en
Feedback
𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

Open in Telegram

Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 140
Subscribers
+824 hours
+1937 days
+1 06330 days
Posts Archive
መልሱ : january 3, 2009 ትክክለኛዉን መልስ የመለሰዉ : @estifanos111

የ50 ⭐ ጥያቄ 5. የbitcoin genesis block የተፈጠረው በየትኛው ዓመተ ምህረት ነው? 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @ONLINE_WORK433

መልሱ : cpu ትክክለኛዉን መልስ የመለሰዉ : @Fikirhailu

የ50 ⭐ ጥያቄ 4. የአንድ ስልክ brain ወይም ደሞ የስልኩ ዋና ክፍል ተብሎ የሚጠራው የትኛው ክፍል ነው? 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @ONLINE_WORK433

መልሱ : russia ትክክለኛዉን መልስ የመለሰዉ : @Heavyduties

የ50 ⭐ ጥያቄ 3. ዓለማችን ላይ በቆዳ ስፋቷ ትልቋ ሀገር ማን ናት? 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

መልሱ : 168 ትክክለኛዉን መልስ የመለሰዉ : @blcksimb

የ50 ⭐ ጥያቄ 2. በአንድ ሳምንት ውስጥ ስንት ሰዓታት አሉ? 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

መልሱ : nile river ትክክለኛዉን መልስ የመለሰዉ : @YZH_67

የ50 ⭐ ጥያቄ 1. የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ በመባል የሚታወቀው ወንዝ ማን ነዉ? 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

3⃣ ደቂቃ ቀርቶታል ተዘጋጁ!
edite የተደረገ comment ተቀባይነት የለዉም አንድ አሸናፊ ቀጣይ ጥያቄ ላይ መሳተፍ አይችልም!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

3 ሰአት ሲሆን እንደተባባልነዉ የ500 ⭐ telegram ጊቫዌዉ ይጀመራል! ቀለል ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን ነዉ የምጠይቃችሁ አጠቃላይ 7 ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል ሰባቱም ጥያቄዎች የተለያዩ የ ⭐ ሽልማቶች ነዉ የያዙት ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን 3 ሰአት እንደሆነ የምንጀምር ይሆናል እስከዛ በreaction ሞቅ ሞቅ አድርጉት። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

የመወያያ ግሩፓችንን ተቀላቀሉ! 👉 https://t.me/ONLINE_WORK_GROUP433 👉 https://t.me/ONLINE_WORK_GROUP433
የመወያያ ግሩፓችንን ተቀላቀሉ! 👉 https://t.me/ONLINE_WORK_GROUP433 👉 https://t.me/ONLINE_WORK_GROUP433

የ4000 ብሩ በእንዴ ነዉ ማለት ይቻላል አልቋል! አሁን የቀረዉ ከ10,000 birr ጀሞሮ እስከ 100,000 birr ያለዉ ነዉ 👀 በጣም ነዉ የሚቀልዱት እኛም ደሞ ከፍለን ገብተን ማየት አቅሙን
የ4000 ብሩ በእንዴ ነዉ ማለት ይቻላል አልቋል! አሁን የቀረዉ ከ10,000 birr ጀሞሮ እስከ 100,000 birr ያለዉ ነዉ 👀 በጣም ነዉ የሚቀልዱት እኛም ደሞ ከፍለን ገብተን ማየት አቅሙን አተን ሳይሆን ለምን በsafaricom m-pesa ሆነ ትኬት ለመግዛት በethiotelecom በtelebirr በኩል ለምን አልሆነም ሚለዉ አናዶን ነዉ እንጂ እቺ ምን አላት 😁 ብለን ማስቀየስ ነው እራሳችንን እማ አናስገምትም ቤተሰብ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

