en
Feedback
𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

Open in Telegram

Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 634
Subscribers
+3224 hours
+1107 days
+88030 days
Posts Archive
It is with heavy hearts that we share the passing of our dear sister today. we extend our deepest condolences to her family a
It is with heavy hearts that we share the passing of our dear sister today. we extend our deepest condolences to her family and loved ones. thank you to everyone in our 4-3-3 community who supported her — may her soul rest in peace. @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ይሄን platform ታውቁታላችሁ ቤተሰብ? bilibili ይባላል፤ በርካታ ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰሩበት የቻይናው youtube ነው። ስለ ፕላትፎርሙ የተብራራ መረጃ አዘጋጅተን ልንለቅላችሁ አስበን
ይሄን platform ታውቁታላችሁ ቤተሰብ? bilibili ይባላል፤ በርካታ ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰሩበት የቻይናው youtube ነው። ስለ ፕላትፎርሙ የተብራራ መረጃ አዘጋጅተን ልንለቅላችሁ አስበን ነበር፤ እስቲ ፍላጎታችሁን reaction drop በማድረግ አሳዩን! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ስራውን ቶሎ ያላለቀቅንላችሁ video ስላላለቀልን ነው:: ለእናንተ በጽሁፍ ብቻ ብንለቅላችሁ ለማንበብ የሚረዝም እና ውስብስብ ሊሆንባችሁ ስለሚችል በvideo ይበልጥ ግልጽ ሆኖላችሁ በቀላሉ እንድትሰሩት ስለፈለግን video እያዘጋጀን ነበር! ሆኖም ግን የvideo ኤዲተራችን ችግር ስላጋጠመን ቪዲዮውን ሰርቶ አልጨረሰዉም። እስከ ነገ ድረስ ቪዲዮው ተሰርቶ የማይደርሰን ከሆነ፣ ሰዓት ሳናባክን ሙሉ አሰራሩን በጽሁፍ በጥንቃቄ አብራርተን የምንለቅላችሁ ይሆናል! በተፈጠረው ያልተጠበቀ የvideo ዝግጅት መዘግየት ምክንያት ላሳለፋችሁት የትግስት ጊዜ እና ለተፈጠረው መጓተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

tech & crypto news || x (twitter) የtrade button ሊጨምር ነው! x (twitter) ወደ finance እና crypto hub ለመቀየር የሚያስችለውን አዲስ ዝግጅት እያደረገ ይ
tech & crypto news || x (twitter) የtrade button ሊጨምር ነው! x (twitter) ወደ finance እና crypto hub ለመቀየር የሚያስችለውን አዲስ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። የቀድሞው የx product head እና አሁናዊ አማካሪ nikita bier እንደገለጸው፣ በፕላትፎርሙ ላይ የcrypto ግብይቶችን ለማቀላጠፍ የሚያስችሉ trade buttons በቅርቡ ይካተታሉ ሲል ተናግሯል። ተጠቃሚዎቹም የcrypto tokens ዋጋ እና chart ማየት ብቻ ሳይሆን፤ ከtimeline ላይ በቀጥታ የbuy/sell አማራጭ የሚያገኙ ይሆናል። ይሄም አሰራር ከthird party brokerages ጋር ተያይዞ የሚሰራ ሊሆን ይችላል። ይሄም elon musk xን አጠቃላይ የክፍያ እና የfinance አገልግሎት መስጫ "everyday financial hub" ለማድረግ ከያዘው ትልቅ vision ጋር የተያያዘ ነው። x (twitter) ላይ የcrypto trading አሰራር መካተቱ ለcrypto ገበያው እና ለተጠቃሚዎች ጠቃሚ ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ? 👍 ➔ አዎ! የመገበያየት አሰራሩን በጣም ያቃልላል፤ ለገበያውም ትልቅ ዕድል ነው። 👀 ➔ አይ! ለደህንነት ስጋት እና ለአላስፈላጊ ኪሳራ ሊዳርግ ይችላል። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

