከእነሱም ሆነ ከማንኛውም ወንጀለኛ ተቀባይነት አለው።"
ኢብኑ ተይሚያህ 📚መጅሙዕ አል-ፈታዋ (15/404)⚡️ t.me/Abu_Menal
1 310
" እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡ "
📖 ቁርዓን 16:96▫️ t.me/Abu_Menal
1 310
ተውሒድ (አላህን በብቸኝነት ማምለክ ) የሰው ልጅ የተፈጠረበት ዋና ዓላማ...የነቢያት ሁሉ ጥሪ... የማንኛውም መልካም ሥራ (ዒባዳ) ተቀባይነት ያገኝ ዘንድ መስፈርት...ከጀሀነም መዳኛና ወደ ጀነት መግቢያ ዋና ቁልፍ ....እንዲሁምእውነተኛ የልብ እረፍት የሚገኝበት የእስልምና ሃይማኖት መሠረት ነው።
ስለዚህ የተውሒድን ጉዳይ አሳንሰን አንመልከት !
▫️ t.me/Abu_Menal
1 310
ዓሊይ ቢን አቢ ጣሊብ እና ሙዓዊያህ ቢን አቢሱፍያን መካከል በነበረው አለመግባባት ፤ የቢዛንታይን ንጉስ ሂረቅል እንዲህ ብሎ ፃፈለት ለሙዓዊያህ
"قد علمنا بما وقع بينكم وبين علي بن أبي طالب، وإنّا لنرى أنكم أحق منه بالخلافة، فلو أمرتني أرسلت لك جيشاً يأتون إليك برأس علي".
"በእናንተ እና በዓሊይ ቢን አቢጣሊብ መካከል የተከሰተውን አውቀናል። እናተ ከእርሱ የተሻለ መሪነቱ(ኺላፋው) ይገባቹሀል ብለን እናስባለን። ከፈለክ እዘዘኝ ሰራዊት ልላክልህ እና የዓሊይን ጭንቅላት(ገድለውት) ያምጡልህ።" ብሎ ፃፈለት።
ሙዓዊያህ እንዲ ብሎ መለሰለት
"أخوان تشاجرا، فما بالك تدخل فيما بينهما؟ إن لم تخرس أرسلت إليك بجيش أوله عندك، وآخره عندي، يأتونني برأسك أُقدِّمه لعلي".
"ሁለት ወንድማማቾች ተጣሉ፤ ምናገባህ አንተ መሀላቸው የምትገባው?፤አፍህን ካልዘጋህ ሰራዊት እልክልሀለው ፊትለፊቱ አንተ ጋር መጨረሻው እኔ ጋር የሆነ፤ ጭንቅላትህን ያመጡልኝ እና ለዐሊይ እሰጠዋለሁ (ስጦታ) "
መሀላቸው የነበረው:-
~ ወንድነት ያለው አለመግባባት፤
~ መከባበር ያለው ልዩነት፤
ለዚህ ነው ስትጣላ ዐቅል ያለው ሰው ጋር መጣላት ያለብህ ።
علي بن أبي طالب و معاوية بن أبي سفيان
أصهار رسول الله ﷺ
كاتبان الوحي لرسول اللهﷺ
ከወንድማችን ኡስታዝ አልዋን ገፅ የወሰድኩት ነው
1 310
"⚪️ወየውልህ! ነፍስህ ከስጋህ የምትለይበትን ያንን አስፈሪ ሰዓት አስብ። መለከል መውት መጥቶ የአይንህን ብርሃን ሲያጠፋው... ምላስህ መናገር አቅቶት ሲቆለፍ... ያኔ (በቁጭት) የምታለቅሰው በቸልተኝነት ላሳለፍከው ዕድሜህ ነው። "
አቡልፈረጅ ኢብኑል ጀውዚ ፤ 📔 አል ሙዲሂሽ:242🛩 t.me/Abu_Menal
1 310
«💬መልስ ለመስጠት መቸኮል፤ በአንድ ነገር ላይ አለመፅናት ፤ ሳቅ ማብዛት ፤ መንገድ ላይ ሲሄድ መዟዟር፤ በመልካም ሰዎች ክብር ላይ መረማመድ (ማማት)፤ መጥፎና ክፉ ሰዎችን ወዳጅ አድርጎ መያዝ የሞኝ ወንድ ምልክቶች ናቸው።»
ኢብኑሒባን አል ቡስቲ ፤ 📚 ረውደቱል ዑቀላእ : 74▫️ t.me/Abu_Menal
1 310
