en
Feedback
Mulu 90

Mulu 90

Closed channel

ከእኛ ጋር በስፖርት ይበልጥ ይደሰቱ!😊 ➔ የቀጥታ ስርጭት ሊንኮች. ➔ የኳስ አፖች. ➔ ቪዲዮዎች. ➜ ስፖርት ዜና. Website https://Mulu90.blogspot.com The first sports website broadcaster channel in Ethiopia'

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
9 027
Subscribers
+4724 hours
+4507 days
+66530 days
Posts Archive
Mulu 90
9 023
ክርስቲያኖ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል! ምሽት 3 ሰዓት አልናስር ከሜዳ ውጪ አል ኢቲፋቅን በሚገጥሙበት ጨዋታ ሮናልዶ ቀሚ ሆኖ ይጀምራል። ጨዋታው በMulu 90 Tv App መመልከት ትችላላችሁ። 𝐒𝐭𝐚𝐲
ክርስቲያኖ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል! ምሽት 3 ሰዓት አልናስር ከሜዳ ውጪ አል ኢቲፋቅን በሚገጥሙበት ጨዋታ ሮናልዶ ቀሚ ሆኖ ይጀምራል። ጨዋታው በMulu 90 Tv App መመልከት ትችላላችሁ። 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
ብሩኖ ፈርናንዴስ የ2025/26 የPFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ! የማንቸስተር ዩናይት አማካኝ ብሩኖ ፈርናንዴስ የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር (PFA) የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽ
ብሩኖ ፈርናንዴስ የ2025/26 የPFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ! የማንቸስተር ዩናይት አማካኝ ብሩኖ ፈርናንዴስ የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር (PFA) የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት አሸናፊ ሆኗል። ባሳለፍነው የውድድር አመት በአስገራሚ ብቃት ያጠናቀቀው አማካኙ ከአርሰናሉ ራይስ እና ከማንችስተር ሲቲው ቸርኪን ከመሳሰሉ ተጫዋቾች በመብለጥ ነው ሽልማቱን ያሸነፈው። ባሳለፍነው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ 21 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን በማመቻቸት የቲየሪ ኦነሪ እና ኬቪን ደብሩይንን የዘመናት ክብረ ወሰን መስበሩ አይዘነጋም። ከ2010 በኋላ ዋይኒ ሩኒ ካሸነፈ ወዲህ ይህንን ክብር ያገኘ የመጀመሪያው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል። ተጫዋቹ የዘንድሮውን የFWA የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች እና የፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ሽልማቶችን ጨምሮ ዋና ዋና ግለሰባዊ ክብሮች የግሉ አድርጓል። @Mulu_90

Mulu 90
9 023
አርሰናል ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል! የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የአትሌቲኮ ማድሪዱን የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝን ወደ ኤምሬትስ ለማምጣት
አርሰናል ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል! የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የአትሌቲኮ ማድሪዱን የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝን ወደ ኤምሬትስ ለማምጣት የ£130 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል! አትሌቲኮ ማድሪዶች ተጫዋቹን ለስፔን ተቀናቃኞቻቸው ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ መሸጥ ስለማይፈልጉ፣ ለአርሰናል ግን እስከ £130 ሚሊየን ፓውንድ የቀረበ ጥያቄ ከመጣ ለመልቀቅ ፍቃደኛ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል። አርሰናሎች ትልቅ ገንዘብ ከማውጣታችን በፊት ተጫዋቹ ወደ አርሰናል መምጣት ይፈልጋል ወይስ አይፈልግም የሚለውን እርግጠኛ መሆን ይፈልጋሉ አልቫሬዝ ከአትሌቲኮ ደጋፊዎች ጋር ባልተጠበቀ ውዝግብ ውስጥ የገባ ሲሆን፣ አትሌቲኮዎችም ከስፔን ውጭ ላሉ ክለቦች እንዲዘዋወር በሩን ክፍት አድርገዋል። ዘገባው የስካይ ስፖርት ነው! @Mulu_90

