en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
415
Subscribers
+124 hours
+187 days
+8630 days
Posts Archive
ዒሻን ሰግደን እንቀጥላለን ሳትርቁ ጠብቁን

ኡስታዝ አረቡ ቀጥሏል

ወንድም ጀማል ቀጥሏል ኧረ ጉድ ስማልኞ

ሸይኽ ካሺፍ ቀጥለዋል

ግጥም ወንድም ሚፍታህ

አፍዎን ኔት እያስቸገረ ነዉ

ያሸባብ ገባ ገባ እንበል

"ይሰማል ጀዛከሏህ ትንሹ ወንድሜ

ሸይኽ ዑስማን ቀጥለዋል

ይሰማል 👍 አይሰማም👎

ሸይኽ የሱፍ ቀጥለዋል

የመክፈቻ ንግግር ኡስታዝ አረቡ

​✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ ​🔥 የጉጉቱ ፍጻሜ... ያ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ታላቅ ቀን ደረሰ! 🔥 ​✨ ሳምንታዊዉ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ሰዓታት
​✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ ​🔥 የጉጉቱ ፍጻሜ... ያ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ታላቅ ቀን ደረሰ! 🔥 ​✨ ሳምንታዊዉ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩት! ​ከሰማይ በረካ፡ ከምድር እረፍት የምንሸምትበትን ይህን ድንቅ ፕሮግራም ማን ያመልጠዋል? ​📍 ቦታ፦ ሊላሽ 🕌 መስጅደ ሰላም ⏰ ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ (በጊዜ ከተፍ!) ​⚠️ ማስ hisaቂያ፦ እንኳን መቅረት... ❌ ማርፈድራራ ያስቆጫል! ​እርሶ ከነ ቤተሰብዎ ተዘጋጅተዋል? ከመግሪብ ሶላት በፊት ቀደም ብለው በመገኘት የመጀመሪያውን ረድፍ (ሶፍ) ይያዙ፤ የኢማን ግብዣችንን አብረን እንቋደስ! ​🕌 መስጅደ ሰላም ይጠብቅዎታል! 🕌 በአካል መገኘት ለማችሉ https://t.me/Ametillah ሸርርርርር ይደረግ

🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 ቢስሚላሂ ብዬ ግጥሜን ጀመርኩኝ የተውሂድ ውዶቼ ጆሮኣችሁን ስጡኝ
❌❌❌መውሊድ❌❌❌
በነቢዩ ይሁን ሰላት  እና ሰላም  በአላህ መልዕክተኛ በአበል ቃሲም ሙብተዲዕ ጠማማ ቢድዓውን ፈጥሮ ሊያጠምህ ሲመጣ አትስማው ዘንድሮ ✖️✖️✖️መውሊድ✖️✖️✖️ ስለ መውሊድ ጉዳይ ግጥሜን ገጥሜ ይዤ መጥቻለው አንብባት ወንድሜ መውሊዱ አይደለም ለረሱል ውዴታ የመብያ ነው እንጂ አይቤ በገበታ 🚫🚫🚫መውሊድ ✖️✖️✖️ ያ ሁሉ ሰሃባ ያ ሁሉ ታቢዕይ አትባዑ ታቢዕዮች ኢማሙ ሻፊዒይ  አቡ ዳውድ ሙስሊም ቡኻሪ ነሳኢይ  ኢብኑ ማጀህ አህመድ ታላቁ ቱርሚዝይ አከበሩት የሚል ማስረጃ  አለወይ❓❓❓ 🚫🚫🚫መውሊድ ❌❌❌ ማስረጃው የት አለ አዩሀል አህባሺይ ማስረጃው የት አለ ያ መዕሸረ ሱፊይ በኖርማል አዕምሮ  አምጡት እንዲታይ ✖️✖️✖️መውሊድ ✖️✖️✖️ ከየት አለ ውዴታ ሲጥሱ ትዕዛዝ የመብያ ነው እንጂ ድንችና ሩዝ ሳያከብሩ ቃል ከየት መጣ ውዴታ ፈልጎ ነው እንጂ የጫቱን ጀባታ የት አለ ውዴታ ሀራም እየሰሩ ለጂኒ እያረዱ ሙታን እየጠሩ ወደድኩ እያሉ ቢቀበጣጥሩ ውጤቱ ባዶ ነው ዜሮ ነው ድምሩ 🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 እራሱንም ቢስት ቢያጉረመርምም ወደድኩኝ እያለ አዳሩን ቢጮህም ጎሮሮውን አልፎ ልቡ ጋአይደርስም ❌❌❌መውሊድ ❌❌❌ የረሱል መሀባ በውስጡ የለም ነቢዩን በመውደድ የሚበልጡት ከእኛ አቡ በክር ዑመር ....ታማኙ እውነተኛ ዑስማን እና አልይ ... የረሱል ጓደኛ መች ሰርተው አሳዩን እንድንሰራው እኛ ~~አባቷን ወዳጇ ~ ከሁሉ አስቀድማ~ መች አከበረችው ልጃቸው ፋጢማ~ ✖️✖️✖️መውሊድ ✖️✖️✖️ ሰላትን ሳይሰግዱ በጥዋትም በማታ አብደናል ይላሉ በረሱል ውዴታ ትዕዛዝ ሳያከብሩ ክልከላ ሳይርቁ ሽርክና ቢድዓን ለይተው ሳያውቁ የነቢን ውዴታ – ወላሂ አይጠብቁ የውዴታው ትርጉም አረ መች ገባቸው በፎርጂት አረዳድ ተሞልቷል ልባቸው በቢድዓው መሀት ታውሯል አይናቸው የምለው የለኝም __ ጌታዬ ይምራቸው 🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 የሽርክ መናሀሪያ የዝሙት አውድማ በመውሊድ ነው ያለው ወንድሜ ሆይ ስማ ዝሙትን ፈልጎ መውሊድን ሚናፍቅ አብዘኃኛው ወጣት መሆኑን እወቅ ጫቱን ወታትፎ ቢጮህ ቢቅለሰለስ መንዙማውን ከፍቶ ቢያድር ሲደንስ በምርቃናው ብዛት እንባ ቢያፈስ ጋልቦ ነው እንጂ _ የሸይጧን ፈረስ ነቢዩን መች ወዶ አረ ይቀንጠስ እሄን አይነት ወዳጅ ደጄን እንዳይደርስ መሀባ መች አለ ትዕዛዝ ሳይከበር ይገለፅ የለም ወይ ውዴታ በተግባር ሴት ወንዱን ቀላቅሎ ዲቢ ሲያስመታ ንገሩኝ ውዶቼ __ የት አለ ውዴታ ❌❌❌መውሊድ ❌❌❌ ለረሱል ውዴታ መውሊድ ቢያስፈልግ ነቢዩን በመውደድ _ የደረሱት ጥግ ያከብሩት ነበረ - ሰሀቦች በወግ መውሊድ ምታከብረው የሽርኩን ክምር አረ አላህን ፍራ ሰው^ አታጭበርብር የናፈቀህ ማነው እውነቱን ንገር ረሱል ናቸው ወይስ « የጀባታው ብር የቅቤው ቡናና የጫቱ ክምር ስጋው እና አይቤው በሰው መዘየር የቱ ነው ናፍቆትህ ሳትዋሽ ተናገር? ወንድም አትፎገር ለአህባሽ ብዥታ የሚያስፈልገው º ለረሱል ውዴታ ሱና መከተል ነው ሳይለቁ አንድ አፍታ 🩸🩸🩸ሙወሊድ🩸🩸🩸 ሙሀመድስ ጭራሽ መች አከበሩት የተወለዱበትን ቀን ፁሙት ነው ያሉት እሱ አሁን መጥቶ ከሺ አመት በኋላ መውሊዱን ሊያከብር ጫቱን እየበላ ሽርክን ሲያጨማልቅ በ በመሀባ ጥላ ውዴታው በልጦ ነው ከሰሃቦች ሁላį? ከአባቱ በላይ አውቃለው ማለቱ  ቡዳነት ነው አሉ ሰዎች ሲተርቱ
ሸር አድርጉት አይቶ ዝም አይቻልም
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል 🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 ቢስሚላሂ ብዬ ግጥሜን ጀመርኩኝ የተውሂድ ውዶቼ ጆሮኣችሁን ስጡኝ

🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9