en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Open in Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
985
Subscribers
No data24 hours
+787 days
+58230 days
Posts Archive
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊበ አል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 46:26 ደቂቃብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር 0️⃣1️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

ከደርስ በፊት ስለ ዒልም ነሲሀ እያደረገልን ነው ኡስታዛችን አቡ ሀኒአህ ከባቦ ሰማይ ስር

በ ቴሌግራም ከ8:00 በሁዋላ የሚቀራው ኪታብ *  الحلية طالب العلم* 💥 اسم الشيخ مؤلف كتاب «حلية طالب العلم» ​الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد (رحمه الله) 🔺 የታዋቂው «ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» (حلية طالب العلم) ኪታብ አዘጋጅ (ደራሲ) ታላቁ ዓሊም ሸይኽ በክር ቢን ዐብዲላህ አቡ ዘይድ (رحمه الله   👉 ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» (حلية طالب العلم)  👈 ግቡ     ግቡ          ግቡ ተጀምራል https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

እንጠብቅ ወንድሞች ኡስታዝ እስከሚመጣ

የቂርአት ሰአታችን እየደረሰ ነው

🔺አድስ የምትሰጥዋ ደርስ ኪታብ < حلية طالب العلم > 🔺 اسم الشيخ مؤلف كتاب «حلية طالب العلم» ​الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد (رحمه الله) 🔺 የታዋቂው «ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» (حلية طالب العلم) ኪታብ አዘጋጅ (ደራሲ) ታላቁ ዓሊም ሸይኽ በክር ቢን ዐብዲላህ አቡ ዘይድ (رحمه الله) 🔺ከላይ PDF ፒዲኤፍ አለው አውርዳችሁ ተጠቀሙ የሚጀምርበት ሰአት ማለትም ዛሬ በኢትዮ 8:00   🔺በኡስታዝ አቡ ሀኒአህ ሽህ አህመድ ቢስቲማ የሚጀመር ይሆናል። إن شاء الله እረ ደስ የሚል ምርጥ አጋጣሚ ነው በሉ  እስከዚያው ሸር እያደረጋችሁ ቤታችንን እናሙቀው 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته بشرى سارة لكل طالب العلم ♦️አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መተናል ለኢልም ፈላጊዎች በሙሉ ♦️እሱም አድስ ደርስ ነው የምትጀመረው ሪሳላ ለዒልም ፈላጊወች አንገብጋቢና ወሳኝ ሪሳላ ናት በትኩረት እና በንቃት ልንከታተለው ይገባል 🔺የምትጀመረው ሪሳላ ስም 🖊 حلية طالب العلم :: لشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى የዒል ፈላጊ መዋቢያወች በሚል የተዘጋጀ ነው። ♦️ደርሱን የሚያስተምረው ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ወረባቦ ⏰ደርሱን በቋሚነት የምንጀምርበት ቀን የነገው ማክሰኞ ከዙሁር ሶላት ቡኋላ በኢትዮ-8.00-ነዉ ኢንሻ አሏህ 🔺ላልሰሙት ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 👇ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته التوحيد أولا 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO አድ ለማድረግ የጉሩፓችን ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO_2