meeso application ካስጀመርናችሁ አጠቃላይ 19 ቀናት ተቆጥረዋል እና በነዚ 19 ቀናቶች ዉስጥ 80,000 points እና ከዛ በላይ የሰራችሁ ሰዎች ከታች 👍 react drop አድርጉ! ከ
meeso application ካስጀመርናችሁ አጠቃላይ 19 ቀናት ተቆጥረዋል እና በነዚ 19 ቀናቶች ዉስጥ 80,000 points እና ከዛ በላይ የሰራችሁ ሰዎች ከታች 👍 react drop አድርጉ! ከዛ በታች ከሆነ ደሞ የሰራችሁት ከታች 👀 react drop አድርጉ!
ከዚ በፊት እንዳልነዉ ልክ እንደ timebucks ከናተ ዉስጥም 10 active members መርጠን invitation links post የምናደርግላችሁ ይሆናል ሌላ channel ላይ ከዚ ቡሀላ እናተን በደዚ አይነት መልኩ support ለማድረግ እንሞክራለን ብዙ ሰዉ invitation እንደሚቸገር ስለተረዳን በዚ መልኩ በጥቂቱም ቢሆን ሁላችሁንም ተደረሽ የምናደርግ ይሆናል።
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ስለ timebucks የተብራራ ሙሉ መረጃ account ከመክፈት ጀምሮ እስከ ገንዘብ በምን መንገድ መስራት እንደምትችሉ የሚሳይ video እናዘጋጅ እና ከእናተ ዉስጥ 10 active members መርጠ
ስለ timebucks የተብራራ ሙሉ መረጃ account ከመክፈት ጀምሮ እስከ ገንዘብ በምን መንገድ መስራት እንደምትችሉ የሚሳይ video እናዘጋጅ እና ከእናተ ዉስጥ 10 active members መርጠን invitation links post የምናደርግላችሁ ይሆናል።
የሌሎቻችሁንም በሌላ ስራ በዚዉ መልኩ post እያደረግን support ለማድረግ እንሞክራለን።
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

በአብሮነት ወደፊት 👀😁 @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
በአብሮነት ወደፊት 👀😁 @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

timebucks ተጠቅሜ እስካሁን ከ$100 በላይ ሰርቻለሁ አሁን ደግሞ ድገት ስገባ ወደ $3.6 የተረሳ አገኘሁኝ አስኪ ከዚ በፊት በtimebucks ገንዘብ ሰርታችሁ ያወጣችሁ ከታች 👍 react d
timebucks ተጠቅሜ እስካሁን ከ$100 በላይ ሰርቻለሁ አሁን ደግሞ ድገት ስገባ ወደ $3.6 የተረሳ አገኘሁኝ አስኪ ከዚ በፊት በtimebucks ገንዘብ ሰርታችሁ ያወጣችሁ ከታች 👍 react drop አድርጉ! የማታቁት ወይም ያልሰራችሁ ደግሞ ከታች 👀 react drop አድርጉ። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

የ500 ⭐ giveaway ነገ ማታ 3:00 ሰአት ላይ የሚካሄድ ይሆናል! አሸናፊዎቹን በምን መንገድ እና በምን መልኩ እንደምንመርጥ ከgiveaway ሰአቱ ቀደም ብለን በዝርዝር የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
የ500 ⭐ giveaway ነገ ማታ 3:00 ሰአት ላይ የሚካሄድ ይሆናል! አሸናፊዎቹን በምን መንገድ እና በምን መልኩ እንደምንመርጥ ከgiveaway ሰአቱ ቀደም ብለን በዝርዝር የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁን! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

የ500 star ⭐ giveaway ያልነዉንም በምን መንገድ እና መልኩ እንደሆነ ዛሬ የምናሳዉቃችሁ ይሆናል።
በተጨማሪ ደሞ የሆነ እናተን የሚጠቅም ነገር አዘጋጅተንላችዋል ሁሉንም ነገር ከማታ 2:00 ሰአት ጀምሮ ወደናተ የምናደርስ ይሆናል!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433