Mulu 90
9 023
አሌሃንድሮ ባልዴ ባርሴሎናን ለመልቀቅ ወሰነ፤ ማንችስተር ዩናይትድ ውይይት ጀምሯል! ማንችስተር ዩናይትድ የውድድር ዘመኑን በሽንፈት ከመጀመሩ ጋር ተይዞ የተከላካይ ክፍሉን ለማጠናከር ወደ ካታሎኒያ አ
አሌሃንድሮ ባልዴ ባርሴሎናን ለመልቀቅ ወሰነ፤ ማንችስተር ዩናይትድ ውይይት ጀምሯል! ማንችስተር ዩናይትድ የውድድር ዘመኑን በሽንፈት ከመጀመሩ ጋር ተይዞ የተከላካይ ክፍሉን ለማጠናከር ወደ ካታሎኒያ አምርቷል። የባርሴሎናው የግራ መስመር ተከላካይ አሌሃንድሮ ባልዴ ከስፓኒሹ ክለብ ለመልቀቅ መወሰኑን ተከተሎ ዩናይትድ ከተጫዋቹ ወኪል ሆርሄ ሜንዴስ ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ውይይት ጀምሯል። የኒውካስሉን ሌዊስ ሃል ለማስፈረም ያደረጉት ሙከራ ባለመሳካቱ ዩናይትዶች ፊታቸውን ወደ ባልዴ አዙረዋል። የላማሲያ ምርት የሆነው ባልዴ በአሰልጣኝ ሃንሲ ፍሊክ ስር ቋሚ ቦታ የመግኘት ዕድሉ አጠራጣሪ በመሆኑ እና ዮኣኦ ካንሴሎ ወደ ክለቡ በመመለሱ ምክንያት ከባርሴሎና ለመልቀቅ ውሳኔ ላይ ደርሷል። የባርሴሎናው አሰልጣኝ ስለ ባልዴ መውጣት ሲጠየቁ፤ ተጫዋቾች ለቦታቸው ለመፎካከር ሙሉ እምነትና 100% ቁርጠኝነት ሊኖራቸው እንደሚገባ ገልፀው፣ የዝውውር መስኮቱ እስኪዘጋ ድረስ ማንኛውም ነገር ሊፈጠር እንደሚችል ተናግረዋል። @Mulu_90

Mulu 90
9 023
📆🔥ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር አመት ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መርሀግብር አርብ ነሀሴ 22 ጅማሮውን ያደርጋል!! በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ አርሰናል ሰኞ ነሀሴ 25 አስ
📆🔥ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር አመት ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መርሀግብር አርብ ነሀሴ 22 ጅማሮውን ያደርጋል!! በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ አርሰናል ሰኞ ነሀሴ 25 አስቶንቪላን ሲገጥም ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው እሁድ ነሀሴ 24 አመሻሽ ኤፕስዊችን ይገጥማል። 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
ቼልሲ ከሜዳቸው ውጪ ፉልሀምን በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምረዋል! ፉልሀም 2️⃣-3️⃣ ቼልሲ ኪንግ 43' ጃኦ-ፔድሮ 1' ጋርሺያ 59' ሮጀርስ 41' ፓልመር 49' @Mulu_90
ቼልሲ ከሜዳቸው ውጪ ፉልሀምን በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምረዋል! ፉልሀም 2️⃣-3️⃣ ቼልሲ ኪንግ 43' ጃኦ-ፔድሮ 1' ጋርሺያ 59' ሮጀርስ 41' ፓልመር 49' @Mulu_90

Mulu 90
9 023
ፉልሀም ከ ቼልሲ Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ፉልሀም ከ ቼልሲ Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
🇪🇹 || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ጨዋታ ሱዳንን የሚገጥምበት ቀን እና ቦታ ታውቋል። የሱዳን እግር ኳስ ማኅበር የሜዳውን ጨዋታ ለማድረግ የደቡብ ሱ
🇪🇹 || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ጨዋታ ሱዳንን የሚገጥምበት ቀን እና ቦታ ታውቋል። የሱዳን እግር ኳስ ማኅበር የሜዳውን ጨዋታ ለማድረግ የደቡብ ሱዳኑ ጁባ ናሽናል ስታዲየምን መምረጡን አሳውቋል። በዚህም መሠረት ጨዋታው ዓርብ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ምሽት 1:00 ላይ ይካሄዳል። 🔴🔴 የቀጥታ ስርጭት | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
🏆🔥 27 AUGUST — THE CHAMPIONS LEAGUE DRAW! Watch live on Mulu 90 Tv App‌‌. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
🏆🔥 27 AUGUST — THE CHAMPIONS LEAGUE DRAW! Watch live on Mulu 90 Tv App‌‌. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
ሊቨርፑል ከሜዳቸው ውጪ ባለቀ ሰዓት ናገኙትን ፔናሊቲ በማስቆጠር ከኒውካስትል ጋር አቻ ተለያይተዋል! ኒውካስትል 2️⃣-2️⃣ ሊቨርፑል ኤላንጋ 5' ጋክፖ 55' ዊሎክ 57' ሶቦዝላይ 90+8 (ፔ) #
ሊቨርፑል ከሜዳቸው ውጪ ባለቀ ሰዓት ናገኙትን ፔናሊቲ በማስቆጠር ከኒውካስትል ጋር አቻ ተለያይተዋል! ኒውካስትል 2️⃣-2️⃣ ሊቨርፑል ኤላንጋ 5' ጋክፖ 55' ዊሎክ 57' ሶቦዝላይ 90+8 (ፔ) #Mulu_90