የtelegram ዋና ስራ አስፈፃሚ pavel durov እንደገለፀው፣ telegram የመንግስታትን ሚስጥራዊ political demands እና unlawful personal data surveillance የ
የtelegram ዋና ስራ አስፈፃሚ pavel durov እንደገለፀው፣ telegram የመንግስታትን ሚስጥራዊ political demands እና unlawful personal data surveillance የማድረግ ጥያቄዎችን refuse በማለቱ ምክንያት በፕላትፎርሙ ላይ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ እና የpropaganda ዘመቻ እየተካሄደበት ይገኛል ብሏል። በተለያዩ ሀገራት ያሉ "governments" telegram የፖለቲካ favors እንዲፈጽም፣ መረጃዎችን censor እንዲያደርግ እና የሰዎችን እንቅስቃሴ surveil እንዲያደርግ በምስጢር ሲጠይቁት ነበር። ቴሌግራምም እነዚህን ጥያቄዎች ባለመቀበሉ ምክንያት ፕላትፎርሙን "cesspool of crime" አስመስሎ የማጠልሸት coordinated campaigns ከፍተውበታል። የtelegram content moderation ከሌሎች ትላልቅ major platforms ያነሰ እንዳልሆነ እና አሁንም አጥብቆ እየሰራ እንደሆነ ተናግሯል። በፈረንሳይ በእሱ ላይ የተጀመረው investigation የፖለቲካ ጫና እንዳለበት የጠቆመ ሲሆን፤ አካሄዱም በሌሎች ሀገራት ምናየው የcoordinated smear campaign ስልት ጋር ተመሳሳይ ነው በማለት ተናግሯል። telegram የተጠቃሚዎቹን privacy እና security አሁንም አጥብቆ እንደሚያስከብር አረጋግጧል! እናንተስ በዚህ ሀሳብ ትስማማላችሁ? 👍 ➔ ትክክል ነው! የግል መረጃ አሳልፎ መስጠት የለበትም። 👎 ➔ አልስማማም! ለህግና ለደህንነት ሲባል አሳልፎ መስጠት አለበት። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

አሪፍ ስራ አግኝተን ሙሉ መረጃውን እና አሰራሩን በጥንቃቄ ስናጣራ ስለነበር ነው የቆየነው። አሁን ላይ ስራው 100% የሚከፍል እና አስተማማኝ መሆኑን ሙሉ በሙሉ አረጋግጠናል! ስራውን እንዴት መጀመር
አሪፍ ስራ አግኝተን ሙሉ መረጃውን እና አሰራሩን በጥንቃቄ ስናጣራ ስለነበር ነው የቆየነው። አሁን ላይ ስራው 100% የሚከፍል እና አስተማማኝ መሆኑን ሙሉ በሙሉ አረጋግጠናል!  ስራውን እንዴት መጀመር እንደምትችሉ፣ እንዴት አድርጋችሁ መስራት እንደምትችሉ፣ የሰራችሁትን በምን መልኩ withdraw ማድረግ እንደምትችሉ ሙሉ ነገር  step by step አዘጋጅተን የምንለቅላችሁ ይሆናል! drop your reactions below to show your excitement while we prepare the post! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

to all 12th grade students! first of all to everyone who has checked their exam results to those who passed: congratulations! seeing the fruits of your hard work is a huge accomplishment. we wish you the absolute best in your next educational journey! to those who did not pass: keep your head up! even if the result isn't what you expected this is definitely not the end of the road a single exam score does not define your potential or your future success. better opportunities lie ahead. 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 is always with you! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

12th grade students how was your result? passed ➔ 🎉 did not pass ➔ 💔 haven't checked yet ➔ 👀 @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK4
12th grade students how was your result? passed ➔ 🎉 did not pass ➔ 💔 haven't checked yet ➔ 👀 @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

የonline ስራዎችን መስራት እንዳትችሉ ትልቅ obstacle የሆነባችሁ ነገር ምንድን ነው? 🤔 ➔ ስለ ስራው full information እና ግልጽ መመሪያ አለማግኘት 🤝 ➔ የreferral / i
የonline ስራዎችን መስራት እንዳትችሉ ትልቅ obstacle የሆነባችሁ ነገር ምንድን ነው?
🤔 ➔ ስለ ስራው full information እና ግልጽ መመሪያ አለማግኘት
🤝 ➔ የreferral / invitation requirements ማሟላት አለመቻል
👍 ➔ የpayment method / crypto wallet አጠቃቀም እና verification ችግር
💯 ➔ ከፍተኛ minimum withdrawal limit መኖር
🫡 ➔ ለስራዎቹ የሚሆን በቂ time አለመኖር እና የdevice ችግር
💔 ➔ ሁሉም (ከላይ የተጠቀሱት በሙሉ ችግር ሆነዉብኛል)
👀 ➔ ሌላ (ከላይ ያልተጠቀሰ ሌላ ችግር አለብኝ)
ይህንን ጥያቄ የምንጠይቃችሁ ያላችሁን main challenges አይተን ለችግሮቻችሁ best solutions ለመፍጠር ስላሰብን ነው! ስለዚህ እናተ ትክክለኛ ችግሬ ይሄ ነው! የምትሉትን መርጣችሁ ከላይ ባሉት emoji reactions ድምፃችሁን ስጡን። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

