𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊
Open in Telegram
Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
3 136
Subscribers
+524 hours
+2707 days
+1 06930 days
Posts Archive
3 139
በvideo አዘጋጅተን ልንለቅላችሁ አስበን ነበር ለናተም ግልጽ እንዲሆንላችሁ እስቲ እንዳዛ የተሻለ ነዉ የሚትሉ በrecation አሳዩን።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
watch the video carefully and follow the steps to get started!
click the link below to start: https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8068881639
If anything is unclear feel free to contact us via this account and we'll reply to you shortly ➔ @OW_433SUPPORT
started the work? drop a 🔥 reaction below!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 139
the video is officially ready! It will be uploaded in just a few minutes.
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 139
የfacebook እና የInstagram "parent company" የሆነው meta ከ48 የamerica state attorneys general በቀረበበት ክስ $18 billion ለመክፈል ስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል። ክሱ meta የታዳጊዎችን mental health የሚጎዱ እና ለaddictive የሚያጋልጡ አሰራሮችን ተጠቅሞል በሚል የቀረበበት ሲሆን፤ በዚህ ስምምነት መሰረት meta ከ18 ዓመት በታች ላሉ ተጠቃሚዎች በቀን የ2 ሰዓት usage limit "default two hour daily limit" ለመጣል ተስማምቷል።
ነገር ግን meta በቀላሉ ነገሩን unconditional አላደረገዉም! ሙሉውን $18 billion settlement አውጥቶ ለመክፈል ትልቅ catch አስቀምጧል፤ ኩባንያው ሙሉውን ገንዘብ የሚከፍለው tiktok እና youtube በተመሳሳይ ከ18 ዓመት በታች ላሉ ታዳጊ ተጠቃሚዎቻቸው የ1 ሰዓት daily limit ካደረጉ እና እያንዳንዳቸው $5.3 billion የካሳ ክፍያ ከከፈሉ ብቻ እንደሆነ ገልጿል! እነዚህ rival platforms ይህንን ካላደረጉ ግን meta የሚከፍለው 70% ወይም $12.7 billion ገደማ ብቻ እንደሆነ አስታውቋል።
በአጠቃላይ ይሄ እርምጃ ትላልቅ social media platforms በተጠቃሚዎች ደህንነት እና በታዳጊዎች ቁጥጥር ዙሪያ ያሉባቸውን ከፍተኛ regulatory pressure በግልጽ የሚያሳይ ነው!
እናንተስ በዚህ ውሳኔ ላይ ምን አስተያየት አላችሁ? 👍 ➔ ትክክል ነው! የታዳጊዎችን screen time እና ደህንነት ለመጠበቅ እንዲህ አይነት limits ያስፈልጋሉ። 👎 ➔ አልስማማም! በrestrictions ቁጥጥር ከመጣል ይልቅ የተጠቃሚዎችን user freedom ማክበር ይበልጣል።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
ሰላም ውድ የ433 Online Work ቤተሰቦች ትንሹ ወንድማቹ ነኝ✍ ዛሬ አንድ በህይወት ውስጥ ካስተዋልኩት ነገር ላጋራችሁ
ሁላችንም በሚል ደረጃ መለወጥ እንፈልጋለን ሁሌም ልንተኛ ስንል የምናስበው ስኬት፣ህልም፣ግብ አለን ግን ጠዋት ተነስተን ለመስራት ስንጀምር ፍላጎታችን እና ሞራላችን ይጠፋል ለምን ? ምክንያቱም የሆነች የምቾት ቦታ አለችን ያቺ "አለም ምናባቱ እስኪ ራሴን ላዝናና ተጨነኩ እኮ" እንድል የምታደርገን የውስጥ ጠላት አለችን ከእኔ ጭምር
ለራሳችሁ ጊዜ አትስጡ እያልኩ አይደለም ስጡ ግን ማረፍ እና መዝናናት ስለፈለጋቹ ሳይሆን አሁን የሚያስፈልጋቹ ምንድነው?? አስቡ እስቲ ልንገራቹ... ወጥሮ መስራት ነው። ወጣት ነህ ተዝናና ጊዜ አለህ ይባላል ግን የለንም guys ቀናት ከመቼው ሳምንት ሆነው እነሱ ወራት ወልደው መች አመታት እንዳለፉ አታቁም ጊዜ የለንም እወቁ
እኔም አንተም አንቺም ለመስራት ያለን ጊዜ ዛሬ አሁን ነው። የምታስቡትን ሀሳብ ፃፉት ለምን ትንሽ አትሆንም ፃፉት ልክ እንደ ጊዜው መቼ ተጀምራ አድጋ የስራ እድል እንደምትሆን አታቁም። ችግራችሁን ስትፅፉት 50% ክብደቱ ይቀንሳል ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለባቹ Road Map ይሆናል እኔ በትንሹም ቢሆን አግዞኛል ለእናንተም እንደዛው እንደሚሆን አልጠራጠርም😊 መልካም ምሽት
"የዛሬ አንድ እርምጃ ለነገ ጉዞ መሠረት ናት" React ❤️
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 139
Meta Will Pay Up to $16.7 Billion to Settle Its Social Media Harms Case—and That’s Not All
In addition to sending billions of dollars to states, Meta will make substantive changes to its platforms as part of a landmark settlement.
