en
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Open in Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
902
Subscribers
+1124 hours
+2257 days
+51030 days
Posts Archive
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات مساء الخير كيف حالكم ኑማ ገባ ገባ ብለን እንጠብቀው ኡስታዙን

➤ሸር አድርጉት ወንድም እህቶች ➤የአጅሩ ተካፋይ እንድንሁን 🔺كما قال عليه الصلاه والسلام {الدال على الخير كفاعله}

አድስ የምትጀመረዋ ሪሳላ آداب طالب العلم ✍️ اسم المؤلف الشيخ عبد المحسن بن محمد القاسم إمام وخطيب مسجد النبوي الشريف የሚጀምርበት ሰአት ⏰ማለትም ዛሬ ከመغሪብ በኋላ    ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ ሸህ አህመድ ቢስቲማ የቂርአታችን ቻናል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

🟰🟰🟰🟰🟰🟰♾🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ✨ بسم الله الرحمن الرحيم ✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰♾🟰🟰🟰🟰🟰 ደዕዋ ሰለፍያ በወረባቦ ሰማይ ስር 🔴 ለተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ የሚደረግ የቂራአት ፕሮግራም ማስታወቂያ! 🔴 🔻 በቴሌግራም ቻናላችን የሚሰጠውን እና የዐቂዳን መሰረቶች በሰፊው የሚያብራራውን ታላቁን ኪታብ «مَتْن كَشْف الشُّبُهَات» (መትን ከሽፍ ሹብሃት) 📚 የደርሱ ፡ ከሽፍ ሹብሃት (متن كشف الشبهات) ✍️ የኪታቡ ጸሐፊ፡ الإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب - رحمه الله - ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ አሏህ ይጠብቀውና መቅሪያ ቦታ፡ በቴሌግራም ቻናላችን ⏰  ሰአቱ፡-ከኢሻ ሰላት በኋላ 🇪🇹 በኢትዮጵያ 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 🇦🇪 በዱባይ፡-10፡00 👌ይህ ኪታብ የተውሂድን እውነተኛ ትርጉም፣ የኢባዳንና የሺርክን ልዩነት እንዲሁም ከእውነት የሚያፈነግጡ ጥርጣሬዎችን በቁርአንና በሐዲስ አስረጅ የሚረታ ድንቅ መጽሐፍ ነው። 👌ሁላችሁም በሰዓቱ በመገኘት ከዚህ ትልቅ እውቀት እንድትጠቀሙ ጥሪ እናቀርባለን። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን! 👇👇👇👇👇👇👇👇 📛 የቻናላችን ሊንክ፦ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله نحن بخير وعافية

አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደት ናችሁ ያሸባብ

================= 👌ኑኑኑ ነግቷልኮ ሸባቡ ሁላ👌

የእሁድ ምሽት ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ታላቁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ገብቷል

📩ኡምደቱል 📖 📩               አ📖 📩                   ህ📖 📩                         ካ📖 📩                               ም📖 📖ደርስ📖 🔊  ተ🎧 🔊     ጀ🎧 🔊         ም🎧 🔊              ሯ🎧 🔊                    ል🎧 📝📝📝📝📝📝📝📝 ⭕️🪄📄عُمْدَةُ الْأَحْكَامِ مِنْ كَلَامِ خَيْرِ الْأَنَامِ🎧 📚📚📚📚📚📚📚📚 ✏️  🌿እ ✏️     🌿ን ✏️        🌿ዳ ✏️            🌿ያ ✏️              🌿 ል ✏️                  🌿 ፋ ✏️                      🌿ች ✏️                         🌿ሁ https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid

አላችሁ እንግባ