yago live ላይ ገንዘብ መስራት ጀምራችኋል? አዎ፣ ጀምሬያለሁ ➔ 👍 አይ፣ አልጀመርኩም ➔ 👀 @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
yago live ላይ ገንዘብ መስራት ጀምራችኋል?
አዎ፣ ጀምሬያለሁ ➔ 👍
አይ፣ አልጀመርኩም ➔ 👀
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

are you ready, family?
we are 100% prepared to drop high quality online work for you! we will guide you step by step from how to complete the tasks all the way to withdrawing your earnings.
let’s leave the past behind and move forward with fresh energy! drop a 👍 reaction below to show you're with us. your support gives us the power to bring you the very best!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

1000 telegram stars giveaway! family we know things have been quiet due to internal issues and admins not fulfilling their ro
1000 telegram stars giveaway! family we know things have been quiet due to internal issues and admins not fulfilling their roles. as a token of apology and a fresh start, we are hosting a 1,000 telegram star giveaway to make it up to you! starting today we are fully committed to sharing 100% real online work and helping you succeed every step of the way. we will announce the exact date and entry rules in our next post. let go of the past and drop a 🔥 reaction if you're ready to move forward with us in full energy! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

we're back family! sorry for the delay. drop a reaction 🔥 below to show you're still with us! starting today, we kick off 10
we're back family! sorry for the delay.
drop a reaction 🔥 below to show you're still with us! starting today, we kick off 100% real and diverse online opportunities.
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ከታች ባለዉ link አፕልኬሽኑን download አድርጋችሁ ከላይ ባለዉ video መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሳችሁ በዚ username @ENANU3035 verification እንደጨረሳችሁ የሚያሳይ screenshot ላኩ ለ13 ሰዉ የinternet, የvoice እና የtelegram ⭐ ሽልማቶችን የምናበረክትላችሁ ይሆናል።
ማሳሰብያ : ከዚ በፊት አፕልኬሽኑን download አድርጋችሁ verification የጨረሳችሁ ከዚ በፊት የከፈታችሁበትን ማለትም verification የጨረሳችሁበትን አሁን መላክ አትችሉም። አዲስ ከዚ በፊት download ያላደረጋችሁበት ስልክ ካለ በዛ ከፍታችሁ መላክ ትችላላችሁ።
𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2161323&inviteType=2&t=1 @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

ኸረ Guys ይሄ Bot በጣም ገራሚ እየሆነ ነው !!!! free mining bot ATF የተባለ Token በነፃ እየሰጡ ነው ልክ ከዚህ በፊት BTC በነፃ ሲታደል እንደነበረው... በዚህ Link ወደ
ኸረ Guys ይሄ Bot በጣም ገራሚ እየሆነ ነው !!!! free mining bot ATF የተባለ Token በነፃ እየሰጡ ነው ልክ ከዚህ በፊት BTC በነፃ ሲታደል እንደነበረው... በዚህ Link ወደ bot ግቡ 👇👇 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8068881639 በመቀጠል mining start አድርጉ ከዛ በፈለጋችሁት ጊዜ እየገባችሁ የሰበሰበላችሁን ATF Token Claim አድርጉ .... ሰው invite በማድረግም ATF ማግኘት ትችላላችሁ የሰበሰባችሁትን ATF ወደ Telegram Wallet withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ወደ Ton ወይም usdt ደግሞ convert/ swap ማድረግም ይቻላል( ስላችሁም 500 ATF ካላችሁ ወደ dollar መቀየር ይቻሌል ያ ማለት 5ሰው refer ካረጋችሁ ይሞላል)... 1 REFER 100 ATF 5 REFER — ELIGIBLE @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 ስልካችሁን ተጠቅማችሁ ከ$10 - $20 በትንሹ መስራት የምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ◼️ party በመግባት ◼️ game በመጫወት ◼️ daily task በመስራት ◼️ ሰዉ በመጋበዝ የሰራችሁትንም ከ$10 ጀምሮ በbinance በኩል , በtelebirr ወይም በተለያዩ የሀገራችን ባንኮች በኩል መቀበል "የምትችሉበት" 𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐀𝐖𝐀𝐋 𝐏𝐑𝐎𝐎𝐅 𝟏𝟎𝟎% አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download ካደረጋችሁ ቡሀላ ከላይ ባለዉ video መሰረት 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐋𝐄𝐓𝐄 አድርጋችሁ መጀመር ትችላላችሁ። ቀጣይ ከላይ በተጠቀሱት መልኩ እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ የሚያሳይ video ሰርተን የምንለቅላችሁ ይሆናል። 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2161323&inviteType=2&t=1 @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433