Mulu 90
9 023
ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
ማንችስተር ሲቲ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠሯቸው ግቦች በርንማውዝን በሜዳቸው አሸንፈዋል! ማንችስተር ሲቲ 2️⃣-1️⃣ በርንማውዝ ጌሂ 84' ታቫኒየር 26' ጋቫርዲዮል 90+2 @Mulu_90
ማንችስተር ሲቲ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠሯቸው ግቦች በርንማውዝን በሜዳቸው አሸንፈዋል! ማንችስተር ሲቲ 2️⃣-1️⃣ በርንማውዝ ጌሂ 84' ታቫኒየር 26' ጋቫርዲዮል 90+2 @Mulu_90

Mulu 90
9 023
ብራይተን አስቶንቪላ ላይ በ30 ደቂቃ 4 ጎል አስቆጥረው እየመሩ ነው 🤯 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ብራይተን አስቶንቪላ ላይ በ30 ደቂቃ 4 ጎል አስቆጥረው እየመሩ ነው 🤯 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
ማንችስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ማንችስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
ብዙ ሚሊየን ለቡድን ግንባታ ያወጡት ቶተንሀሞች ከሜዳቸው ውጪ በብሬንትፎርድ ተሸንፈዋል! ብሬንትፎርድ 3️⃣-0️⃣ ቶተንሃም ልዊስ-ፖተር 12' ጃኔልት 33' ካዮዴ 49' @Mulu_90
ብዙ ሚሊየን ለቡድን ግንባታ ያወጡት ቶተንሀሞች ከሜዳቸው ውጪ በብሬንትፎርድ ተሸንፈዋል!   ብሬንትፎርድ 3️⃣-0️⃣ ቶተንሃም ልዊስ-ፖተር 12' ጃኔልት 33' ካዮዴ 49' @Mulu_90

Mulu 90
9 023
ብሬትፎርድ ከ ቶተንሀም Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ብሬትፎርድ ከ ቶተንሀም Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
ማንችስተር ዩናይትድ ከሜዳቸው ውጪ በሀል ሲቲ ተሸንፈዋል! ሀል ሲቲ 2️⃣-0️⃣ ማን ዩናይትድ አጃዬ 17' ሜንዲ 38' @Mulu_90
ማንችስተር ዩናይትድ ከሜዳቸው ውጪ በሀል ሲቲ ተሸንፈዋል! ሀል ሲቲ 2️⃣-0️⃣ ማን ዩናይትድ አጃዬ 17' ሜንዲ 38' @Mulu_90

Mulu 90
9 023
ሀል ሲቲ ከ ማን ዩናይትድ Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ሀል ሲቲ ከ ማን ዩናይትድ Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 023
Repost from Mulu 90
Mulu 90 Tv New Application !!
-> በአነስተኛ ኢንተርኔት ጨዋታዎች ለመመልከት -> በርካታ የስፖርት ቻናሎች -> ጨዋታዎች እንደወረዱ ማያ ፈጣን ሰርቨሮች -> የቡድን ውይይቶች
አንድሮይድ ስልክ እና ቲቪ ላይ አውርዳቹ ተጠቀሙበት 👌 Website ~ Mulu90.blogspot.com Share ማድረግ አይርሱ 🙏 | @Mulu_90

Mulu 90
9 023
አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ በድል ጀምረዋል!!
አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ በድል ጀምረዋል!!