🚨 Meta እስከ $16.7 ቢሊዮን ዶላር ሊከፍል ነው!
Meta — የFacebook እና Instagram ባለቤት — ወጣቶችን ከማህበራዊ ሚዲያ ጉዳት በበቂ ሁኔታ አልጠበቀም በሚል ከበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ጋር ለመስማማት እስከ $16.7 ቢሊዮን ለመክፈል ተስማምቷል።
✅ ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ተጠቃሚዎች የዕለት አጠቃቀም ገደብ ይኖራል
✅ በሌሊት የFacebook እና Instagram አጠቃቀም ይገደባል
✅ የወላጆች ቁጥጥር ይጠናከራል
✅ በትምህርት ሰዓት የሚለቀቁ ማሳወቂያዎች ይቀነሳሉ።
💡 ይህ ለFacebook እና Instagram ብቻ ሳይሆን ለTikTok፣ YouTube እና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞችም አዲስ የደህንነት መመዘኛ ሊፈጥር ይችላል።
📌 Source: WIRED
3 139
over 100 of you highlighted referral/invitation requirements as your biggest obstacle with many also facing information gaps and overall challenges.
we hear you loud and clear. that’s why we’ve developed a solid strategy that will solve 70% of this issue!
stay tuned — we’ll be dropping the exact solution and next steps in our upcoming post!
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
It is with heavy hearts that we share the passing of our dear sister today.
we extend our deepest condolences to her family and loved ones.
thank you to everyone in our 4-3-3 community who supported her — may her soul rest in peace.
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
ይሄን platform ታውቁታላችሁ ቤተሰብ? bilibili ይባላል፤ በርካታ ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰሩበት የቻይናው youtube ነው።
ስለ ፕላትፎርሙ የተብራራ መረጃ አዘጋጅተን ልንለቅላችሁ አስበን ነበር፤ እስቲ ፍላጎታችሁን reaction drop በማድረግ አሳዩን!
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
ስራውን ቶሎ ያላለቀቅንላችሁ video ስላላለቀልን ነው:: ለእናንተ በጽሁፍ ብቻ ብንለቅላችሁ ለማንበብ የሚረዝም እና ውስብስብ ሊሆንባችሁ ስለሚችል በvideo ይበልጥ ግልጽ ሆኖላችሁ በቀላሉ እንድትሰሩት ስለፈለግን video እያዘጋጀን ነበር! ሆኖም ግን የvideo ኤዲተራችን ችግር ስላጋጠመን ቪዲዮውን ሰርቶ አልጨረሰዉም።
እስከ ነገ ድረስ ቪዲዮው ተሰርቶ የማይደርሰን ከሆነ፣ ሰዓት ሳናባክን ሙሉ አሰራሩን በጽሁፍ በጥንቃቄ አብራርተን የምንለቅላችሁ ይሆናል!
በተፈጠረው ያልተጠበቀ የvideo ዝግጅት መዘግየት ምክንያት ላሳለፋችሁት የትግስት ጊዜ እና ለተፈጠረው መጓተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 139
tech & crypto news || x (twitter) የtrade button ሊጨምር ነው!
x (twitter) ወደ finance እና crypto hub ለመቀየር የሚያስችለውን አዲስ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። የቀድሞው የx product head እና አሁናዊ አማካሪ nikita bier እንደገለጸው፣ በፕላትፎርሙ ላይ የcrypto ግብይቶችን ለማቀላጠፍ የሚያስችሉ trade buttons በቅርቡ ይካተታሉ ሲል ተናግሯል።
ተጠቃሚዎቹም የcrypto tokens ዋጋ እና chart ማየት ብቻ ሳይሆን፤ ከtimeline ላይ በቀጥታ የbuy/sell አማራጭ የሚያገኙ ይሆናል። ይሄም አሰራር ከthird party brokerages ጋር ተያይዞ የሚሰራ ሊሆን ይችላል። ይሄም elon musk xን አጠቃላይ የክፍያ እና የfinance አገልግሎት መስጫ "everyday financial hub" ለማድረግ ከያዘው ትልቅ vision ጋር የተያያዘ ነው።
x (twitter) ላይ የcrypto trading አሰራር መካተቱ ለcrypto ገበያው እና ለተጠቃሚዎች ጠቃሚ ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ? 👍 ➔ አዎ! የመገበያየት አሰራሩን በጣም ያቃልላል፤ ለገበያውም ትልቅ ዕድል ነው።
👀 ➔ አይ! ለደህንነት ስጋት እና ለአላስፈላጊ ኪሳራ ሊዳርግ ይችላል።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
የtelegram ዋና ስራ አስፈፃሚ pavel durov እንደገለፀው፣ telegram የመንግስታትን ሚስጥራዊ political demands እና unlawful personal data surveillance የማድረግ ጥያቄዎችን refuse በማለቱ ምክንያት በፕላትፎርሙ ላይ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ እና የpropaganda ዘመቻ እየተካሄደበት ይገኛል ብሏል።
በተለያዩ ሀገራት ያሉ "governments" telegram የፖለቲካ favors እንዲፈጽም፣ መረጃዎችን censor እንዲያደርግ እና የሰዎችን እንቅስቃሴ surveil እንዲያደርግ በምስጢር ሲጠይቁት ነበር። ቴሌግራምም እነዚህን ጥያቄዎች ባለመቀበሉ ምክንያት ፕላትፎርሙን "cesspool of crime" አስመስሎ የማጠልሸት coordinated campaigns ከፍተውበታል።
የtelegram content moderation ከሌሎች ትላልቅ major platforms ያነሰ እንዳልሆነ እና አሁንም አጥብቆ እየሰራ እንደሆነ ተናግሯል። በፈረንሳይ በእሱ ላይ የተጀመረው investigation የፖለቲካ ጫና እንዳለበት የጠቆመ ሲሆን፤ አካሄዱም በሌሎች ሀገራት ምናየው የcoordinated smear campaign ስልት ጋር ተመሳሳይ ነው በማለት ተናግሯል።
telegram የተጠቃሚዎቹን privacy እና security አሁንም አጥብቆ እንደሚያስከብር አረጋግጧል!
