en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Kun Digital Studio

Kun Digital Studio

Open in Telegram

🎨 Professional Graphic Design Services 📱Social media Managment Service 🎯Social Media Content Strategy Development Where ideas take shape ✨ Dm to collaborate @Hayuarchitect 0905129274

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
332
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+630 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

Which one is better?
+1
Which one is better?

እቃ አስቀምጦ ሰው የሚጠብቅበት ዘመን አብቅቷል—የዚህ ዘመን መርካቶ TikTok ነው🔥 የቢዝነስ ባለቤት ሁናቹ  ስራቹን TikTok ላይ በትክክል መሸጥ ካልጀመራቹ  እመኑኝ  በጣም ብዙ customer እያጣቹ ነው❗️ post በማድረግ ብቻ ከ view  እና follow ባለፈ ሽያጭ ልታገኙ አትችሉም ❗️ በምን መልኩ ስራቹን ማስተዋወቅ  እንዲሁም ለማን ሰራቹን ማሳያት ማወቅ አለባቹ😎 Social media managerም ስራው ይህ ነው። 😎 📌ለቢዝነሳቹ ጥናት አድርጎ , 🎯የሚስማማ ስትራተጂ አዘጋጅቶ, 💯ተራ ተመልካቾችን(viewers) ወደ እውነተኛ ደንበኛ (customer) ይቀይርላቹሀል በonline ሽያጫቹን ማሳደግ ከፈለጋቹ አሁኑኑ "TikTok" ብላቹ DM አርጉን🤗

👆👆በዚህ የTiktok page ሰለ - logo design     -Content ideas   -  social media tips ማጋራት ስለጀመርን   Follow ማድረግ እንዳትረሱ   ትጠቀሙበታላቹ🤗 Stay tuned....

photo content
+1

photo content

photo content

photo content

ውድ የ kun digital studio family🥳 አዲስ ነገር ይዘንላቹ መጥተናል🔥 ከዚህ በፌት ማራኪ graphic designዎችን ለእናንተ ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ስራችንን ይበልጥ አሻሽለን... ✨የ ሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት(social media management)መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው✨ ከእኛ ጋር በመስራትዎ የምታገኙት ጥቅም: -social media pageኣቹን manage እናርግላቹሀለን -በsocial media ገቢዎን እናሳድጋለን -brand awarnessኣቹን እንጨምራለን -ከደንበኞቻቹ ጋር real connection እንገነባለን ይዘዙን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርብላችኋለን ። ለበለጠ መረጃ: @Hayuarchitect 0905129274

photo content
+2

Business አለህ… Logo ግን የለህም? ብዙ Small Business ባለቤቶች የBusiness ስማቸውን ብቻ በBanner ላይ በመጻፍ እየሰሩ ነው። ግን Business ስም መኖሩ ብቻ Brand አይሆንም! ✨ የራስህ Logo ሲኖርህ፦ • ንግድህ የተለየ ማንነት ያገኛል • ሰዎች በቀላሉ ያስታውሱሃል • በBanner፣ Poster፣ Social Media ላይ የተዋሃደ Brand ትገነባለህ • ለደንበኛውም Professional ገጽታ ታሳያለህ “Don’t just promote your business. Build a brand.” 🔥

AI የGraphic Designerን ይተካል? AI የGraphic Design ስራን እያቀለለና እያፋጠነ ነው። ምስል ማመንጨት፣ Ideas ማግኘት እና የተወሰኑ የDesign ስራዎችን በፍጥነት መስራት ይቻላል። ግን AI ≠ Graphic Designer AI Designer የሚጠቀምበት ኃይለኛ Tool ነው። Designer ማለት Software ላይ ነገር የሚስል ብቻ አይደለም። Designer ችግርን ይተነትናል፣ የClientን ፍላጎት ይረዳል፣ የBrand ማንነትን ይገነባል እና ለመልዕክቱ ትክክለኛውን Visual Solution ይመርጣል።
Designer ከAI ጋር የሚወዳደር ሳይሆን፣ AIን በብልሃት የሚጠቀም ነው።

DESIGN TIP | #01 ❌ Logo ስትሰራ ብዙ ነገር አትጨምር! Logo ቀላል መሆኑ ደካማ ማለት አይደለም። በተቃራኒው Simple & Memorable የሆነ Logo ብዙ ጊዜ የበለጠ ውጤታማ ይሆናል። 👉 ብዙ Colors 👉 ብዙ Fonts 👉 ብዙ Effects 👉 ብዙ Shapes ከመጠቀም ይልቅ አንድ ግልጽ ሀሳብ ላይ አተኩር። 💡 Remember: “Good Design is not about adding more, it's about communicating better.” Kun Design Studio @Hayuarchitect

🎨 የምስራች ዙ ኑረይን ክሬቲቭ አካዳሚ — የ2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🔥 አዲስ ክህሎት ለመማር ዝግጁ ነዎት? የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎትዎን ከዜሮ ጀምረው በተግባር ማዳበር ይፈልጋሉ? ✨ ዙ ኑረ
🎨 የምስራች ዙ ኑረይን ክሬቲቭ አካዳሚ — የ2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🔥 አዲስ ክህሎት ለመማር ዝግጁ ነዎት? የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎትዎን ከዜሮ ጀምረው በተግባር ማዳበር ይፈልጋሉ? ✨ ዙ ኑረይን ክሬቲቭ አካዳሚ የ2ኛ ዙር የግራፊክስ ዲዛይን ምዝገባውን ጀምሯል! 💡 በተግባር ስራ ላይ የተመሠረተ ትምህርት 📱 በሞባይል ለመማር የሚያስችል ስልጠና 🚀 ክህሎትዎን ወደ ስራ እና የገቢ እድል ለመቀየር የሚረዳዎት ⏳ የ2ኛ ዙር ምዝገባ እየተካሄደ ነው! 📩 ቦታዎን ለማስያዝ አሁኑኑ በ @zu_nurain ያነጋግሩን። “ክህሎት ይማሩ፣ ፈጠራዎን ይገንቡ፣ ወደ እድል ይቀይሩ!” ✨

ለBusiness Owners, Entrepreneurs, Designers & Creatives ከLogo እስከ Branding፣ Poster፣ Social Media Design እና ሌሎች የCreative Desig
ለBusiness Owners, Entrepreneurs, Designers & Creatives ከLogo እስከ Branding፣ Poster፣ Social Media Design እና ሌሎች የCreative Design ስራዎችን የምናጋራበት ቻናል። Join now & stay connected! 👉 ሌሎችንም ይጋብዙ! KUN DESIGN STUDIO Where Ideas Take Shape. @Hayuarchitect