en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Open in Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
985
Subscribers
+524 hours
+887 days
+58130 days
Posts Archive
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዛሬም ቂርአት አይኖረንም ኡስታዝ ከሆስፒታል አልተመለሰም አባቱም አልተሻላቸውም አሏህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ዱአ እናድርግላቸው ሙራጀአ አድርጉ ብሏል

السلام عليكم ورحمته الله وبركاته ያሸባብ ታአሉ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=e57d83ffdd4df1d19a

كلمات الإمام الشافعي عَلَيْكَ بِتَقْوَى اللهِ إِنْ كُنْتَ غَافِلاً ... يَأْتِيكَ بِالأَرْزَاقِ مِنْ حَيْثُ لا تَدْرِي فَكَيْفَ تَخَافُ الفَقْرَ وَاللهُ رَازِقٌ ... فَقَدْ رَزَقَ الطَّيْرَ وَالحُوتَ فِي البَحْرِ وَمَنْ ظَنَّ أَنَّ الرِّزْقَ يَأْتِي بِقُوَّةٍ ... مَا أَكَلَ العُصْفُورُ شَيْئاً مَعَ النَّسْرِ تَزَوَّدْ مِنَ الدُّنْيَا فَإِنَّكَ لا تَدْرِي ... إِذَا جَنَّ عَلَيْكَ اللَّيْلُ هَلْ تَعِيشُ إِلَى الفَجْرِ فَكَمْ مِنْ صَحِيحٍ مَاتَ مِنْ غَيْرِ عِلَّةٍ ... وَكَمْ مِنْ سَقِيمٍ عَاشَ حِيناً مِنَ الدَّهْرِ وَكَمْ مِنْ فَتًى أَمْسَى وَأَصْبَحَ ضَاحِكاً ... وَأَكْفَانُهُ فِي الغَيْبِ تُنْسَجُ وَهُوَ لا يَدْرِي فَمَنْ عَاشَ أَلْفاً وَأَلْفَيْنِ ... فَلا بُدَّ أَنْ يَسِيرَ إِلَى القَبْرِ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخو والأخوات ዛሬ ደርስ አይኖረንም ሙራጀአ እናደርጋለን ኡስታዛችን ባባቱ ህመም ምክናየት አይገባም ዛሬ ዱአ እናድርግላቸው አባቱንም አሏህ ያሽራቸው

ያ ሸባብ تعالوا

وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته طيب حياك الله ياأخي

ሙራጀአ የሚመቸው

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ

የሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም ደርስ ቁጥር 5 👌ሊከርዱ ተለቆላችኋል ደረሳው ሁላ

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 3️⃣4️⃣:44 ደቂቃብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር 0️⃣5️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b2919

ኑኑኑ ሳአት እስከሚደርስ ሙራጀአ

ሙራጀአ የሚመቸው

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም ደርስ ቁጥር 4 👌ሊከርዱ ተለቆላችኋል ደረሳው ሁላ

th1458_شرح_حلية_طالب_العلم_بكر_بن.pdf7.86 MB

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 4️⃣8️⃣:48 ደቂቃብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር 0️⃣4️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO