en
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Open in Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
914
Subscribers
+1524 hours
+2387 days
+52130 days
Posts Archive
🌹በኡስታዝ አቡ ሀኒዓ ሸይኽ አህመድ ወረባቦ 🔈ጊዜን (ወቅትን) በአግባቡ መጠቀም በሚል አርዕስት ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተሰጠበት ወይም የተዳሰሰበት ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ https://t.me/WerebaboBistima_SelefyochChannel

ጊዛችንን መጠቀም በሚል ማራኪ አንደበቱ እየመከረን ነው ወሏህ ባረከሏሁ ፊኩም ፊ ዱንያ ወል አኺራ

السلام عليكم ورحمت الله وبركاته ውድ ወንድም እህቶች ኢንሻ ዓሏህ ፕሮግራማችን ሊጀመር ደቂቃዎች ናቸው የቀሩን ገባ ገባ በሉ ኢንሻ ዓላህ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

👌ዱንያ... አጭር ናት በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል....🎤👇👇👇👇👇 🔺قَالَ الإِمَامُ الشَّافِعِيُّ رَحِمَهُ اللهُ👇 🔺​أَعْقَلُ النَّاسِ مَنْ تَرَكَ الدُّنْيَا قَبْلَ أَنْ تَتْرُكَهُ، وَأَنَارَ قَبْرَهُ قَبْلَ أَنْ يَسْكُنَهُ، وَأَرْضَى رَبَّهُ قَبْلَ أَنْ يَلْقَاهُ، وَبَرَّ وَالِدَيْهِ قَبْلَ أَنْ يُفَارِقَاهُ...... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔷እንቁጣጣሽ ብዛቱ ጣጣሽ 🔷 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉በ2014 የተደረገ ምርጥና አስተማሪ ሙሐዶራ ላይ የተቆረጠ ነጥብ ነው ለማህበረሰቡ አዳርሱት ....❗️ 👉 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ አደረሳችሁ የሚልን ሐይማኖታዊ አገላለፅ ተነጥፈህ መቀበል ይገርማል ...❗️ ----- 🔻 እነ እንትና ስታድየም ለተቦት መውጫ ከቄሶቹጋ በጠረጉ አመት እንድሁም ጥምቀቱን በተመለከተ ኹጥባ በተኸጦበበት አመት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ። 👉 አንድ ደስስስስስስስ ያለን ነገር እነ ካሚል ሸምሱ እነ ሐሚድ ሙሳ ከመውሊድ አልፈው ለጥምቀት እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ። መውሊድም ተሳትፈው እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ዘንድሮ አለመሳተፋቸው ብሎም ዝም ማለታቸው ትልቅ የለውጥ መነሻ ነው ። በጣም ጥሩ የለውጥ ጅማሮ ነው ። ----- ድምፅ = 20 = ብቻ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ድምፅ አቡ ኒብራስ 🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060 🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

ኑኑኑኑኑ ሙራጀአ

Repost from N/a
👉ኡስታዝ ገብቷል 👌الجامع لعبادة الله وحده📚 📖አልጃሚኡ ለዒባደቲላሂ ወህደህ የምትለዋ ሪሳላ ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP

🎙በኡስታዝ ሸይኽ አህመድ ጭፍራ 👉ስለ ዝሙት አደግኝ ና አስከፊነት መከላከያ መንገዶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ ያለበት ምክር ነው 👉ማንኛውም ትልቁም ትንሹም ወንዱም ሴቱም ሊያደምጠው የሚገባ አስተምህሮት ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር ሽር ያድርጉት 🔺ቻናሏን ተቀላቀሏት የወረባቦ ቢስቲማ ሰለፍዮች ቻናል ናት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺https://t.me/WerebaboBistima_SelefyochChannel

አዩሀ ሸባብ አረፈዳችሁ እሳ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