“💬በነቢ 🤍 ላይ ሰለዋት ማውረድ፤ ባሪያው በቂያማ ቀን ከሚኖረው ታላቅ የውሃ ጥም የሚድንበት፣ በሐውዱም ላይ ተገኝቶ ከእሳቸው እጅ የሚጠጣበትና ከዚያ በኋላ ፈጽሞ እንዳይጠማ የሚያደርግ ትልቅ ሰበብ ነው።”
አል ቁርጡቢ ፤ 📚 አል-ጃሚዕ ሊአሕካሚል ቁርአን 14 ፤ 232🔪@Abu_Menal
1 310
✍️ዛሬ የምትጨነቅለት፣ የምትጣላበትና ነገ ..ከነገ ወዲያ እደርስበታለሁ የምትለው ዱኒያዊ ህልምህ ሁሉ በአንዲት ሰከንድ የሞት ትንፋሽ እንደሚቋረጥ አስብ።
▫️ ነገ እህል ውሃህ አልቆ ሳታስበው መለከል መውት ሲመጣ ...የሰበሰብከው ዱንያ እዚሁ ቀርቶ አንተ ግን በነጭ ጨርቅ ተገንዘህ ወደ ቀብርህ ብቻህን ስትወርድ ምን ይዘህ ልትሄድ ነው ❔
✅ ጥፍጥናን ቆራጩ ሞት ከመምጣቱ በፊት ...ወደ አላህ እንመለስ ❕
🔖@Abu_Menal
1 310
" 💬ልብህ የደረቀ... አካልህ የደከመ እና ሪዝቅህ የጠበበ ሆኖ ካገኘኸው... እወቅ! በማይመለከትህ ነገር ላይ ተናግረሀል !"
ማሊክ ቢን ዲናር 📚ፈድሉል ዒልም : 184▫️ t.me/Abu_Menal
1 310
" 💬ልቦናዎችን ጠግኑ ፤ ስሜቶችን ጠብቁ ፤ ማንንም አዛ አታድጉ (አታስቸግሩ ) ፤ ለሰዎች ጥሩን ንግግር ተናገሩ ፤ ዱኒያ አትዘወትርም ፣ በቅርቡም [ ወደ አኺራ ] ትሄዳላችሁ ፣ የሰራችሁት መልካም ስራ ትውስታ እና ፋና ብቻ ይቀራል ። "
የተከበሩ ሸይኽ ሳሊህ አል ሑመይድ حفظه الله▫️ t.me/Abu_Menal
1 310
" 🫠ሰሪዎች ባተረፉ ጊዜ ለከሰረው፣ የታሰሩት በተለቀቁ ጊዜ በምርኮ ለተያዘው፣ በተሟገቱት ጊዜ ማሸነፍ ላልቻለውና የእዝነትን ቀን ዘንግቶ ላላስታወሰው ሰው ማዘን ይገባል!
ስለዚህ አንተ ቸልተኛ ሆይ! "በዒባዳ" ላይ ትጋ፤ የዕድሜ ቀናቶች በአጠቃላይ ጥቂት ናቸውና። "
ኢብኑል ጀውዚ | 📖 አ'ተብሲራህ 1፤179▫️ t.me/Abu_Menal
1 310
ኢላሂ…🤲
ያየህብኝን ፥ አታሳይብኝ፣
እኔ እና አንተ የምናውቀውን ፥ አትንገርብኝ።
እያየኸኝ ነው ፥ የወንጀል ሸክም አደካክሞኛል፣
የተውከኝ ዕለት… ያበቃልኛል።
ቆሸሽክ ብለህ፥ አልገፋኸኝም።
ከንፁህ ደጅህ… ሰተርከኝ አይደል?
በዚያውም ማረኝ ፥ በነካው እጅህ። 🤲
لقائله
✅@Abu_Menal
1 310
«በነቢ 🤍 ላይ ሰለዋት ማውረድ፤ ዱዓ ተቀባይነት እንዲያገኝ፣ ኃጢአቶች እንዲማሩ፣ አላህ የባሪያውን አሳሳቢ ጉዳዮች እንዲበቃው፣ እንዲሁም በቂያማ ቀን ከነቢ 🤍 ጋር ቅርብ እንዲሆን የሚያደርግ ምክንያት ነው።»
ابن القيِّم • جلاء الأفهام (445/1)📔
اللهمّ صلِّ وسلم على نبيِّنا مُحمد 🤍
https://t.me/Abu_Menal
https://t.me/Abu_Menal
1 310
« الغافل بينه وبين الله عز وجل وَحشَةٌ لا تزول إلا بالذِّكر »
• ابن القيم | الوابل الصيب صـ (٩٧)✅@Abu_Menal
1 310
« الطاعة حصن الله الأعظم الذي من دخله كان من الآمنين من عقوبة الدنيا والآخرة، ومن خرج عنه أحاطت به المخاوف من كل جانب »
• ابن القيم | الداء والدواء صـ (١٨١)✅@Abu_Menal
