en
Feedback
𝐓𝐓𝐒 2019 𝐅𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐭𝐨𝐫𝐢𝐚𝐥

𝐓𝐓𝐒 2019 𝐅𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐭𝐨𝐫𝐢𝐚𝐥

Open in Telegram

𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞! 𝐓𝐨 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐟𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥🧨

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
260
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🎉 ልዩ የቅናሽ እድል ከ TTS FRESHMAN ACADEMY! በዚህ ሳምንት ቀደም ብለው የሚመዘገቡ ተማሪዎች የልዩ ቅናሻችን ተጠቃሚ ይሆናሉ፡ ✅ Early Bird (በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ)፡ Freshman Course: 300 ETB COC Prep: 250 ETB ሁለቱንም አንድ ላይ፡500 ETB ተጨማሪ 50ብር ቅናሽ🙌 ❌ ቆይተው ለሚመዘገቡ፡ Freshman Course: 400 ETB COC Prep: 300 ETB 💡 ፈጥነው በመመዝገብ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ! 📩 አሁኑኑ ያናግሩን፡ @TTSFRESHMAN

ቲቶሪያል class ይበልጥ ለነማን ያስፈልጋል? ✅ጥሩ ውጤት ላመጣችሁ? ወይስ ✅ዝቅተኛ ለሰራችሁ? ለሁለቱም ቡዱን ያስፈልጋቸዋል ግን more ትንሽ ውጤት ለሰራችሁ ልጆች ነው፤ tutorial class የሚያስፈልጋችሁ✅ 💥በfreshman በደምብ ካልሰራችሁ አንድ ማትሪክ ጎድቷአቹሃል ሁለት freshman ያለ tutorial ግቢ ትገቡና ወዲያው ወዲያው የግቢ መምህራን ''This is the end of the chapter'' ስሉ እንኳን ውጤት መስራት ይቅርና ጭንቀት ወጥሯችሁ ከግቢ መውጣትን ወደ ማሰብ ሁላ ልትደርሱት ትችላላችሁ😏 this is fact👌 ድሮ ድሮ ከዩንቨርስቲ ተማሪ ጥሎ ስወጣ ተደገመበት፣ ድግምት ነው ምናምን ስባል እውነት መስሎኝ ነበር😂  አሁን የግቢ ተማሪ ከሆንኩኝ በኋላ ግን ለካ የውጤት ማነስ tension ሆኖ አላገኘሁም🙈 So ማትሪክ ላይ ያነሰ ውጤት ማስመዝገባችሁን፤ በፍሬሽማንም አትድገሙ❌ በዚህ ሁሉ ግን ለራሳችሁ ይህን ያክል  ብላችሁ አታስቡ😒 You are students, your life won't be ended here💥 ሰው ተስፋውን ቆራርጦ ከጣለ የትም አይደርስም። Even if you fail, there are variety opportunities in your life. Be optimistic, hopeful and think widely. life is full of trials, don't worry just start freshman tutorial with us. #Make_succeeded_your_freshman_with_us💥 Register now✍✍ @TTSFRESHMAN 2019 freshman Class የሚጀምረው መስከረም 04

💥አሁን በእጃችሁ ያለው Freshman ብቻ ስለሆነ ያለፈውን ሁሉ ረስታችሁ፤ ካሁኑ Freshman ጥናት ለመጀመር  @TTSFRESHMAN አናግሩና ተመዝገቡ✍📝

💥አሁን በእጃችሁ ያለው Freshman ብቻ ስለሆነ ያለፈውን ሁሉ ረስታችሁ፤ ካሁኑ Freshman ጥናት ለመጀመር  @TTSFRESHMAN አናግሩና ተመዝገቡ✍📝

💥አሁን በእጃችሁ ያለው Freshman ብቻ ስለሆነ ያለፈውን ሁሉ ረስታችሁ፤ ካሁኑ Freshman ጥናት ለመጀመር  @TTSFRESHMAN አናግሩና ተመዝገቡ✍📝

🔴UNIVERSITY REVIEW FROM SENIORS Software engineering👨‍🏫 💥ARBAMINCH UNIVERSITY Full information Share for your friends👇👇 https://t.me/+-bTzWZJlJk0zZmU8

🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።          ❇️Worksheet 🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡  ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።     ❇️የአጠናን መንገድ(ስልት) 🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔? 🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ። 🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ። 🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው። ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔 🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷‍♀። ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ 🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው። 🎯  መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ። 🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው። 🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።      ❇️የጊዜ አጠቃቀም 🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።       ❇️ አለመሰልቸት 🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።    ❇️ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን። 🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።     ❇️Google 🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video  ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።           😊 The End JOIN: @freshman_success

#Part1 የSocial freshman courseኦችን በትንሹ እናስተዋውቃችሁ 🤗 1. Emerging Technology 🧑‍💻 📌ይህ ኮርስ በአብዛኛው የሚያወራው Technology ከምን ተነስቶ የት እንደደረሰ፣ አሁን ላይ ስላሉ Technologyዎች፣ ስለ AI, IoT, VR, AR እና የመሳሰሉትን ነገሮች ሰፋ አድርጎ ያነሳል። 📌አብዛኛው Topic ከ highschool IT ትምህርት ጋር የሚመሳሰል ስለሆነ ብዙ ተማሪዎች ይሰሩታል። 2. Economics 📉📈 📌ይህ ኮርስ የሚያነሳው ስለ ፍላጎት እና አቅርቦት ሲመጣጠንና ሳይመጣጠን ሲቀር ምን እንደሚፈጠር ስለ Macro economics እና የመሳሰሉትን ነው። 📌ይህ ኮርስ በአብዛኛው Concept ስለሆነ የተለያዩ resources መጠቀም ውጤታማ ያደርጋል። ነገር ግን አብዛኞቹ የ social ተማሪዎች highschool ላይ ስለተማሩት ውጤት ለመስራት የሚጠቀሙት ትምህርት ነው። 3. Anthropology 👴 📌ይህ ኮርስ ስለ ሰው ልጅ በጥልቀት የሚያጠና ሲሆን ስለ ሰው ልጅ አፈጣጠር፣ ባህል... ወዘተ የሚያነሳ ነው። ይህ ኮርስ Dorm ምናምን ሲደብራችሁ ከፈት አድርጋችሁ እንደ fiction የምታነቡት ነዉ። 4.Global trends 📌ይህ ኮርስ ስለ ድርድር፣ ስለ ውጭ ግንኙነት የመሳሰሉትን የሚያነሳ ነው። በተፈጥሮ moduleኡ አንብቡኝ ስለማይል የተለያዩ resources መጠቀም ግድ ነው። 5. Civics 📌 ይህ ኮርስ እንደ highschool civics ቀላል ነው ብላችሁ እንዳትንቁት!! በውስጡ የተለያዩ አዳዲስ የሆኑ concept ይዟል። የተለያዩ resources መጠቀም ግድ ነው። ላስተዋለው ከlogic ትምህርት ጋር የተመሳሰለ ነው 6. Communicative English 📌ቀላል እና ለመዝናናት የምትጠቀሙበት ኮርስ ነው። ግን ምን ዋጋ አለው እንደ AAU ላሉ University ይህ ውጤት የሚወሰነው ኮርሱን በሚያስተምራችው አስተማሪ ነው። ሆነም ቀረም Finalን ጥሩ መስራት አለባችሁ። ይቀጥላል..... Share: @freshman_success