እናንተስ በዚህ ሀሳብ ትስማማላችሁ? 👍 ➔ ትክክል ነው! የግል መረጃ አሳልፎ መስጠት የለበትም። 👎 ➔ አልስማማም! ለህግና ለደህንነት ሲባል አሳልፎ መስጠት አለበት።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
አሪፍ ስራ አግኝተን ሙሉ መረጃውን እና አሰራሩን በጥንቃቄ ስናጣራ ስለነበር ነው የቆየነው። አሁን ላይ ስራው 100% የሚከፍል እና አስተማማኝ መሆኑን ሙሉ በሙሉ አረጋግጠናል!
ስራውን እንዴት መጀመር እንደምትችሉ፣ እንዴት አድርጋችሁ መስራት እንደምትችሉ፣ የሰራችሁትን በምን መልኩ withdraw ማድረግ እንደምትችሉ ሙሉ ነገር step by step አዘጋጅተን የምንለቅላችሁ ይሆናል!
drop your reactions below to show your excitement while we prepare the post!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 139
to all 12th grade students!
first of all to everyone who has checked their exam results
to those who passed: congratulations! seeing the fruits of your hard work is a huge accomplishment. we wish you the absolute best in your next educational journey!
to those who did not pass: keep your head up! even if the result isn't what you expected this is definitely not the end of the road a single exam score does not define your potential or your future success. better opportunities lie ahead.
𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 is always with you!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 139
12th grade students how was your result?
passed ➔ 🎉
did not pass ➔ 💔
haven't checked yet ➔ 👀
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
የonline ስራዎችን መስራት እንዳትችሉ ትልቅ obstacle የሆነባችሁ ነገር ምንድን ነው?
🤔 ➔ ስለ ስራው full information እና ግልጽ መመሪያ አለማግኘት
🤝 ➔ የreferral / invitation requirements ማሟላት አለመቻል
👍 ➔ የpayment method / crypto wallet አጠቃቀም እና verification ችግር
💯 ➔ ከፍተኛ minimum withdrawal limit መኖር
🫡 ➔ ለስራዎቹ የሚሆን በቂ time አለመኖር እና የdevice ችግር
💔 ➔ ሁሉም (ከላይ የተጠቀሱት በሙሉ ችግር ሆነዉብኛል)
👀 ➔ ሌላ (ከላይ ያልተጠቀሰ ሌላ ችግር አለብኝ)ይህንን ጥያቄ የምንጠይቃችሁ ያላችሁን main challenges አይተን ለችግሮቻችሁ best solutions ለመፍጠር ስላሰብን ነው! ስለዚህ እናተ ትክክለኛ ችግሬ ይሄ ነው! የምትሉትን መርጣችሁ ከላይ ባሉት emoji reactions ድምፃችሁን ስጡን። @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
3 139
are you ready, family?
we are 100% prepared to drop high quality online work for you! we will guide you step by step from how to complete the tasks all the way to withdrawing your earnings.
let’s leave the past behind and move forward with fresh energy! drop a 👍 reaction below to show you're with us. your support gives us the power to bring you the very best!𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 139
1000 telegram stars giveaway!
family we know things have been quiet due to internal issues and admins not fulfilling their roles. as a token of apology and a fresh start, we are hosting a 1,000 telegram star giveaway to make it up to you!
starting today we are fully committed to sharing 100% real online work and helping you succeed every step of the way.
we will announce the exact date and entry rules in our next post. let go of the past and drop a 🔥 reaction if you're ready to move forward with us in full energy!
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 139
we're back family! sorry for the delay.
drop a reaction 🔥 below to show you're still with us! starting today, we kick off 100% real and diverse online opportunities.@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