👨‍💻 AI አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን እየፈጠረ ነው AI ቴክኖሎጂን መጠቀም በ54% የእንግሊዝ (UK) ኩባንያዎች አዳዲስ የሥራ መደቦችን እንዲፈጥሩ አድርጓል። ይህ ግኝት ከትንንሽ ኩባንያዎች እስከ
👨‍💻 AI አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን እየፈጠረ ነው AI ቴክኖሎጂን መጠቀም በ54% የእንግሊዝ (UK) ኩባንያዎች አዳዲስ የሥራ መደቦችን እንዲፈጥሩ አድርጓል። ይህ ግኝት ከትንንሽ ኩባንያዎች እስከ ብዙ አገሮች የሚሠሩ ትልልቅ ኩባንያዎችን ባካተተ የLloyds ዳሰሳ ጥናት የተገኘ ነው። ይህ ግኝት AI ሰዎችን ከሥራ ያስወጣል የሚለውን የተለመደ ስጋት የተለየ አመለካከት ያቀርባል። 57% የሚሆኑ የእንግሊዝ ሰዎች AI ከሚፈጥረው የበለጠ የሥራ መደቦችን ያጠፋል ብለው ያምናሉ። አንዳንድ የሥራ ዓይነቶች እየጠፉ ሲሆን፣ አዳዲስ የሥራ ዕድሎች ደግሞ እየተፈጠሩ ነው። ኩባንያዎች AIን መጠቀም ተወዳዳሪነታቸውን ለመጠበቅ እንደ አስፈላጊ ነገር እያዩት ነው። በLloyds ጥናት የተሳተፉት ንግዶች ከ10 ውስጥ 6 ያህሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ካልቻሉ ከሌሎች ንግዶች ወደኋላ እንደሚቀሩ ተናግረዋል። ሠራተኞቻቸውም ከለውጡ ጋር እንዲላመዱ፣ 58% የሚሆኑ አሠሪዎች በሚቀጥለው ዓመት በሠራተኞች ሥልጠና ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አቅደዋል። AI ለሥራዎ ስጋት ነው? ❤️ — እኔን ሊተካ አይችልም! 🤔 — አዳዲስ ክህሎቶችን መማር ያስፈልገኛል። 😭 — በቅርቡ ሁላችንም ከሥራ እንወጣለን

based on your feedback and the overwhelming reactions we've created a dedicated telegram channel designed to completely solve
based on your feedback and the overwhelming reactions we've created a dedicated telegram channel designed to completely solve this challenge for everyone! this channel will be a major solution for our future journey and is mainly focused on your benefit! the criteria for selecting your link along with the detailed instructions, will be shared tonight when we drop the channel link! are you ready with us? drop a 🔥 if you're tuned in! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

which ai assistant do you use the most for work, study or daily tasks? cast your vote by dropping a reaction below! ChatGPT ➔
which ai assistant do you use the most for work, study or daily tasks?
cast your vote by dropping a reaction below!
ChatGPT ➔ ❤️     Copilot ➔ 😎 Gemini ➔ 👍         Perplexity ➔ 🤩 Claude ➔ 🥰         Meta AI ➔ 👌 DeepSeek ➔ 🔥   Qwen ➔ 😇 Grok ➔ 🤝             Poe ➔ 🫡
👀 — using another ai? drop this reaction!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

እኔ እኮ በየ መንገዱ እንደዚ የሚራመድ ሰዉ ምነዉ በዛ እላለዉ ለካስ ህዝቤ ቀምራ ነዉ የምትወጣዉ እኔ መች ገባኝ ብቻ አፈሳዉ በዚዉ ከቀጠለ በቃ ሀገራችን የሴቶች ዶርም መምሰሏ 😁 ነዉ።
credit: tiktok (@nahom7d)
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433