📣አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ ምክር ቢጠይቀኝ የምነግረው 9 እውነታዎች! 90% የሚሆኑ ተማሪዎች ሳያውቁ ወይም ሳያስተውሉ የሚሰሯቸውን ስህተቶች ለማስቀረት እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ስኬታማ ለማድረግ እነዚህን ቀላል ግን ወሳኝ ምክሮች ተግበሩ👇 1. የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት (GPA) ላይ ትኩረት ማድረግ የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት አንዴ ከወረደ በኋላ በቀጣዮቹ ሴሚስተሮች መልሶ ማስተካከል በጣም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም አጠቃላይ ውጤታችሁ የሚሰላው በየ ሴሚስተሩ ያገኛችሁ ውጤት እየተደመረ ስለሆነ የሚሄደው ። ስለዚህ Freshman ላይ ሳትዘናጉ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትኩረት ሰጥታችሁ እና በስነ-ስርዓት አጥንታችሁ ጥሩ ውጤት አስመዝግቡ። 2. ማንነትን አለመቀየር ገና ግቢ እንደተገባ ታዋቂ ለመሆን ወይም ከልክ በላይ ለመታየት ከመሞከር ይልቅ ትሑት መሆን ይበልጣል። ተፈጥሯዊ ማንነታችሁን ሳትቀይሩ፣ ሰውን ሳትንቁ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት እና ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር የተሻለ ነው። 3. ጓደኞችን በጥንቃቄ መምረጥ በዩኒቨርሲቲ አብረዋችሁ የሚበሉ፣ የሚውሉ እና በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞች በህይወታችሁ እና በትምህርታችሁ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸው። ጥሩ ጓደኛ ወደ ላይ ያወጣችኋል፣ መጥፎው ደግሞ ይስባችኋል። ስለዚህ ህልማችሁን እና ትምህርታችሁን የሚደግፉ ሰዎችን በጥንቃቄ ምረጡ። 4. የግሩፕ አባላትን በጥንቃቄ መምረጥ በአሳይመንት፣ በፕሮጀክት እና በግሩፕ ስራዎች ጊዜ ለትምህርት ጥሩ አመለካከት እና ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መምረጥ አለባችሁ። አለበለዚያ ስራ የማይሰሩ ሰዎችን አቀላቅላችሁ የቡድኑን ስራ በሙሉ በእናንተ ላይ የሚጥሉ እና ውጤታችሁን የሚያበላሹ አባላት ያጋጥሟችኋል ።የ ግሩፕ ስራ የ final ፈተና ላይ ስለሆነ አብዋኛውን ጊዜ የምታስገቡት ለ ፈተናው መዘጋጀት ትታችሁ Assignment ላይ ነው ጊዚያችሁን የምታሳልፉት፣ ሰው ምረጡ! ​💡 ለምታስቡላቸው ጓደኞቻችሁ Share አድርጉት! @freshman_success

🎥 Frequently Asked Questions

ብዙዎቻችሁ የሚትጠይቁንን ጥያቄዎች መልስ በዚህ Bot ማገኘት ትችላላችሁ @payment_submission_bot ስለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ምዝገባ ህደት ሁላችሁም BOTUN አሁን #Start በማለት ሁሉንም ነገሮች Check አድርጉ🙏

በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ነገር Support ለማገኘት @TTSFRESHMAN

#GOOD_NEWS🥳🥳🥳 የ2019 Freshman Tutorial የመጀመሪያ ዙር ምዝገባችን✍ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።🎉🎉🎉 Freshman የሕይወታችሁ ትልቅ አሻራ የሚታሳርፉበት ነው። ስለምዝገባው
#GOOD_NEWS🥳🥳🥳 የ2019 Freshman Tutorial የመጀመሪያ ዙር ምዝገባችን✍ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።🎉🎉🎉 Freshman የሕይወታችሁ ትልቅ አሻራ የሚታሳርፉበት ነው። ስለምዝገባው ሙሉ Process እንዲሁም በአጭሩ ለመመዝገብ ይህንን Bot ይጠቀሙ 👉@payment_submission_bot ቀድማችሁ በመመዝገብ ቀድማችሁ ቦታ ያዙ🔥

ታላቁ የትምህርት አለም ጦርነት የሚታይበት ጊዜ ደርሷል። Who's ready?🫡 የልጅነታችሁ ህልም ወይ #ያብባል አልያም #ያከትማል🔥 በየትኛውም ዩንቨርስቲ ሆናችሁ ወደ ልጅነታችሁ ህልም ወደ ሆነው
ታላቁ የትምህርት አለም ጦርነት የሚታይበት ጊዜ ደርሷል። Who's ready?🫡 የልጅነታችሁ ህልም ወይ #ያብባል አልያም #ያከትማል🔥 በየትኛውም ዩንቨርስቲ ሆናችሁ ወደ ልጅነታችሁ ህልም ወደ ሆነው department እንድትደርሱ ምቹ መንገድ የFreshman ምዝገባ ልጀመር ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏 STAY CONNECTED🤝 የቻናሉ link https://t.me/+-bTzWZJlJk0zZmU8

https://t.me/freshman_success ዋና ቻናላችን ይሄኛው👆 ስለሆን ይህ አሁን ያላችሁት ደግሞ ለ2019 freshman ለእናንተ ብቻ የተከፈተ ነው።

ሕይወት እንደዚህ ናት ባገኛችሁት ቁጥር ሌላ ይናፍቃችሁኃል እንጂ ያላችሁ አንሶ አይደለም።